ሰበር ዜና- ኤርትራ በኢትዮጵያ ጉዳይ ዝምታዋን ሰበረች | ፌደራል መንግስት መግለጫ አወጣ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 128

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk Год назад +16

    በሠላም ያሳደርከን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏🙏 ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn Год назад +11

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @tegistbonsa8904
    @tegistbonsa8904 Год назад +3

    አቤል,ትክክለኛ,መሯረጃ,ተባረክ

  • @sadi8416
    @sadi8416 Год назад +5

    አቤሎ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Год назад +25

    እባክህን በመጀመሪያ ህዝቡን አንድ አድርግ የአገሪቱ ሕዝብ ዘጠና ዘጠኝ ቦታ በተከፋፈለበት አገር ፀጥታ አስከብራለሁ ማለት የእንቦይ ካብ እንደመካብ ይቆጠራል!

    • @ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ
      @ወለተገብርኤል19-ዐ1ኰ Год назад

      ህዝቡንማ ከፋፍሎ ጭርሷል

    • @Salihkedir99
      @Salihkedir99 Год назад

      Hezbu zare nw ende yetkfafalew Er enates abezachut

    • @lawitetube
      @lawitetube Год назад

      ​@@Salihkedir99 ❤❤፣😊፠

    • @queenmama9137
      @queenmama9137 Год назад

      ህዝብን በዘር በሀይማኖን ከፋፍሎ ሲረግጥ 27 አመት የኖረው ህውሀት እንጂ ዶክተር አብይ አህመድ አይደለም የአእምሮ ዘገምተኞች በሽተኞች ድድብና የተላበሳችሁ ጀዝባሁላ

    • @musaalexandra4983
      @musaalexandra4983 Год назад

      ኸረ ሠላምማ ያስፈልጋል እንዴ እሙ በጠላ ቅመሽ መሆን አለበት እንዴ ሰላም ከሌለ አንድነት እንዴት ይመጣል?

  • @birnshayalew1927
    @birnshayalew1927 Год назад +19

    ሢጀመር መንግሥት አለዴ ሠላምን እያጠፉ ሠላምን ፍለጋ የለም ይዞህ ይሂድ አምላክ

    • @abuammar4976
      @abuammar4976 Год назад +1

      Are you crazy ?

    • @birnshayalew1927
      @birnshayalew1927 Год назад +2

      @@abuammar4976 መንግሥትአለ እያልክ ባልሆነ ሥንትሠጠህ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Год назад +1

      ​@@abuammar4976, ዝም በል ዝምባም

    • @abuammar4976
      @abuammar4976 Год назад +1

      Are you crazy ?

    • @birnshayalew1927
      @birnshayalew1927 Год назад +1

      @@abuammar4976 አብይከመጣጀምሮ ያልሆነየለም አንተምአብደሀል

  • @SeidNurye-ei8wi
    @SeidNurye-ei8wi Год назад +2

    ማንም ከሌባ ምግስትጎን እሚቆም የለም

  • @habtesh
    @habtesh Год назад +1

    የኢትዮጲያ እዝብ መቼም ከመግስ ጎን አይቆምም

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 Год назад

    Abel eko yeney debweshebeshe hero

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +5

    ሰላም 💚💛❤️ ሰላም ለኤርትራና ለሱዳን

    • @zibanhgi8472
      @zibanhgi8472 Год назад

      @@mesgennagenet-hz8ejህዝብና ብግፋን ጥምየትን ከኣ ይመውት ስሎ ጎሓፍ

  • @yehyaomer3432
    @yehyaomer3432 Год назад +24

    የፌዴራሉ መንግስት በዘረኝነት ወጥመድ ዉስጥ ገብቶ ሀገሪን እያፈረሰ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад +1

      እውነት አሜን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад +5

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @gutugenetiwayessa9493
    @gutugenetiwayessa9493 Год назад +2

    አቢቹዬ ሁሌም ከጎንህ ነን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @edemonddant497
      @edemonddant497 Год назад +1

      እከክ ከጎንህ ታገኘዋለህ ዛሬ የንፁሃን ሞትን የማትቃወም ሀሉ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад +2

    Blessed 🙏🙏

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Год назад +4

    የኢትዮ-ኤርትራ ወዳጅነት🤝 ለዘላለም ይኑር!!👈

  • @nekataye7785
    @nekataye7785 Год назад +4

    በመጀመሪያ ክቡር ዳር ታድዪስ ታንቱን በሀሳብ ሞግት

  • @desalegnaddisu627
    @desalegnaddisu627 Год назад +1

    የምርህን ነው በልልኝ።

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Год назад +1

    መግስትን መጣል መገልበጥ የሚቻለው በምርጫ ብቻና ብቻ ነው
    አንድ መከላኪያ
    አንድ ባዲራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abuammar4976
      @abuammar4976 Год назад +1

      ከኔ ዉጭ የሚሉ ጠባቦች መጨረሻቸዉ መጥፋት ነዉ።

    • @SeidNurye-ei8wi
      @SeidNurye-ei8wi Год назад +1

      እናሳይሻለን እደት እደሚገለበጥ

    • @samirakader1084
      @samirakader1084 Год назад +1

      @@abuammar4976 እናተ ትጠፋላቹሁ አትድከም ዘረኝነት ጥብ ነው

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Год назад

    የመንግሥት መግለጫ ግልፅ አይደለም ፅንፈኛ የተባሉት ኃይሎች የስም ዝርዝራቸው ለምን አልተጠቀሰም? ሠላም፣መረጋጋት እና ፍትሕ ለኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏🙏

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 Год назад +1

    በጣም የሚያሰወቅ የውሸት መግለጫ !!!

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Год назад +2

    ውጌውን ካማራጋርነው እሚቀጥለው

  • @mulufremolla6897
    @mulufremolla6897 Год назад +9

    ቀጥል በለው ይወርዳል

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    ፈጣሪሆይ ለህቡም ለሀገሩም የማይበጀፍን ኦነጉን አብይን አንሳልን. እባክህ የሰራውት ጌታ. የህዝብህን ግፍና በደል የመንግስይን ቁማር ኣንተ ታውቃለህ ይህን አስመሳይ በቃህ በለው

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +2

    ወይ ፓተርና ዳስተር😢በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅን ሕይወት እንዲህ እንደዋዛ በሌባ ነብይ ነንባዬች መነጠቁ ያሳዝናል ወይ ጼንጤ ጉድ መብዛቱ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +1

    ውዱ መሪ አብያችን በአንተና በኢሶ መካከል በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ያለው መሰረታዊና እጅግ በጣም ጠንካራ በደም የተሳሰረ ግንኙነት አብቦ፣ለምልሞ ፣በልጽጎ ይቀጥላል ይሻገራል፤ ተገቢውን እርምጃ በተጨባጭ መረጃ ላይ ተመስርቶ ለሀገርና ለህዝብ ደህንነት ሲባል መወሰድ አለበት

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Год назад

    ምናባቱ እርምጃ ነው የሚወስደውቧቧቧቧቧቧ ይበል😏😏ይ ገረፋል

  • @selamawityishak2384
    @selamawityishak2384 Год назад +2

    ጦርነት አይበጀንም

  • @fetyafedlu9425
    @fetyafedlu9425 Год назад +1

    ሰው ሳይሆን አላህ ይገልብጥህ ደሞ ሰላም አስከባሪ ነኝ ይላል ማፈሪያ😂😂

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Год назад

      አንችን አስቀድሞ ይገልብጥሽ እሱ አይገለበጥም እሺ የሚጠብቀዉ ጌታ አለ ምን አቃጠላቹሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +2

    አይይይይ አሸባሪው መንግስት ሰላም ፈላጊው መንግስት ዘረኛው መርጦ ገዳይ ራሱ ምነው ፍራት ፍራት አለህ አንድ ቀን መወገድህ አይቀርም👎 🇪🇹🕊🇪🇹❤

    • @yidenekyoutube
      @yidenekyoutube Год назад

      አጥፍቸልጥፈነው እደሚጠፋማያውቃል

  • @besu1219
    @besu1219 Год назад +1

    መች ተቛጨ

  • @bfeb2343
    @bfeb2343 Год назад +1

    ኤርትራ የመረጃ ሚኒስቴር
    የላትም የውሸትና የፕሮፓጋንዳ ጽ/ቤት ነው ያላት: አመሰግናለሁ።

  • @መሰሉተክልወልድ
    @መሰሉተክልወልድ Год назад +2

    እሱ አደል እይረብሸ ያለሁ

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ Год назад +3

    ኩሽ በቅዱሳን መጻህፍት-
    ኩሽ የካም የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን በአባቱ በካም ሃጢአት ምክንያት በእግዚአብሄር የተረገመ ዘር ነው።
    ካም(የኩሽ አባት) የአባቱን የኖህን ሃፍረተ ስጋ በማየቱ የተነሳ ዘሩ የሴም ዘር የባሪያ ባሪያ እንዲሆን ተፈርዶበታል።በእግዚአብሄር ፊት ካም በነውረኝነት ሲታወቅ ፡ሴም ደግሞ ነውርን በመሸፈንና ፈጣሪውን በመፍራት(በፈሪሃ እግዚአብሄር) ይታወቃሉ።
    ስለዚህም ኩሽ በሃይማኖት የለሽነት፡በስነምግባርና በስብእናው የወረደ ማህበረሰብነቱ በአለም ፊት ይታወቃል።
    ከታሪክ አንጻርም ሲታይ ኩሽ በሰውልጅ ማህበራዊ እድገት ውስጥ ኋላ የቀረና በአረመኔያዊና የጭካኔ ድርጊቱ የታወቀ ዘር ነው።ለዘመናት እና አሁንም በ21ኛው ክ/ዘ ባርባሪክ የሆነ አረመኒያዊና ጸያፍ ድርጊቶች የሚፈጸሙት ኩሽ በሚኖርበት አካባቢዎች ነው።
    መጽሃፍ ቅዱስ ስለ ኩሽ ዘር ሲናገር እንዲህ ይላል፦
    1- የካምም ልጆች ኩሽ፥ ምጽራይም፥ ፉጥ፥ ከነዓን ናቸው።
    2- ከነዓን ርጉም ይሁን፤ ለወንድሞቹም የባሪያዎች ባሪያ ይሁን።
    3- የሴም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ፥ ከነዓንም ለእነርሱ ባሪያ ይሁን።
    ዘፍጥረት 10፥6 : ዘፍ 9 25-26

  • @BneJe-or9hg
    @BneJe-or9hg Год назад

    ድሮስ. የኤሬትራ ህዝብ አትዮጵያ ምን ግንኝነት አልነበረም ከእሳያስ አብይ የኩይ ሰራ ውጭ ከሰዋ እሰከ አየር ሀይል አትዮጵያ ከመሞላለስ

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube Год назад

    ቆይ መንግስ እየፈራ ስልጣን ከመያዝ የሚሻሻለዉ ተሻሽሎ ህግ በማክበር እጂ በፍራት ስልጣን አይያዝም ሲጀመር የኦሮሞ መንግስት እጂ ኢትዮጵያን አይወክልም።

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад

    የሀገሪቱን ሰላም ማስከበር ማለት ፊድራል መንግስቱ ራሱ አልገባውም እሱ እያደረገ ያለው እነገር ተገቢ አይደለም ሰውእያሰሩ እያፈናቀሉ እየገደሉ ሰላም ማስከበር አይቻልም የዘረኝነት ፖለቲካ ሀገሪቷን ደም እያፋሰሰ ነው የሚኖረው ባግባቡ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ አለበት።

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Год назад

    አይ ቤጤ አጋንንት የጨፈረባቸው

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 Год назад +1

    አይ መናፍቅ መጨረሻቹ ይሄ ነው

  • @Maryamዬናታን.እናት
    @Maryamዬናታን.እናት Год назад +1

    ደምመጠጣት.ዬሐመደመግስት.አገርቀርቶ.ቤተሠብ.አይመራም.ይልቅስ.ብሄር.ብሄረሰቦች.መብታችሁን.አስጠብቁ.እሱ.ደምይጠጣል.

  • @MAL-qj8mu
    @MAL-qj8mu Год назад +1

    አብይ !
    ስልጣኔን ስልጣኔን ለምን ትላለህ 100ሚሊዮን ህዝብ አንተ ብቻ ግዛን ብሎህ ነበር ነገር ግን መስራት አልቻልክም

  • @seblegirma9077
    @seblegirma9077 Год назад +3

    በመግለጫቹ ትንሽ አታፍሩም እኔ ለእናተ ሰቀጠጠኝ አሳፋሪዎች😂😂😂😂

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Год назад +3

    ኧረ ሀሳብን ማ ፈሬቶ እስክንድርን ስንቶቹን በእስክርቢቶና ወረቀት የሚታገሉትን ስንቱን ጋዜጠኛ አሰቃየ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መንግስት😳

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Год назад +2

    እራሱ አሸባሪ ሆኖ የምን በሌሎች ላይ መለጠፍ ነፍ ቅርብነው ተለቃቅመህ ትወርዳለህ

  • @umsusumal4579
    @umsusumal4579 Год назад +1

    አቶ አብይ ሀሳብ አለው እንዴ😂😂😂

  • @kidist4702
    @kidist4702 Год назад

    የድሀውን ቤት እያፈረሰ ማረፍያ እያሳጣ በገዛ ሀገራችን ባይተዋር አደረገን ደሞ አልታገስም ይላል ደህና ስራ እደሰራ ሰው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Год назад

      ማን የጨረቃ ቤት ስሪ አለሽ እና ነዉ መግስትን የምትወቅሽዉ

  • @herobelay
    @herobelay Год назад

    😢

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 Год назад

    እንደዚህ ያለድርጅት ቤተክርስቲያን ተብሎ ሊጠራ አይገባም ዋናነውተብሎ የፓስተር ስም የተሰጠው ትልቅ ስህተት ወደማንኛው ለማጠጋጋት ነው
    ጋዜጠኞች ስምማውጣት
    አይቸግራችሁም

  • @yasinumer801
    @yasinumer801 Год назад +1

    ቀንደኛው የውሸት ፕሮፖጋንዳ የምነዝ የአማራ አክትቪቶች ናቸው

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Год назад

    የትኛውም ፅንፈኛ የአገር አፍራሽ መሆኑን ከመንግስት በላይ እየተናገረ ያለው ማን ነው???
    ወይስ ህብረ ንሄራዊ አንድነቷ የጠነከረች አገር እንድትኖረን የሚንፈልግ ከሆነ በይቅርታ መሻገርና በአንድነት ተጠናክሮ ልማትን ከማፋጠን ውጪ ሁሌ መንግስት ለሚያቀርበው ሀሳብ በተቃርኖ ማውራት የት ያደርሰናል ብለው ያስባሉ ??? ።

  • @aynalemmeki
    @aynalemmeki Год назад

    Up😅

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    ያማራ ህዝብ መቸም አብሮህ አይቆምም

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 Год назад

    የባዛር መንግስት!

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Год назад

    ፅፈኛ የፌደራል መንግስት እንቅልፉን አቶ በመግለጫ ጋጋታ ያደነቁረንል😂😂😂😂

  • @shopeshope3058
    @shopeshope3058 Год назад +1

    አብይ ማለት ሰይጣን ነው አላህ ይበቀለው ለውጥ ብሎ አገረን አናውጦ ኢትዮጵያን እያፈረሰ ያለው መግስት ነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Год назад

      ያንቺ አይምሮ ተናዉጧል እሺ አንቺ የሰይጣን መጠቀሚያ ነሽ

  • @wondesentsegaye1163
    @wondesentsegaye1163 Год назад +1

    Teregnoch min alachihu, geday hula , dem metache!

  • @getedula6552
    @getedula6552 Год назад

    እያፈኑእየገደሉ አይደለም

  • @tueb489
    @tueb489 Год назад

    ▪️የታመመን ሰዉ መጠየቅ ቱርፋት
    ==================
    ☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
    🌐‹‹አንድ ሰው ሙስሊም ወንድሙን ከበሽታው ለመጠየቅ ከሄደ እስኪመለስ ድረስ በገነት አጸድ ውስጥ ነው፡፡
    ▪️ሲቀመጥ የአላህ እዝነት ይሰፍንበታል፡፡
    ▪️ጧት ከሆነ እስኪመሽ ድረስ ስባ ሺህ መላእክት ሶለዋት ያወርዱለታል፡፡
    📚(ሙስሊም )
    አላህ የታመሙትን ሁሉ ያሽርልን ያርብ።

  • @tadalayzoola-kb7zn
    @tadalayzoola-kb7zn Год назад +6

    አብቹ በርታልን❤

  • @Chorachannel1HahuFidel
    @Chorachannel1HahuFidel Год назад

    መንግስት ሕዝብን እርዱኝ የሚለው ለስጣኑ እስጋለሁ ብሎ ዘመቻ ስለጀመረ ነውን? ምክንያቱም አማራው በማንነቱ በየቦታው ሲጨፈጨፍና ሲፈናቀል ምንም ግድ አልነበረውም፥ ወይስ አዲስ ለሕዝብ ነፍስ የመቆርቆር አቋም ነው? ከሆነም ደስ ይላል፤ይታያልም።

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ Год назад

    እቀጥላለሁ አለ ይቀጥል እሳቱ ፋኖ እየለበለበለት ነው 😂😂

  • @MySister-i9t
    @MySister-i9t Год назад

    ቱሪናፋ

  • @shamo7111
    @shamo7111 Год назад

    abiyi wushawu abiyi sew belawu belilign

  • @3dhairsalon98
    @3dhairsalon98 Год назад

    The news is way too old update yourself. We heard it three days ago.

  • @zaharz611
    @zaharz611 Год назад +3

    አብይ እያለ መቸም ሰላም የለም

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Год назад +3

    አብይቿ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ከጽንፈኞች በቀር የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ከአንተ ጋር ነው ❤

    • @eritreaasmara5459
      @eritreaasmara5459 Год назад +2

      Amlak ke dem afsashi gar ayhonm

    • @mesayasert6703
      @mesayasert6703 Год назад +2

      እሔ አራጅ ማንም የኢትዮጵያ ከጉኑ አደለም 👎👎👎👎👎👎

    • @sarontadesse9666
      @sarontadesse9666 Год назад

      dedeb sew kalerasu hode yelewm almawkchu eko new dedeb yasbalchu

    • @sarontadesse9666
      @sarontadesse9666 Год назад

      endsu yzage aymro yalew kalgon bkerr full Ethiopian hezzb teltotal 666 amgne

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Год назад +5

    ሲጀመር መግስት አለ አሸባሪ እጅ

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 Год назад

    ስለ እትዮጵያና ኤርትራም ከምያናፍሱት አንዱ አንተ ነህ ምንድነው ስለ ሁለቱ ሀገር ጥሩ ግኑኝነት የለም ተብሎ ስናፈስ ነበር ብለህ ምትለው?

  • @mobjok4937
    @mobjok4937 Год назад +1

    abiye bnatu yeglbat aeysklem kossa😂😂😂😂😂😂

  • @birhans9950
    @birhans9950 Год назад

    Woshatamo balew😅

  • @zibanhgi8472
    @zibanhgi8472 Год назад +1

    ኣህያ መሆን ከባድ ነውውው

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Год назад

    Anite irasihi aydeli inda artira and ethiopian selam aydelum bilehi sitizegibi yeneberewi short memory newi yalachewi bilehi newi metifo utuber

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад +1

    Ahahahah yeknya paster yegrmal ehe kebt hezb degmo yasezel

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 Год назад

    😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @wondesentsegaye1163
    @wondesentsegaye1163 Год назад

    Gedayuna zerafiw ye oromo pp , wunbdinawun ketlobetal!!

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Год назад

    የትኛው መግስትነው ንገሩኝመሲ መግስት እራሱ እፎይ ተግባር ዘግናኝ ተግባር እሚፈፅመው አብይ አይደል አባ እኛ መግስት የለነም እግዚያአብሔርነውሀይላችን አታናግሩኝ ሰውሚገድል መግስት እራሱ ወጀለኛነው

  • @SebleworkTefera-yp8iu
    @SebleworkTefera-yp8iu Год назад

    News reader be quite.

  • @መሠረትመላክመሠረት

    አቤል ብርሃኑ በአብይ ተስፋ ያልቆረጠ ተለጣፊ ጋዜጠኛ😩ከአይንህ ስር የሚፈፀመዉን ወንጀል የማትዘግብ 😏

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    የትኛው ፌየራል መንግስ የኦነግ እይደል እንደ መንግስቱ ለእንድብሄር ያደላ እማራ በእገሩ እየታረደና እትገባም እዲስ እበባ እዩተባለ በቆረቆራት እዲስእበባቱልቱላ መንግስት እውራ ወሬኛ

  • @yoseftadesse
    @yoseftadesse Год назад

    ለካ ኣደርባይ ነህ

  • @Masho-mm5zv
    @Masho-mm5zv Год назад +1

    አብቹ ሽ አመት ይገዛል ጠብቁ

  • @umsusumal4579
    @umsusumal4579 Год назад

    😅😅😅

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Год назад +1

    እዉነት ነውአብቹ መቶ እመት ይገዛል ቅጥል በሉ

    • @mareyarsema6470
      @mareyarsema6470 Год назад +1

      አደል እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ😂😂

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 Год назад

    Abel i konw the truth Eritrea support for militia amhara fano your news is fake 😤