Ethiopia - ከእስር ቤቶች የወጡት ምስሎች፣ ግብፅ ስለ 4ኛ ዙር ሙሌት ምላሽ፣ ጠቅላዩ ስለግድቡ የሰጡት መረጃ አወዛገበ፣ በኢትዮጵያ ኢምባሲ ተቃውሞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 205

  • @MelaneYohannes-sh5nc
    @MelaneYohannes-sh5nc Год назад +16

    ሰላም የኤርትራና ኣማራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ekramtube3331
    @ekramtube3331 Год назад +8

    ድል ለፍኖ💪💪💪መልካም አዲስ አመት🎉🎉🎉

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 Год назад +9

    ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን አድሡ አመት ድል ለአማራ ፍኖ💪😍

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад +1

      ፍትህለአማራህዝብ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад +1

      ፍትህለአማራህዝብ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Год назад +16

    ድል ለፋኖ💚💪❤️ አዲሱ አመት ከፋኖ ጋር ብሩህ ነዉ

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Год назад

      የምን ፋኖ ?? ድል ሰላም ና ብልፅግና ለኢትዮጵያ ።ሽንፈትንና ውርደትን ከታላቅ ወንድማቸው ከወያኔ ላልተማሩ በፋኖ ስም ለሚነግዱ የአማራ ሸኔዎች ሽንፈት ይሁን!!!!

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 Год назад

      ​@@unitityisstrenght6578አሚን ምን እኮ አማራ ብሆን የሰፈር ቡድን አልደግፍም ድል ያአገር ጠባቂ የሆነው ጀግናው መከላከያ

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Год назад +5

    ድል ለ ፋኖ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад +2

      ኡፍያማልአላህሰላምያምጣልን ድልለፋኖ አብይተብዬዉአለህይቀልህ

  • @UaeDuba-w1z
    @UaeDuba-w1z Год назад +11

    አምላኬ ሆይ ፍርድ ከአንተ ነው እና ፍርድህን ቅርብ አርግልን😢😢

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +9

    ያነን ምስል አይቸ ልቤ ተሰብሯል አድስ አመት ለአማራ የለነም ነፃ ስንወጣ እናከብራለን እነዛ ህፃን እነዛ አዛዉቶች ወጣቶችን በዛ መልኩ ማየት የበለጥ ጨካኝ እያደረጉነነዉ የዘመናችን ባርነት ጠብቁ ማርያምን ጠብቁ

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Год назад +15

    ግድቡ የሚያምርበት ሀገር ሳላም ሲሆን ብቻ ነው
    መጭውን ዘመን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰላም ዘመን ያድርግላት ማስተዋልን በሁሉም ልብ ያኑር ዘረኝነት ከምድር ገዕ ለዘለአለም ይውደም

    • @mimi-qi3fd
      @mimi-qi3fd Год назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
      @ራያራዩማ-ለ4ኈ Год назад

      አሜን ያርግልን👏❤❤❤

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 Год назад +2

    ድል ለውገኔ ለአማራው ፋኖ 💚💛❤💪

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +2

    💚💛❤ጌታ የሐገርን ጠላቶች። አፀዳልን። ጌታ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 месяцев назад +1

    Good eveninge Friends Fetha Midya for your message and information❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc Год назад +2

    ድል ለፋኖ ድልለአማራ ህዝብ ❤❤❤

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Год назад +26

    የታስሩትን ወገኖችና የተጨነቁትን ቤተስቦቻቸውን ሁልጊዜም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር ለፍትህ እናቀርባቸው ዘንድ በስሙ እለምናችኃለሁ🙏🏻 😭 😭😭😭😭😭

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    እንካን አቢራ አደረሠን ድል አማራ ፍኖ ሠላም ለኢትጰ ሠላም ለሀገራቺን የሠላ ለኢትጰ ፍትህ በሥርቤት ለምሠቃይ ወገኔ፡፡

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад +1

    እኛ ማንም እራሳችን ላይ አጠገብን እኛ ንብርታችን በስርአት ብንጠቀም አንስደድም

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 Год назад +2

    ድል ለፍኖ 💪💪💪መልካም አዲስ አመት 💚💛❤️

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ እባክህ ፈጣሪሆይ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የአድነት አርግልን

  • @TiaTery
    @TiaTery Год назад +1

    አማራ መሆን ወጀል የሆነበት ዘመን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 Год назад +2

    አላህ አገራችነን ሰላምያርግልን

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +1

    እኔ ተመኘሁ 2016 ጋላ በሰፈረው ቁና ተሰፍሮ ድራሹ ይጠፋል ኢንሻአላ🙏

  • @sarahwubshet3534
    @sarahwubshet3534 Год назад +3

    እግዚአብሔር የህዝባችንን ስቃይ በቃ ይበልልን

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 Год назад +1

    አሜን ፈታወቸእኳን አደረሠን እኳን አደረሳቹ ድልለሚገፉወገኖቻ ችን

  • @zegyzegy856
    @zegyzegy856 Год назад +2

    ያረብሰላምን አምጣልን።❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Год назад +6

    ለኢትዮጵያ የማይበጁትን የሚያደርጉትን በሙሉ ከዘራ ሳይሆን ፈጣሪ እግር ይንሳቸው!

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Год назад +1

    አዲሡ አመት የአራችንን ሠላም የምንሠማበት ያዲርግልን happy new year 🎉🎉🎉2016

  • @FoziMohammed-vy3cr
    @FoziMohammed-vy3cr Год назад +1

    ሀሥቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል ፊሁም የዚህ ድርጊት ተባባሪዎች

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Год назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @beretukan
    @beretukan Год назад +2

    መልካም አዴስ አመት ሰላም ለሀገራችን

  • @Steven44-j7p
    @Steven44-j7p Год назад +4

    መልካም አዲስ አመት🎉🎉🎉

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад +5

    አድሱ አመት መልካም መልካሙን እምንሰማበት ሞት የማበቃበት ፍትህ የሚነግስበት በስው ከገር ያለን በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንንን

  • @Rozashife
    @Rozashife Год назад +2

    2015 ጓዙን ጠቅልሎ እንደተጓዘ ሁሉ አብይ አህመድን እና የብልፅግናን እድሜ አብሮ ይዞ እንዲሄድ ፀልዩ ዛሬ አዳሩን ፈጣሪ ያሠማን

  • @cahmakhmarwan
    @cahmakhmarwan Год назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +4

    አማራናት የስቃይ ምንጭ ሁኖ አይቀርም እኔ በጣም ነው የተስማኝ😓💔💔💔ኢላሂ ዝግየህኮ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Год назад +1

    💚💚💛💛❤️❤️

  • @gaga320
    @gaga320 Год назад +3

    ወይኔ በቃ ሰው አየተመረጠ የሚሰቃይበት ዘመን አላበቃ አለ እረ ፈጣሪዬ በቃ በለን።

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ አማራነ ተነሳይዊነ አምጣላት 215
    ላማራ የመክራ ዘመን ነበር 216
    ላማራ የደስታ ዘመነ እነዲሆነ ምኞቴ ነው ለሙላው አማራ ፍኖ እነኮነ አደርሳችሁ መጨው አዲስ አመት በአል ነፂነታችነ ያመጣልነ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አሜን በስደት አለም ያላችሁ በተለይ አርቡ አገር ያላችሁ ወግኖች በሰላም ያግባችሁ ድል ላማራ ፍኖ ድል ላማራ ፍኖ ድል ላማራ ፍኖ ድል ላማራ ፍኖ 🎉

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 Год назад +2

    አምላኬ ሆይ ሰላሙን አምጣልን🙏

  • @habibabint3452
    @habibabint3452 Год назад +1

    በኮሚትር የሚደረገውን ዱኣ ከልብ ከሆነ ተቀበላችው ሁሉም ያሣሠበው የወገናችን ሠላም ማጣት ነው እና እባክህ እዘንልን

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Год назад +1

    አድሱ አመት በግፍ ለተገደሉት ለተፈናቀሉት ለታሰሩት በኑሮ ዉድነት እየተሰቃየ ላለዉ ህዝባችን ባጠቃላይ ሀገራችን ከገባችበት ዉጥቅጥ እግዚአብሄር አምላክ መልስ የሚሰጥበት አመት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +10

    2016 ጦርነት እስከ ስሙ
    የሚጠፋበት አሏህ
    ያርገው ኢላሂ የአማራ ግፍ ብቃ ብለን 😢😢ድል ለተገፍው አማራ ፋኖ💚💛❤✊

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад +1

      አዎ ማርያምን ያርግልን ፈጣሪ

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 Год назад

    እኛአማራዉያን እናቃለኔ ለምኔ እደሚሠቃዩ 😢😢

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢

  • @መስከረም-ቐ9ነ
    @መስከረም-ቐ9ነ Год назад +1

    💔😭😭 ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ ይበለን 😓

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад

    ፍትህ ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ 😍

  • @ahmedwollo4127
    @ahmedwollo4127 Год назад +2

    አላህ ያሳልን ይህንን ሰውየ😢😢

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Год назад +3

    እንኳንም 20016 አደረሳቹ አደረሰን አላህ ይሰላም ያደረግልን ስቃይ መከራ በቃ የበለን ሰላም ለሀገራችን 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Год назад +1

    ዲልለፋኖ ዲልለአማራ ፋኖይችላል ያቸንፊል 💚💛❤️

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ Год назад

    አማራነት ይቅደም እኛ ስላባይ አያገባንም ነፃነታችንን ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Год назад +1

    ሰላም ለሚስኪኖች 😢😢😢😢

  • @khalidAbdilahiOromo
    @khalidAbdilahiOromo Год назад +1

    ❤ሰላም

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    Ethiopian military are heroes 🇪🇹

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Год назад +1

    የግድቡ ጉዳይ አሁን ከህዝብ ስቃይ አይበልጥም፣ ጊዚ አለዉ

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ Год назад +3

    አላህ ሆይ አንተ ህዝቡን ጠብቅልን

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Год назад

    የእብዱ የአብይ አመድ ጨካኝ አስተዳደር በሂትለር ዘመን በአይሁ
    ዳዊያን ለይ ከተፈጸመው ዘር ተኮር ጭፍጨ
    ፋ ተለይቶ አይታይም የአማራ ሕዝብ ደም እየ
    ጮኸ ነው ፈጣሪ ይህን ተንኮለኛና እብሪተኛ
    መሪ ያስወግድልን ሰላምና ፍቅርን በኢትዮ
    ጵያችን ላይ ያስፍንልን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
    ሕዝብ ውድቀት ለአብይና ተከታዮቹ

  • @mes517
    @mes517 Год назад

    የህዳሴ ግድብ ግንባታ ለአራተኛ ጊዜ ሙልት ለሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ፈቺ ነው በዚህ ላይ ለፓለትካ ጥቅመኞች አጀንዳ እየቀያየራችሁ በሀገር ህልውና ላይ ስህተት አይሆንም በታርክ ተወቃሽም ትሆናላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገር ወዳድ ሁሉ አድሱ ዓመት የሰላም የደስታ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሁንልን 😊😊2016 p/M Abiye ahimdy Happy New year and Ethiopia defince force 💪💪

  • @moominamoomina1725
    @moominamoomina1725 Год назад +1

    መንግሥት በሣዉድ እሥር ቤት ለሚሠቃዬ ዜጐቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍኖተ
    ፍትህ ፍትህ

    • @nardi7379
      @nardi7379 Год назад

      ምን መንግስት አለንናነው ለፈጣሪ መጮሁ ነውጅ

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Год назад

    ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ህዝብ እንደ ሰው ሰው ላይ ለሚደርስ ግፍ ኖ አይልም? እንዴት በአማራ ላይ የሚደርሰውን ግፍ አያወግዝም? በኔ ካልደረሰ ምን አገባኝነት እመኑኝ ነገ በናንተ ይብሳል በራቹኽም ይንኳኳል !!!
    ያኔ እናንተን አያድርገኝ አማራውስ የነፃነቱን ጎዳና ጀምሯል አምላኩም ያግዘዋል !!!
    ግፍ አድራጊዎቹንም በእያንዳንዱ ግፍ እጥፍ ይከፍላቸዋል ለልጆቻቸው ይብላኝ !!! ሰባት ወደ ላይ ሰባት ወደ ጎን ቆጥረን እንከፍላቸዋለን !!!
    #ድል #ለአማራ

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 Год назад +1

    አረ አገር አችንን አለህ ሰላም ያምጣልን ያረብ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Год назад +2

    Abichuuuuuuu jegnaw💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹berta👍👍👍👍🙏🙏

    • @HawiDad
      @HawiDad Год назад

      ሞት እና ስቃይ በቤትህ ይግባ 🙏

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 Год назад

      ግም ጋላ

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Gala adel Lik eyasgebachu yalew😏😏

    • @HawiDad
      @HawiDad Год назад

      @@bruktyrose820 saree lamiinkee gara hundumanuu achii dhuma jira abichuu jegnaa jedhi horii 😏👎👎👎

  • @melkammelkam510
    @melkammelkam510 Год назад +1

    ኢትዮጺያ የሚትባል ሀገረ አማራ ለኢትዮጺያ ይሞታል ኢትዮጺያ አማራን ትገላለች😢

  • @abudev-et
    @abudev-et Год назад +1

    ከተቃወሙ አይቀር እንደ ኤርትራ ሌላው ወረቀት ባንጠለጠለ ተቃውሞ አይባልም

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Год назад

    ጠቅላዩ ሁሉንም አውቃለሁ ብሎ ስለሚያስብና ከእሱ በላይ አዋቂ ያለ አይመስለውም !

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Год назад

    ትዝ አይላችሁም ! ጠቅላዩ !
    እንጦጦን: የተሰሩ ፓረኮችን :ቤተመንግሥትን ሁሉንም እኔ አውቃለሁ የሚል መሪ ያንሳልን።

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Год назад +4

    ጌታሆይ አባይን አብርህ 2015 ውሰድልን የኢትጵያ ጠላትነው ፍረዱን ከንተ😢😢😢

  • @lubaba9148
    @lubaba9148 Год назад

    እባካቹህ ደግደጕን አዉጕ እስኪ ከግብጾች ተማሩ ... አንደነትን ስበኩ ....

  • @samira399hatta7
    @samira399hatta7 Год назад

    ያርብእራሀምነ

  • @meme2meme566
    @meme2meme566 Год назад +3

    ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Год назад

    ድል ለተገፍዉ ለአማራ ህዝብ ፍኖኖኖኖ
    አማራዎች ናቸዉ. ስም አላቸዉ. ሰዎች አትበል
    ቀን እንደጨለመ አይቀርም. ይነጋል. ያኔ ዋጋችሁን. ታገኛላችሁ.

  • @LemlemAsmare-vu6ue
    @LemlemAsmare-vu6ue Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ የሚያሰኝ ምንም ነገር ያለም

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @ወሎየዋ-ነ7ጠ
    @ወሎየዋ-ነ7ጠ Год назад +1

    አብይ አህመድ አላህ ያንሳህህህህህህህህ😢😢😢😢😢😢

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Год назад +1

    አቢይ አህመድ ከግብፅ ጋር በግድቡ ላይ በሚሞላው ውሃ ላይ አሻጥር የሰሩ ሲሆን ይህ አሻጥራቸው እንዳይባነን የጠቅላዩ የተወዛገበ መግለጫ እና የግብፅ ቁጣ የፌክ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ደ

  • @mdet9828
    @mdet9828 Год назад

    እኛ በአብሀገር ሁነን ብዙመፀዋት ከፍለናል ለአባይግድብ ብዙብርምከፍልናል ግድቡየህዝብነው እጂየምግሥት አይደለም ማንምአያዝም ያባይግድብን የአረብሀገርሤትናት ያሠራችው

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад

    አባይ ምን ይታዘብ😢😢😢 ኢንጅነር ስመኝን ወዳጁን ገደሉት የዘመኖቹን ሆዳሞች ይዘሀቸው ኢድ 😭😭ፍትህህህህህህህህህ ለአማዐራ ህዝብ።።።።።

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Год назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈታወች እናመሰግናለን ግን በጣም አዝኛለሁ በጣም የምወደው እና የምከታተለው ሚዲያ ቢኖር የመጀመሪያው የናተን ነው ትናት ግን ስለፋኖ የዘገባችሁት ከውነት የራቀ ሀሰት ሰለሆነ ካጀዳ ባቶጡ ጥሩ ነው በዬ አምናለሁ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Год назад +3

    ኢትዮጵያ የካደ ቀስበቀስ እግዚአብሔር እያሳየን ነዉ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Год назад

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ እና ለብርሃኑ ጅሉ ሰራዊት

  • @ሀናንሀናን-ቈ4ኘ
    @ሀናንሀናን-ቈ4ኘ Год назад +3

    አማራ ናቸዉ አማራ ለማለት ፈራህ አንተ ደነዝ

  • @teferaderbew9723
    @teferaderbew9723 Год назад

    ግድቡን ግብፅ በመታችው ጥሩ ነበር

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    በጣም ያሳዝናል አማራ በመሆናቼዉ ቡቻ ይህን ያህል ሰቃይ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Год назад +3

    ወገኔ ሆይ ግፍ ያንከሸገሸህ ፈንን እንፈንን መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው የጦሩን ደጅ አዝማች ሳተናው ፋኖን መቀላቀል አለብን ይሄን የአራዊት ስርዓት ከስሩ ነቅለን መጣል አለብን

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Год назад

      ከቅዠትህ ንቃ በፋኖ ስም መነገድህን አቁም ፋኖ ፈነንን እንፈንን እያልክ ፉፋህን አትነፋ ያንተ ፉኖ ተኗል የተረፉ ካሉም በቅርቡ ይተናሉ መከላከያችን እንደናንተ አይነቶችን የማትነን ችግር የለበትም!!!!!!

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Год назад

      @@unitityisstrenght6578 መስሎሃል ቂጣ 😂

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 Год назад

    አጀንዳችን አንቀይርም !!
    አብይ አመዱ ሰው በላ ስርዓት ነው !! 2016 ዓም የአብይና መንጋው ሥርዓተ ቀብር ይፈፀማል !!💪💪💪🛑🛑🛑

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 Год назад +1

    ደረሰ ደረሰ የህዝቡ እርግማን ነው::

  • @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ

    በጣም ያሳዝናል

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Год назад

    መግደልነው ይህ የነብሰገዳይ አስፈፃሚ

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b Год назад

    አዎን ! ለአቢይ የመጨረሻ ሙሌት ፣ ምክንያቱም የሥልጣኑ ጊዜ መጨረሻው ስለደረሰ ።

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Год назад +2

    በሳኡድ አረቢያስ የሚሰቃዩት ወገኖቻችን አይዴሉምዴ 😢😢😢😢😢

  • @tueb3879
    @tueb3879 Год назад

    ያማራ ህዝብበጣምእየተሰቃየነው እኛስለግድቡ አይመለከተንም ተሞላ አልተሞላ የሰጠውጥቅምየለም😢😢😢😢😢😢ፍትህ በግፍለታሰሩአማራወች

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Год назад

    የአማራ ህዝብ የህሊውና አደጋ እጅግ በጣም አሰቃቅም አደገኛም ነው።አማራው እጅግ በጣም አምርሮ ካልተነሣ መጥፍያው ተቃርቧል።

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus6390 Год назад

    Selam. ❤❤❤

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    የአማራ ህዚብ እያለቀ እየታሰረ ግድብ አያሰደሰተኝም ፍትህ ለወገኔ 😢

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Год назад

    ግድቡ ከእንግዲህ የመሀሉ በኮንክሪት አይሞላም ማለት ነው ? ከሆነ የግብጽን ፍላጎት ለመጠበቅ የተደረገ ሊሆን ይችላል ።

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ።የገስታቦ የናዚ ማጎርያ እንካንም ኮቪድ አለፈ እንጂ ለሌላ ተላላፊ በሽታ ሊይዛቸው ይችላል ። የታሰሩት በአማራነታቸው ነው ሌላ ምን አለ። ይህን የአፓርታይድ ናዝ መንግስት ማውረድ ግዴታ ነው። ድል ለአምሃራ ህዝብ ይሁን።

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Год назад

    የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ንግግር ግራ ሲያጋባ ይኸው 5 አመት ሞላው

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Год назад

    ይህ ፍፁም ከሰብእዊነት ያፈነገጠ እስር ፧ ስቃይ ይሄ ውርጋጥ መንግስት ለፍርድ መቅረብ እንዳለበት ብሎም ምስሉ በመላው አለም መጋለጥ ያለበት ቶርች ነው። እንዴት የሰው ልጅ ሲጀምር ባላለቀ ህንፃ አስሮ ምግብ ውሀ ከልክሎ ይቀጣል በእውነት ልብ ይሰብራል ሰው ሆኖ መፈጠርን ያስጠላል አብይ እድሜህ ይጠር ይህ ስቃይ ለልጆችህ ይሁን ። የሰአታት ግዜ የቀራትን 2016 አያሳይህ መርዝ ነህ

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Год назад

    መቸሰ ዕዉነት ተናግሮ ያዉቃልና እርሱ የተናገረዉ ተቀባይገት ይኖረዋል?

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ውግኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @abe8141
    @abe8141 Год назад +1

    አብይን ይገላግለን