አዲስ ጊቤ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • የአዲስ አበባ ጊቤ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የተመለከተ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 3

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 17 дней назад +2

    ወልቂጤ ተወልጄ ወሊሶ ነው ይደኩት የዛሬ ሰባ ዓመታት በፊት። ይህን መንገድ አውቀዋለሁ። ከአምሳ ዓመት በፊት ለትምህርት ወጥቼ በምዕራቡ ሐገር ለሰላሳ ዓመት ያህል የአውራ ጎዳና መሐንደስ ስለሆንኩ ይህን ስመለከት በጥሞና ነው የተከታተልሁት። በርቱልን። አይዞአችሀ። ትደርሰበታላችሁ።

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f 17 дней назад +2

    ሊባ ከሊለ አገር ይለማል 27 አመት የት ነበርን መሪዎች ምን እየሰሩ ነበር?

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 17 дней назад

    በሀገራችን ኢትዮጲያ ለሀገር እና ለህዝብ የሚሰሩ ልማቶችን ሀላፊነት ወስዳችሁ የምትሰሩ ዜጎች እባካችሁ መልካምና ጥሩ ስራ ስሩ ስራችሁ ጥራትና ጥንካሬ ይኑረው ገንዘቡን አትስረቁ ለግላችሁ ከምትዘርፉት ሀብት ይልቅ ለሀገር የምትሰሩት ጥሩ ስራ ለዘላለም ያስደስታችኋል እነ እገሌ የሰሩት ብዙ ዐመት ያገለገለ ጠንካራ ያማረ ሥረ ተብሎ ይነገራል ከትውልድ ትውልድ ህዝብ ያመሰግናችኸኋል ልጆቻችሁም ይኮራሉ እናንተም በደስታ ኖራች በደስታ ታማችሁ በደስታ ትሞታላችሁ ዛሬም በምድር ነገም በፈጣሪ ዘንድ አትጠየቁ መልካም ሥራን ስሩ አመሰግናለሁ ።