የወርቅ ዋጋ አስገራሚ ለውጥ ቅመሞችዬSeifu on ebs ተጠቀሙበትYetbi tube Donkey tube dallonentertainment

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 40

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 3 дня назад +4

    ወላሂ ስጦታቀረቶ ደመወዜንአስታክለው አይሰጡኝም ብቻ አላህ የማታእጀራ ይስጠን

    • @Denametube
      @Denametube  3 дня назад

      አይዞሽ የኔ ፍቅር

    • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
      @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ 2 дня назад

      እንዴ እኔ ሀድያ በሄድኩበት ለኢድ ራሱ አይሰጡኝም በተለይ የባለፉት ኢዶች ሀላዋ እንኳን አልሰጡኝም ኧረ የራሴንም ብር በስርአት አይሰጡኝም

    • @MuneeraFathima-uo5pv
      @MuneeraFathima-uo5pv 2 дня назад

      ​@@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋአብሽሪ የኔ ዉድድድ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 2 дня назад

      በስንት ወር ልዩነት ነው ይህን ያህል የጨመረው??

  • @semiraadem2865
    @semiraadem2865 3 дня назад +2

    ሀሳብሺ ጥሩ ነው ማሻአላህ ግን ይሄን ያክል ትርፍ የለውም እኔ የዛሬ 2 አመት የገዛሁት ከነታክሱ ዛሬ ላይ ትርፉ 600 ሪያል ነው ቢሆንም ብር ይይዛል ጥሩ ነው

    • @Denametube
      @Denametube  3 дня назад

      እንደ ግራሙ ዋጋውም ይለያያል እኮ ሆድዬ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 3 дня назад +1

    ከልብ ጠልቃ ስለምታውቅሽ እና ስለምታምንሽ ነው ወላሂ የሰጠችሽ አማናን መወጣት በጣም ትልቅነት ነው አላህ ይጨምርልሽ በዚህ ሳአት እንኴን ጔደኛ ቤተሰብም አይታመን ❤

    • @Denametube
      @Denametube  3 дня назад

      @@zeynebendris አሚን ሆድዬ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 2 дня назад

      የኔም ጉደኛየ ቤተሰቦቿ እያጠፉባት ሀገሯ ልትገባ ስትል አጠራቅማ ብልከው አይሰጡኝም ብላ ስለፈራች እኔ ጋ አስቀምጣ ሄደች የውም እኔ ሌላ ሀገር እሷ ሌላ ሀገር ቤተሰቦቸን አታቅ እኔ የሷን ቤተሰብ አላቅ የውም እኔ ፈርቸ የቤተሰቦቿን የህት የወድም ያባት ቁጥር ተቀበልኳት አድ ስልክ ብቻ ይዤ ቢጠፋስ በምን አገኝሻለሁ ብየ ፈርቸ ስወስት አራት ቁጥር ተቀብየ አዱ ቢዘጋ አዱ ቢጠፋ ባዱ አገኛታለሁ ብየ ስላሰብኩ እሱን ተቀብየ ሄደች ከዛ እዛ ስትሄድ እደፈራችው ቤተሰብ ብር ነው የሚፈልጉ ከገባች በኋላ በራሷ ላኩላት የውም ቤት የሚገዛ ገዘብ ነው አስቀምጣ የሄደች እኔም አልሀምዱሊላ ከላኩ በኋላ ቀለለኝ ብዙ ብር ስይዝ አረቦች ያዮብኛል ብየ ስለምፈራ እዳይጠፋብኝ እሰጋ ነበር ግን አልሀምዱሊላ ሰወችም ሳያዮኝ ብሯን ላኩላት አማና ለሰጪው ቀላል ነው ለሚይዘው በጣም ይከብዳል የሰው ገዘብ በጣም ያሳስባል የውም በሰው ቤት ተሰርቶ የተገኘ

    • @semiraadem2865
      @semiraadem2865 2 дня назад

      @@AAa-gs6dn ጎበዝ ጊዜው ከፍቷል እንጅ የሰውነት መገለጫው ይህ ነበር ወላሂ እንደሰው ብር የሚከብድ ነገር የለም ግን ለአንዳንዶች, ,,

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc 2 дня назад

      ​@@AAa-gs6dn አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ የኔ እህት አማና ትልቅ ነገር ነዉ አላህ ይጠብቅሺ

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 2 дня назад

      ሳውድ አሁን ስንት ገባ ወርቅ ከወር በፊት ٢٨٠ ነበር ምን ዛሬስ የምታውቁ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 2 дня назад

    እኔም የዛሬ አመትና ሁለት አመት ገዝቻለሁ ግን እምለብሰው ነው ዛ ግን ተወዷል ግን ለምን ሸጥሽው ሀገር ስትገቢ ቢቸግርሽም ትሸጭው ነበር ግን 21ካረት ነው አሪም ለመሸጥም ሀገር

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 дня назад +1

    መሻአላህ በጣም ብልህ ልጂ ነሽ ወላሂ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 2 дня назад

    መሻአላህ ከልጅቷ ማመን የአንቺ መታመን አላህ ይጨምርልሽ

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 3 дня назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ መታመን ለራስነው

    • @Denametube
      @Denametube  3 дня назад

      @@እማ-እማ አሚን ሆድዬ

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv 2 дня назад

    ማሻ አላህ ሀይለኛ ነሽ

  • @gjk8731
    @gjk8731 3 дня назад +1

    እኔ የዛሬ 3አመት የገዛሁት አለኝ ጠገሙን 22ካራት ነው 170ድርም ነበር የዛኔ አሁን ሰንት ገባ

    • @Denametube
      @Denametube  3 дня назад

      297 ቀንሶ ነው 300ገብቶም ነበር

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 дня назад

      እኔም በ5ሺ ሪያል በ165 ነበር የገዛሁት

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 2 дня назад

    ሰህ ውነት ነው

  • @ለይላ.ክድር
    @ለይላ.ክድር 3 дня назад

    ማሻአላህ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 дня назад

    ወላሂ እኔ በበቀደም ስጣታ የተሰጠኝን ብር ስብስብዉ ልገዛ ፈልግ ስትዮዋን ሱቅ ዉስጂኝ ስላት ለአፊዋ እሺ ትለኝለች ግን ሱቅ ስቶጣ ጨራሽ እኔ ዉስጂኝ ፈልግ አንድዋን ስራተኛ እዛ መዉጣት ጀመረች ግን እኮ በገዛዉ ችግር አነበርዉም በጣም ከፋኝ ወላሂ አላህ ይስራዋን ይስጣት😢😢 ስስበዉ አንጂቴ የራል

    • @MuneeraFathima-uo5pv
      @MuneeraFathima-uo5pv 2 дня назад

      አብሽሪ ዉዴ ዱባይ ከሆንሽ በኦንላይን ከሪም ጥለቢ ሀቀኛ ናት

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 2 дня назад

      @@MuneeraFathima-uo5pv አዎ ዱባይ ነኝ ገዝተሽ ታቃይለሽ ወይ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 2 дня назад

      ብርሽን እንድትይዢ ያረግሻልኮ ሱቅ መሄድ ብር መጣል ነው​@@fateiyahamza6072

    • @kemertube-cv6tp
      @kemertube-cv6tp 2 дня назад

      ​@@fateiyahamza6072ቁርጥ ብለሽ ውሰጅኝ በያታ

    • @RahmaRahma-bq9in
      @RahmaRahma-bq9in День назад

      በኦላይን እዳገዢ እዳትሸወጂ ግራሙ ሊቀንስ ይችላል እደምንም ሴትዮሽን ለምነሽ ወተሽ በአይንሽ አይተሽ አማርጠሽ ግዢ​@@fateiyahamza6072

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 2 дня назад

    ዱባይ የገዛችሁ ንገሩኝ መግዛት ፈልጌ ውድነው አለችኝ

    • @jesusmysaviour2468
      @jesusmysaviour2468 День назад

      5 ቀን በፊት 6:38 ግራም በ 2150 ድርሃም ነው የገዛሁት 21 carat የእጁንም የቫቱንም ጨምሮ ለአንድ ግራም 336 ድርሃም አካባቢ ነው ዱባይ ነው የገዛሁት

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን День назад

      @@jesusmysaviour2468 ወዬ ውድነዉ ኧረ

  • @kuludandlulustube
    @kuludandlulustube 3 дня назад +1

    የሠዉ ደስታ እሚያስደሥታችሁ እሥኪ 50ሺህ አሥገቡኝ ዉዶቸ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 3 дня назад

    ሳውዲ ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @Ty23r
      @Ty23r 2 дня назад

      ሳኡዲ ሥንት ገባ

    • @semiraadem2865
      @semiraadem2865 2 дня назад +1

      @@Ty23r 290 ከዶሪባው ጋ 333

    • @Ty23r
      @Ty23r 2 дня назад

      @@semiraadem2865 አንዱ ግራምነው