Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በሰላም ደርሰናል ቤተሰቦቻችን ደስታችን ደስታቹ ስለሆነ እናመሰግናለንና❤❤
ደስብሎናልወላሂ ከመጥንበላይ
እንኳን ደስ አለህ አብርሽ
እንኳን ደስአላቹሁ ❤❤
ብእውነት ብእውነት ብጣዕሚ ደስ ኣለኝ ❤❤❤😢❤❤❤❤
እስኪ የአብርሽና የሩታን ደስታ ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤
እኔ ❤❤❤❤❤
እኔ በጣም❤❤
እኔማርያምንበጣምነውደስያለኝበፍቅርበደስታያኑራችሁቸሩመዳኒአለም❤❤❤❤
እኔ
አደራ አብርሽየ እሩታን እንዳይከፍት እዛ።ለአንተ ብላ መስዋት እየከፈለች ነው
📸ውዶቼ ሩታና አብርሽ ተደስተው ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል በሆነው ነገር ሁሉ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 😍👍
እኛም ደስስስ ብሎናል እንኖደሀለን
እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ❤
🎉❤❤❤❤
❤❤❤
እኛም ደስ ብሎናል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለኤፍሬም ስጦታ ተሰቶት አያቀም ይሰጠዉ የምትሉ ተናጉሩ ቤተሰብ
_ለራሳችን እንደ ፈረሰ ቤት የተመሰቃቀለ ሂይዎት እየኖርን ለእነሱ የተጨነቃችሁ ሁላ እንኳን ደስ አላችሁ_
ትክክል
ኤ ወላህ የልቤን አልሸዉ የኔ ሂወት ከነሱ የከፍ ነዉ ግን በነሱ የምር በጣም ተጨንቄ ሳለቅሰ ነበር 😢እኳን ተሳካላቸዉ❤
ወላሂ በጣም ትክክል
እውነት ፈጻሚያችውን እግዚአብሔረ ያሳምረላቸው
ለሙቤ ትልቅ ስጦታ ስጠው ጌታን በጣም ምርጥ ወንድም ጓደኛ ነው
ሰብርኒ ቤት ይግዘለት ክክክክ
ደምሪኝ እህቴ
@@NesrineMusaክክክክ ቤት
ክክክክክ ስልክ ገዛለትኮ አይበቃውሞ እንዴ መልካምነታቸው ይቀጥል
ምነው አብርሽ ለሙቤ ያረገው ከእናት ልጅ ይበልጣል
አቤት የመዳም ቅመሞች እኮ እንለያለን ከራሳችን ደስታ በላይ የሰዉ ደስታ ከምንም በላይ ያስደስተናል ክብር ለመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤
👍👍👍👍
እውነት ነው የምር እኔም በጣም ደስስስስ ብሎኛል
እውነት ነው ወላሂ እንዴት ደስ እዳለኝ እደው ማዳምን እግሯን ያዝልኝ ከቤት እዳቶጣ እያሉክ ነበር እስከሚለቀቅ ደስ ሚለው ነገር አሁን ልኖጣ ነው ወደ ዙረቷ በነገራችን ላይ የኔ ማዳም ብቻ ናት ምዞረው የናተም ናቸው ውይ ስልችት ምርር ነው ያለኝ ደሞ እኮ በጊዜ አገባ ፈጅር አዛን ሲል ነው ምገባው 😢😢😢 ምርር❤ነው ያለኝ መች የተረጋጋ ኑሮ እደምኖር አላቅም 😢😢
👍👍👍👍👍
ትክክልወላሂ
በጣም ደስ የሚል ብስራት ነው ፣ እንኳን ደስ አላቹ የጓደኝነት ጥግ ሙቢ ፣ የአፍቃሪ ጥግ ሩታ፣ የቤተሰብ ጥግ ጋሼ፣ የእህት ጥግ ኤልዳ፣ የወንድምና እህት ጥግ የአብርሽ እህትና ወንድም፣ የልጆችን ስሜት መረዳት የሩታ ቤተሰቦች : ይህ ሙሉ ስብስብ ፣ የአንድ ሃበሻን ቤተሰብና ፍቅር ጥምረት ይወክላል : የዚህ ውጤት ኤልዳና ሙቢ ጥረት ነው ፣ ሩታ ማለት ከልብ ፍልቅልቅ ውብ ንጹህና መልካም ሴት ነች ፣ አብርሽ የበፊቷ መሄዷ እድለኛ ነህ ለካ እመቤቴ ይህችን ፍልቅልቅ አዘጋጅታልህ ኖሯል ፣ ብቻ ደስ ይላል ሩታን እዛ ቤተሰብ ውስጥ እመኑኝ ከማንም በላይ ጋሼ ከልቡ እደሚወዳትና የተለየ አይን እንደሚጥልባት ድርብ ሃላፊነት ስለሚሰማው ፣ በዚህ አጋጣሚ የሩታን ቤተሰቦች ታላቅነት ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ፣ ፍቃድ ሲሰጡ የዚህን ህዝብ ኮመንተ ሳይመለከቱ ይጋሽየን ቤተሰብና ፍቅር ጥምረት የልጃቸው የማስረዳት አቅም የአብርሽን ልበ ቀናነት ግምት ውስጥ በማስገባት ነው።ሙዚቃ ቅንብራችሁ የተለየ ድምቀት ነው ለፕሮግራማችሁ።
በጣም ከምር እግዚአብሔርኮ ለኛ የማይጠቅመንን አርቆ የሚጠቅመንን በእጥፍ ይሰጠናል ማርያምን እኛ ሠዎች የሆነ ችግር ሲደርስብን ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለንጂ እግዚአብሔር ሲፈትነን መዉጫ በሩን አዘጋጅቶ ነዉ እግዚአብሔር ሲፈትነን ካለፈዉ ህይወት የበለጠ አዘጋጅቶልን ነዉ ።
በትክክል የተገፋ ሰው ወድቆ አይወድቅም የዛችኛዋ ቤተስብ አብርሽን ገፍተውት ነበር
ከምር በጣም ነው ደስያለኝ ደስ ይበላችሁ
ፈጣሪ አክስትሽን እንደ እናትሽ እያየሽ .. እሳችውም እንደልጃችው እንዲያዩሽ.. እሩታ ምኞቴ ነው ደስታችሁያማረ ይሁን ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🥰
አሚን 🥰🥰🥰
ሙቤ ገራገሩ😢❤ እንኳን ደስ አላችሁ ሩታና አብርሽ ሚዲያ ላይ ተጀምሮ ሚዲያ ላይ እንዳያልቅ ፀልዩ በርቱ❤
የሩታ ቤተሰብ በጣም መመስገን አለባቸው ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ምሳሌናቸው አብርሽዬ ጌታ ያረግልህ ላተ ያሰበልህ የተጠነቀቅልህ በተጎዳኽዉ የራስህ የሆነችውን ጌታ ስለሰጠህ ጌታ ይመስገን ሩታዬም ቅን የሆን አብርሽን ስለሰጥሽ ጌታ ይመስገን ደሞ ጌታ ትግስትን ጥበብን ማስተዋልን ጌታ ስለሰጥሽ አሁንም ያብዛልሽ የአብርሽ ወንድሞች እህቶች ፀሎታችን ጌታ ስለሰማን ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ብሎናል በሁላችሁም ቤት በስደትም ያላቹ ደስታቹ መሉ ይሁን አገራችን ሰላም ያድርግልን ጌታ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ብሎኛን በጣም ደሞ በቅርቡ 100ሺ ቶቶሎ ቪድወ ልቀቁ ሩታ ደሞ ትምርትሽ ላይ በርች ሙቤም ምርጥ ሠው ማነው እንደኔ ኤልዱ ያሣዘነችው ብቻዋን ቀረይ እያለቀሰይ የኔ ሙስኪን በርቱልን
የአብርሽ ና የእሩታ ደስታ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንን ያረብ
Amen
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ደስታም ያስለ ቅሳል ለካ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይድርሰው አብርሽዬም ሩታዬም እንኳን ደስ አላችሁ ማርያምን ክምገልፅው በላይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እምቤቴ ድስታቹን ያብዛላችሁ
ደምሪኝ🙏
ደምሪኝ
😍ደስ ብሎኛል ከዝህ ቤተሰብ ጋር በሀዘንም በደስታም ግዜ አብራችሁ ለነበራችሁ 👍 ሁሉ እኳን ደስ አላችሁ❤👍
ደምሪኚ
እንኳንአብሮደስአለን❤❤❤
በጣም
በጣም የማይጠገቡ ቤተሰብ❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ደስአለን
የኔ አባት አብርሽ ከሚባለው በላይ ደስታው የምር ማሻ አላህ ከመጥፎ አይኖይ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስጠብቃቹ ነው የዋአልኩት ❤ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል ተመስገን ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ 🙏💝💝💝💝
እኔራሱ፣እቅልፍ፣አልተኛሁም፣እሳቸውን፣በመጠበቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽ.እንኳን.ደስ.አለክ
❤❤❤❤❤
@@yefkrbiteseb5534ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
የአብርሽ ቤተሰቦች በሙሉ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
የሙቤ ወዳጆች አብርሽ ቤተሴቦች ደስታዬ ወደር አጣ ደስ ያላችሁ ብቻ👍👍👍👍
ከናንተ በላይ ባይሆንም በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምዬን ሰው ለፍቅር እንዲዚህ ሲሆን ደስ ይላል እስከመጨረሻው አይለያችሁ እወዳችሆለሁ አቦ
ግሩፓችሁን ሙቤ በጣም አድምቆላችኋል። እንኳን ደሥ አለሽ ሩታ በይበትምህርትሽጎበዝሆነሽ ቤተሠቦችሽን ማኩራት አለብሽ። እዳትዘናጊ።
ወንድሞችክን እና እህቶቾክን አለማድነቅ አይቻልም ተሳክቶላቹዋል የልፋታቹ ውጤት ነው እንኳን ደስስስስ አላቹ❤❤❤
❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ያሳመሩት ሙቢና ሩታ ናቸው ያሳመሩት ውሌም አይለያቹ ክምር የማዳም ቅመሞች እኛንም እንደዚህ ያስደስተን የነሱን ደስታ እንደተደስትን የኛንም ያስደስተን❤❤❤❤ አሚን ውሌም ተደስቱ
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብልናል ❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ሩታን ጥሩ አድርገህ ያዛት የትምርቷን ነገር አደራ😂😂😂 መልካም የፍቅር ዘመን ምርጦች
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጭ ቤተሰብናችሁ የእሩታ ቤተሰብ መመስገን አለባቸዉ በዚህ ስአት የልጅን ፍላጎት የሚያሞላ ቤተሰብ ደስ ይላል
ውዴድምሩኝ
የአብርሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስ አላችሁ ELduye እንኳን ደሰሰሰሰሰሰሰ አለሽ ሐሚም ኤፍሬምየ ሙቤ የድካማችሁን ዋጋ ስላገኛችሁ በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እፍፍፍ ከመደሰቴ የተነሳ ስተየ ደጋግሚ እዳየሆቸህ እናም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቹህ መላውየአብሩሽ በተሰቦች ❤❤
አኳን አብሮ ደስ አልን ሁቢ😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿
እኳን አብሮ ደስ አለን ቤተሠብ እኔም ደጋግሜ ነወ ያየሆቸው ከደስታየ ብዛት ያዝልቅላቸው
በጣም😂😂😂😂
@@habeeba8251 በጣም ያስቃል ተቆጣጥርውኛል
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ እሩታዬ የፍቅር አምላክ ክሶሻል በጣም ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉 አብርሽዬ በስተመጨረሻ ህይወት ይቀጥላል አየከው አይደል ሁለተኛ የተሳሳተ ውሳኔ አትወስን እወዳቹሀለው❤❤❤🎉
የልጁን ፍላጎት የሚያከብር ቤተሰብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን(3)እንኳን ደስ አላችሁ በረቱ አንችም በትምህርት ጎብዘሽ በጥሩ ዉጤት ቤተሰብሽ ማስደሰት አለብሽ ጊዜሽ እንዳታባኪኒ ሩት ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ በሁሉታችሁ መካከል በፍቅር ዙረያ ፕራክ አትስሩ የተሰጣችሁ ፍቅር ፈጣር በማመስገን መከባበር ኑሩ በድጋሚ እንኳን ደስአላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል ለሙቤእና ለካሜራማን ስጦታ ይሠጣቸው
እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል እመቤቴ ማርያም ፍፂአማቹህን ታሳምርላቹህ ደሞትልቅ ደረጃደርሳቹህ ትዳር ይዛቹህ ወልዳቹህ ከብዳቹህ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ሁነሽ ተምረሽ በተሰቦችሽንም አስደስች የኔቆንጆ ምርጥ ፋምሊ ዉላቹህንም ዉድድድድ
❤❤❤🎉🎉
አሜን፫
ወይኔ በአላህ ስም ደስ ሲል የኔ አብሮ መዝለል ምን ይሉታል አሁን መጨረሻቹን አላህ ያሳምረው ወለከል ሀምድ
የኛንም ደስታ አላህ ያቀርብልን የመዳም ቅመሞች በነሩታ የትደስታቹሁ ሁሉ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹህ የአብሪ ቤትስቦች በሙሉ🎉🎉🎉❤
ውዴ እንም ደምሪኝ❤❤
አሚን❤❤❤
አሜን
እንኳን ደስ አለቹ እስከመጨራሻም ደስታ ያርግላቹ ወይ ሙቢ ዘና አርገሀናል. ዱአህም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 ከሁን ቦሀለ በደስታ እንጂ ተከፍተቹ እንደናያቹ ያርስበርሰቹን ልብ ጠብቁ በምንም እንደሰብሩት🎉🎉
ከፈተና ቡሀላ እረፍት አለ አብርሽ ተማርበት ፈተና ሲመጣ መታገስ ልምደ እንኳን ደስ ያላችሁ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ እህት ከፈተና በሗላ ረፍት አለ ለኔ ካልተፈቀደው ጋር 8 አመት ካጠፋሁ በሗላ የአብርሽ ህይወት ገጥሞኝ ነበር ፈተናው ሁሉ አልፎ አሁን በዘር ተባርኬ አለሁ ይመስገን ፈጣሪ መጨረሻቸው ይመር በዘር ይባረኩ እላለሁ
ትልቅዋ እህትዮሁ እሱዋ እያየሁ የማለቅሰሁ ነገርስ የወድሞችዋ ያላት ፍቅር ይለያል አይለያቹዉ ሩታ አብርሽ my Love❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሺ ሩታየ እንድሁም የአብርሺ ቤተሠቦች የምር እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታችሁ ደስታችን ነው ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወይ ቡታጅራ ምንድን ነው ሚስጥሩ እንዲህ ፍቅር በፍቅር ! መታደል ቡታጅራዎችን በጣም እወዳችዋለሁ ከ ክብረት ጋርወይ የዘፈን ምርጫው !ትግርኛው በ አማርኛው ቢት ዋው ! ባጠቃላይ የ ዘፈን ምርጫችሁ አንደኛ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ አደራህን እዳታስከፋት አንት ብላ ነው ሁሎን ነግር ትታ የሄደችዉ ምልካም ልጅ ናት አንተም መልካም ልጅ ነህ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ
ትክክል ወላሂ እውነትሽን ነው
እንኳን ደስ አላችሁ ሩታዬ አብርሽዬ በጣም ደስ ብሎኝል ማሪያምን💋💋💋
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እኛንም ደስ ብሎናል ሩታዬ&አብሪሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አስከ ሂወት ፍፃሜ ያድርግላችሁ♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀
አሜን ጋል ዓደይ❤❤❤
ጌታ ሆይ ስለ ሁሉ ነገር ምን ምለሽ አሌኝ ታማስጌን ከምለ በለይ ደስ ብሎኛል አብርሽና ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለቹ ከአብርሽ ስያዝህን ያዛናቹ ከማልከቾቼ እንኳን ደስ አለቹ ❤❤❤❤❤🎉
@yefkእንድማምርውዴrbiteseb5534
እንኳን ደስ አላቹህ አለን ከአብርሸ በላይ ደስ ያለው ይፍሬም ነው የወንድሙን ደስታ ቲያይ ❤
የአብርሽና የሩታየ ደስታ በጣም ነው. ያስደተኝ እንካን ደስ አላቹሁ
እሰይ ሰለቴ ሠመረእሰይ ስለቴ ሠመረለቅዱስ ሚካኤል ነግሬዉ ነበረ የጭንቅ ደራሼ ሚካኤል አላሳፈረኝም🩷🩷 የተሳልኩትን ለመስጠት ያብቃኝ አብርሼ ልክ እንደ ወንድሜ ነዉ የምወድህ ደስታህ ደስታዬ ነዉ 🩷ቅመሞችዬ እንኳን ማርያም ማረችን የተረገዘዉ ጭንቀት ተወለደልን እፎዬ ተመስገንንንንን እንኳንንን ደስስስስስ አላችሁ🩷🩷🩷
💖💖💖💖♥️♥️💞💞🙏🙏🙏❤❤❤❤♥️♥️💖💖🙏💖💖♥️♥️
ኡፋ ሀዘን ይጥፋ አሜንሩታዬ ቤተሰቦችሽን በትምህርትሽ የምታስደስቺ ያርግሽ አሜንእግዚአብሔር ዘመናችሁን በፍቅር ፣በመተሳሰብ ፣በመከባበር ያኑራችሁ አሜንሩታ ስትደክም አለሁ የምትላት አብርሽ ሲደክም አለው የምትይው አንዳችሁ ለአንዳችውሁ የምትኖሩ ያርጋችሁ አሜንየፍቅር ሸማ ያላብሳችሁ አሜንለሰርጋችሁ ያብቃን አሜንእወዳችዋለው አብርሽ ሩታን አደራ ሩታ አብርሽን አደራ እኔም ከዚ ሆኜ እልልልልልልልል ብያለሁ ተመስገን ፡፡
የሰዉ ልጅ መጀመሬዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሴምር ነዉ የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን አብርሺና እሩታ ኡፍፍ ሁሌም ተደሰቱ❤🥰👍
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም የሰው ደስታ የሚያስደስተው♥♥አሁንም መጨረሻቹን ያሳምርልን🙏
እንኳን ደስ አላቹ ለሁላቹም እፍ ተመስገን አብርሽ እግዚአብሔር ይወደኃል ምርጥ የሆነኝ ልጅ ስጠህ መካስ እንዳዚ ነው በርቱ በፍቅር መሃል ቡዙ ፈተና አለው በርቱ ሁላቹም ❤
እንኳን ደስ ያላችሁ አብርሽና ሩታ የሠው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ❤❤
አለም ላይ እደዝ ፍቅር አይቸ አላቅም እደዝ ያየነው ለመጀርና ለመጨረሻ ይሆናል በጣም ያምራል እድና ጠና ይስጠቹ❤❤❤
አንድ አንዴ ነገሮች ዝብርቅርቅ የሚሉ ባታባታውን ልዙ ነው እንግዲ በጣም ደስስስይላል መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የኔ ውቦች❤
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ እኔማ ስትደሰቱም ተደስቸ ስታለቅሱም አልቅሸ 😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂእኔም
እኔም😂😢😊
እኔም 😢😢😢😢
የእውነት እንኳን ደስ ኣላቹ ለሁላቹም እፍ ተመስገን ኣብርሽ እግዚአብሔር ይወደኃል ምርጥ የሆንች ልጅ ስጠህ መካስ እንደዚ ነው በፍቅር መሃል ብዙ ፈተና ኣለው በርቱ ሁላቹም ❤❤❤❤❤❤እህታቹ ነኝ ከትግራይ
በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤ አብርሽ ለእሩታ ማህተብ ገዝተህ አስባርከህ እሰርላት❤❤❤❤❤❤❤
ወይይይኔኔ አብርሽ ሩታየ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እስከዘላለም አብራችሁ ኑሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደስስስስ ያለህ አብርሽ ሁላችሁንም እንኳን ደስ ያላችሁ ክብርና ምስጋና ሰው ሲያዝን አብረው ለሚያዝኑት ሲደሰቱ አብረው ለሚደሰቱ አንዱ ሲጨነቅ አብረው ለሚጨነቁት የመዳም ቅመሞች እኛንም ከስደት አውጥቶየእረፍ እጀራ ይስጠን
ትክክል አሚንን❤
አሚን ያረብ
አሚን ያረበልአለሚን
አሚን
አቤት ደስታችሁ ደስ ሲል አብርሽ ትልቅ ትምርት አስተምራችሁናል አንድ ሰው ትዳርም ፍቅረኛም ይለያይ ዳግም ሂወት ይኖረንን አይመስለንም አብርሽ ተውኖታል ሩታ ደሞ የተጎዳን ልብ እደት መመለስ እዳለ አስተምራችሓል
የእውነትኛ ፍቅር በአብረሽና ሩታ ላይ አዬውት እግዚአብሔር አብራሃምኛ የሳራ ትዳር ይባርካችሁ የጋሽ ልጆች ስዎዳችሁ ውውውውድድድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የእውነት ደስ እሚሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤❤
በጣሙነዉሚወደቹ
እልልልልልልልልልልል በፈጣሪ እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ የናንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው የሩታ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባረካችሁ አብሪሽ እና ሩታ ❤❤ደስታቹን ማየት በጣም ደስ ብሎናል እንኩዋን ደስሥሥ አላችሁ ይሄ ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ ለቅሶሽ በደስታ ተቀየረ የኔ እናት ስወድሽ ❤❤
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው ማነው እንደኔ 12 ሰዓት እስከሚሞላ ትግስት አልሰጥም ያለኝ እና ደስ ብሎኛል አብረሽ እንኳን ደስ አለህ እስቴ አብረሽ ደስታ ያስደሰታቸው በላይ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ በጣም ደስ የሚሉ ላንተ የሚጨነቁ ወንድም እና እህቶች አሉህ በጣም ታድለሀል እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እውን የሩታና ያብርሽ ደስታ የተደስተ 10k❤❤❤❤
ሙቤ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለህ እዳታይነት ጓደኛ ለኔም እግዚአብሔር በሰጠኝ የኔ የዋህ❤
አብርሽ &ሩታ እኳን ደስ አላቹ የእዉነት ከዚህ በፊት ኮሜንት ፅፌ አላቅም ደስታቹ ደስታችነዉ
ማርያምን ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስታሰቀኑ የኔ ምርጦች ውድድድድድድእንኳን ደስስስ አላችሁ ሩታዬና አብርሽዬ ቅዱስ ሚካኤል ጅማሬሪውን እዳሰማረላችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርው በጣም ደስ ብሎኛል ሚካኤልን
እሽ እማ
ደስታየ ወደር የለውም በደስታ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ደስታችሁን ያብዛላችሁ አብርሽ ደስታህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል የተከፍችሁ እግዚአብሔር ደስታችሁን ይመልስላችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እጀራን እግዚአብሔር ያድለን የማታ እጀራ የሠው መውደድ አያሣጣን ለሀገራችን ያብቃን🎉❤😊
ፈትህ በስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😥😥😥😥
😢😢😢😢😢እነሡማ ተረሡ 🥺🥺🥺
😢😢😢
በጣም😭@@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
በመብርሀን በደስታ ብዛት የምይዘውን የምጨብጠውን አላውቀውም ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብርሀን መጠረሻችሁን ታሳምርላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤ 😘😘😘😘😘😘
እኔራሱ እራት እየሰራው ብቻዬን እየሳኩኝ ነው ዘይት ተደፍቶብኝ ነበር😢
እወይ እንዴት ደስ እደለኝ እኛ የመደም ቅመሞች ስታለቅሱ አብረን አልቅሰን ስትደሰቱ ተደስታን ክብር ለመደም ቅማሞች ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ❤💐💐💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
እናቴ ትሙት በጣም ደስ ብሎኛል እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፉፉፉ የፍቅር አምላክ የቅድስት ድነንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔምስንትይ አየሁት
እንካን ደስ ብሎኛል አለ እግዚአብሔር መጨረሽ ያስምርችው አብርሽዬ ሩታን እንዳት አስክፉት አንተን ብላ ነው በታስቡን ትታ ያ ሄዳችሁ ❤🎉
አየክ አብርሽ ፈጣሪ የተሻለ ሊሰጥህ ሲፈልግ የማይጠቅምህን ይከለክላል❤❤❤ተመስገን ❤❤
ጌታን ኮሜንት ጽፈ አላዉቅም ነበር ግን ዛረ በጣም ደስ ብሎኛ ሩታና አብርሽዬ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽና እሩታ እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤
አብርሽ እንኩዋ ደስ አለህ ሩታዬ በይ አደራ ሙቢ ላንተም የምታስብልህ እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ አንተ የዋህ እ/ር ይጠብቅህ ደስ ብሎናል ሃይሚ ኤፍ ኤልዱ ሁላችሁም አንኩወን ደስ አላችሁ
ደስታችሁ ደስታችን ነው👏👏ፈጣሪ መጨረሻውን አሳምሮ በፍቅር ያኑራችሁ👩❤️👨🙏
በቃ የሁለታቹሁ ደስታ ማየት ነበር የጠበኩኝ እንካን ደስ ኣላቹሁ ፍቅራቹ ዘላቅይ ያድርገው ዘመናቹሁ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
እንኳንም ደስ አለህ አብርሽ ወንድማችን በእውነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኛም ደስ ብሎናልን ደስታችሁ ደስታችን ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ደስታችሁን ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤
ፍቅር እስከ መቃብር ደስታችሁ ደስታችን ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እኔን የገረመኝ የእኔ አብሮ መዝለል ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ እንወዳችሗለን የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤
እኔምዘለልኩኚጉድደስታ
ደስ ብሎኛል 😂😂❤መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላቹ❤❤
ዋው የአብሪሽ ቤተሰቦች እኳን ደስ አላቹ እስቲ ደስታቹሁን በላይክ አሳዩን
ጨቆኝ ነበር እዃን ደስአላችሁ ውዴ❤❤❤ፍጣሪ መጨርሻውን ያሳምርላችሁ❤❤
ኣብርሸ እና ሩታ እንኳን ለዚ ኣበቃቹ በጣም ደሰብሎናል ወለዱ ክበዱ እታቹ ነኝ ከትግራይ❤
*_የሰው ደስታ የማያስደስተው አለ ብየ አላስብም በተለይ እኛ የመዳም ቅመሞች ወላሂ በጣምምምምም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤A&R❤ደስታችሁን እስከመጨረሻው አላህ ያድረግላችሁ ያለብ_*
በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በቃ ደስታዬን መቁጣጠር አቅቶኛል ከእንግዲ እግዚአብሔር ደስታቹን ያርዝምላቹ እፀልይላች አለው ውድ ቤተሰቦቹ ❤❤❤🙏🙏🙏
አሁንም ይችን ቀን እንጠብቃለን የአብርሽድምቀት. እንደምትስቁባለሙሉተስፋነኝ
አብርሽ ግን የሙቤን ውለታ መቸ ነው የምከፍለው እህት ወድሞችህስ ስለተወለዱህ ነው የሱ ግን ይለያል የኔ የዋህ ❤
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ እሩታዬ❤️❤️❤️የሙቤ አድናቂዎች የት ናችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አይለያችሁ ሩታየ አደራሽን አብርሽን እዳታስከፊው❤❤❤❤❤ መልካም የፍቅር ግዜ
ኡፍፍፍፍ ደስስስስስ ብሎኛል እኳንደስ አላቹ የእሙን ደስታ እደናተ ያሳየኝ እስኪ😢❤❤❤❤
ወይኔ ሙቤ ያንተንም አላህ ያስተካክልልህ ያረብ ኡፍፍፍ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልክ እንደኔ
በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹን እጥፍ ድርብ ይጨምርሊቹ ❤❤❤
ኡፍፍ እንኳን ደስስስስስስ ያላቹ ጌታን 12 ሰአት እስኪደርስ ጨንቆኝ ነበር የኔ ሱሶች አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ ያላቹ በጣም ነው ምወዳቹ🥰🥰😍😍
ይችን የመሠለች ልጂ ፈጣሪ ሰጠህ አብርሸ😍😍😍😍😍😍❤
ክብር ለመዳም ቅመሞች ሲያለቅሱ አልቅሰን ክብር ለኛ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
በሰላም ደርሰናል ቤተሰቦቻችን ደስታችን ደስታቹ ስለሆነ እናመሰግናለንና❤❤
ደስብሎናልወላሂ ከመጥንበላይ
ደስብሎናልወላሂ ከመጥንበላይ
እንኳን ደስ አለህ አብርሽ
እንኳን ደስአላቹሁ ❤❤
ብእውነት ብእውነት ብጣዕሚ ደስ ኣለኝ ❤❤❤😢❤❤❤❤
እስኪ የአብርሽና የሩታን ደስታ ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤
እኔ ❤❤❤❤❤
እኔ በጣም❤❤
እኔማርያምንበጣምነውደስያለኝበፍቅርበደስታያኑራችሁቸሩመዳኒአለም❤❤❤❤
እኔ
አደራ አብርሽየ እሩታን እንዳይከፍት እዛ።ለአንተ ብላ መስዋት እየከፈለች ነው
📸ውዶቼ ሩታና አብርሽ ተደስተው ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል በሆነው ነገር ሁሉ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 😍👍
እኛም ደስስስ ብሎናል እንኖደሀለን
እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ❤
🎉❤❤❤❤
❤❤❤
እኛም ደስ ብሎናል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለኤፍሬም ስጦታ ተሰቶት አያቀም ይሰጠዉ የምትሉ ተናጉሩ ቤተሰብ
_ለራሳችን እንደ ፈረሰ ቤት የተመሰቃቀለ ሂይዎት እየኖርን ለእነሱ የተጨነቃችሁ ሁላ እንኳን ደስ አላችሁ_
ትክክል
ኤ ወላህ የልቤን አልሸዉ የኔ ሂወት ከነሱ የከፍ ነዉ ግን በነሱ የምር በጣም ተጨንቄ ሳለቅሰ ነበር 😢እኳን ተሳካላቸዉ❤
ትክክል
ወላሂ በጣም ትክክል
እውነት ፈጻሚያችውን እግዚአብሔረ ያሳምረላቸው
ለሙቤ ትልቅ ስጦታ ስጠው ጌታን በጣም ምርጥ ወንድም ጓደኛ ነው
ሰብርኒ ቤት ይግዘለት ክክክክ
ደምሪኝ እህቴ
@@NesrineMusaክክክክ ቤት
ክክክክክ ስልክ ገዛለትኮ አይበቃውሞ እንዴ መልካምነታቸው ይቀጥል
ምነው አብርሽ ለሙቤ ያረገው ከእናት ልጅ ይበልጣል
አቤት የመዳም ቅመሞች እኮ እንለያለን ከራሳችን ደስታ በላይ የሰዉ ደስታ ከምንም በላይ ያስደስተናል ክብር ለመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤
👍👍👍👍
እውነት ነው የምር እኔም በጣም ደስስስስ ብሎኛል
እውነት ነው ወላሂ እንዴት ደስ እዳለኝ እደው ማዳምን እግሯን ያዝልኝ ከቤት እዳቶጣ እያሉክ ነበር እስከሚለቀቅ ደስ ሚለው ነገር አሁን ልኖጣ ነው ወደ ዙረቷ በነገራችን ላይ የኔ ማዳም ብቻ ናት ምዞረው የናተም ናቸው ውይ ስልችት ምርር ነው ያለኝ ደሞ እኮ በጊዜ አገባ ፈጅር አዛን ሲል ነው ምገባው 😢😢😢 ምርር❤ነው ያለኝ መች የተረጋጋ ኑሮ እደምኖር አላቅም 😢😢
👍👍👍👍👍
ትክክልወላሂ
በጣም ደስ የሚል ብስራት ነው ፣ እንኳን ደስ አላቹ የጓደኝነት ጥግ ሙቢ ፣ የአፍቃሪ ጥግ ሩታ፣ የቤተሰብ ጥግ ጋሼ፣ የእህት ጥግ ኤልዳ፣ የወንድምና እህት ጥግ የአብርሽ እህትና ወንድም፣ የልጆችን ስሜት መረዳት የሩታ ቤተሰቦች : ይህ ሙሉ ስብስብ ፣ የአንድ ሃበሻን ቤተሰብና ፍቅር ጥምረት ይወክላል : የዚህ ውጤት ኤልዳና ሙቢ ጥረት ነው ፣ ሩታ ማለት ከልብ ፍልቅልቅ ውብ ንጹህና መልካም ሴት ነች ፣ አብርሽ የበፊቷ መሄዷ እድለኛ ነህ ለካ እመቤቴ ይህችን ፍልቅልቅ አዘጋጅታልህ ኖሯል ፣ ብቻ ደስ ይላል ሩታን እዛ ቤተሰብ ውስጥ እመኑኝ ከማንም በላይ ጋሼ ከልቡ እደሚወዳትና የተለየ አይን እንደሚጥልባት ድርብ ሃላፊነት ስለሚሰማው ፣ በዚህ አጋጣሚ የሩታን ቤተሰቦች ታላቅነት ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ፣ ፍቃድ ሲሰጡ የዚህን ህዝብ ኮመንተ ሳይመለከቱ ይጋሽየን ቤተሰብና ፍቅር ጥምረት የልጃቸው የማስረዳት አቅም የአብርሽን ልበ ቀናነት ግምት ውስጥ በማስገባት ነው።
ሙዚቃ ቅንብራችሁ የተለየ ድምቀት ነው ለፕሮግራማችሁ።
በጣም ከምር እግዚአብሔርኮ ለኛ የማይጠቅመንን አርቆ የሚጠቅመንን በእጥፍ ይሰጠናል ማርያምን እኛ ሠዎች የሆነ ችግር ሲደርስብን ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለንጂ እግዚአብሔር ሲፈትነን መዉጫ በሩን አዘጋጅቶ ነዉ እግዚአብሔር ሲፈትነን ካለፈዉ ህይወት የበለጠ አዘጋጅቶልን ነዉ ።
በትክክል የተገፋ ሰው ወድቆ አይወድቅም የዛችኛዋ ቤተስብ አብርሽን ገፍተውት ነበር
ከምር በጣም ነው ደስያለኝ ደስ ይበላችሁ
ፈጣሪ አክስትሽን እንደ እናትሽ
እያየሽ .. እሳችውም እንደልጃችው እንዲያዩሽ.. እሩታ ምኞቴ ነው ደስታችሁ
ያማረ ይሁን ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🥰
አሚን 🥰🥰🥰
ሙቤ ገራገሩ😢❤ እንኳን ደስ አላችሁ ሩታና አብርሽ ሚዲያ ላይ ተጀምሮ ሚዲያ ላይ እንዳያልቅ ፀልዩ በርቱ❤
የሩታ ቤተሰብ በጣም መመስገን አለባቸው ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ምሳሌናቸው አብርሽዬ ጌታ ያረግልህ ላተ ያሰበልህ የተጠነቀቅልህ በተጎዳኽዉ የራስህ የሆነችውን ጌታ ስለሰጠህ ጌታ ይመስገን ሩታዬም ቅን የሆን አብርሽን ስለሰጥሽ ጌታ ይመስገን ደሞ ጌታ ትግስትን ጥበብን ማስተዋልን ጌታ ስለሰጥሽ አሁንም ያብዛልሽ የአብርሽ ወንድሞች እህቶች ፀሎታችን ጌታ ስለሰማን ክብር ለጌታ ይሁን ደስ ብሎናል በሁላችሁም ቤት በስደትም ያላቹ ደስታቹ መሉ ይሁን አገራችን ሰላም ያድርግልን ጌታ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ብሎኛን በጣም ደሞ በቅርቡ 100ሺ ቶቶሎ ቪድወ ልቀቁ ሩታ ደሞ ትምርትሽ ላይ በርች ሙቤም ምርጥ ሠው ማነው እንደኔ ኤልዱ ያሣዘነችው ብቻዋን ቀረይ እያለቀሰይ የኔ ሙስኪን በርቱልን
የአብርሽ ና የእሩታ ደስታ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንን ያረብ
Amen
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ደስታም ያስለ ቅሳል ለካ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይድርሰው አብርሽዬም ሩታዬም እንኳን ደስ አላችሁ ማርያምን ክምገልፅው በላይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እምቤቴ ድስታቹን ያብዛላችሁ
ደምሪኝ🙏
ደምሪኝ
😍ደስ ብሎኛል ከዝህ ቤተሰብ ጋር በሀዘንም በደስታም ግዜ አብራችሁ ለነበራችሁ 👍 ሁሉ እኳን ደስ አላችሁ❤👍
ደምሪኚ
እንኳንአብሮደስአለን❤❤❤
በጣም
በጣም የማይጠገቡ ቤተሰብ❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ደስአለን
የኔ አባት አብርሽ ከሚባለው በላይ ደስታው የምር ማሻ አላህ ከመጥፎ አይኖይ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስጠብቃቹ ነው የዋአልኩት ❤ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል ተመስገን ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ 🙏💝💝💝💝
ደምሪኚ
እኔራሱ፣እቅልፍ፣አልተኛሁም፣እሳቸውን፣በመጠበቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽ.እንኳን.ደስ.አለክ
❤❤❤❤❤
@@yefkrbiteseb5534ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
የአብርሽ ቤተሰቦች በሙሉ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
የሙቤ ወዳጆች አብርሽ ቤተሴቦች ደስታዬ ወደር አጣ ደስ ያላችሁ ብቻ👍👍👍👍
ከናንተ በላይ ባይሆንም በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምዬን ሰው ለፍቅር እንዲዚህ ሲሆን ደስ ይላል እስከመጨረሻው አይለያችሁ እወዳችሆለሁ አቦ
ግሩፓችሁን ሙቤ በጣም አድምቆላችኋል። እንኳን ደሥ አለሽ ሩታ በይበትምህርትሽጎበዝሆነሽ ቤተሠቦችሽን ማኩራት አለብሽ። እዳትዘናጊ።
ወንድሞችክን እና እህቶቾክን አለማድነቅ አይቻልም ተሳክቶላቹዋል የልፋታቹ ውጤት ነው እንኳን ደስስስስ አላቹ❤❤❤
❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ያሳመሩት ሙቢና ሩታ ናቸው ያሳመሩት ውሌም አይለያቹ ክምር የማዳም ቅመሞች እኛንም እንደዚህ ያስደስተን የነሱን ደስታ እንደተደስትን የኛንም ያስደስተን❤❤❤❤ አሚን ውሌም ተደስቱ
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብልናል ❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ሩታን ጥሩ አድርገህ ያዛት የትምርቷን ነገር አደራ😂😂😂 መልካም የፍቅር ዘመን ምርጦች
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጭ ቤተሰብናችሁ የእሩታ ቤተሰብ መመስገን አለባቸዉ በዚህ ስአት የልጅን ፍላጎት የሚያሞላ ቤተሰብ ደስ ይላል
ውዴድምሩኝ
የአብርሽ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስ አላችሁ ELduye እንኳን ደሰሰሰሰሰሰሰ አለሽ ሐሚም ኤፍሬምየ ሙቤ የድካማችሁን ዋጋ ስላገኛችሁ በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እፍፍፍ ከመደሰቴ የተነሳ ስተየ ደጋግሚ እዳየሆቸህ እናም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቹህ መላውየአብሩሽ በተሰቦች ❤❤
አኳን አብሮ ደስ አልን ሁቢ😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿
እኳን አብሮ ደስ አለን ቤተሠብ እኔም ደጋግሜ ነወ ያየሆቸው ከደስታየ ብዛት ያዝልቅላቸው
በጣም😂😂😂😂
@@habeeba8251 በጣም ያስቃል ተቆጣጥርውኛል
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ እሩታዬ የፍቅር አምላክ ክሶሻል በጣም ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉 አብርሽዬ በስተመጨረሻ ህይወት ይቀጥላል አየከው አይደል ሁለተኛ የተሳሳተ ውሳኔ አትወስን እወዳቹሀለው❤❤❤🎉
የልጁን ፍላጎት የሚያከብር ቤተሰብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን(3)እንኳን ደስ አላችሁ በረቱ አንችም በትምህርት ጎብዘሽ በጥሩ ዉጤት ቤተሰብሽ ማስደሰት አለብሽ ጊዜሽ እንዳታባኪኒ ሩት ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ
በሁሉታችሁ መካከል በፍቅር ዙረያ ፕራክ አትስሩ የተሰጣችሁ ፍቅር ፈጣር በማመስገን መከባበር ኑሩ በድጋሚ እንኳን ደስአላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል ለሙቤእና ለካሜራማን ስጦታ ይሠጣቸው
እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል እመቤቴ ማርያም ፍፂአማቹህን ታሳምርላቹህ ደሞትልቅ ደረጃደርሳቹህ ትዳር ይዛቹህ ወልዳቹህ ከብዳቹህ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ሁነሽ ተምረሽ በተሰቦችሽንም አስደስች የኔቆንጆ ምርጥ ፋምሊ ዉላቹህንም ዉድድድድ
❤❤❤🎉🎉
አሜን፫
ወይኔ በአላህ ስም ደስ ሲል የኔ አብሮ መዝለል ምን ይሉታል አሁን መጨረሻቹን አላህ ያሳምረው ወለከል ሀምድ
የኛንም ደስታ አላህ ያቀርብልን የመዳም ቅመሞች በነሩታ የትደስታቹሁ ሁሉ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹህ የአብሪ ቤትስቦች በሙሉ🎉🎉🎉❤
ውዴ እንም ደምሪኝ❤❤
አሚን❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
አሜን
እንኳን ደስ አለቹ እስከመጨራሻም ደስታ ያርግላቹ ወይ ሙቢ ዘና አርገሀናል. ዱአህም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 ከሁን ቦሀለ በደስታ እንጂ ተከፍተቹ እንደናያቹ ያርስበርሰቹን ልብ ጠብቁ በምንም እንደሰብሩት🎉🎉
ደምሪኝ እህቴ
ከፈተና ቡሀላ እረፍት አለ አብርሽ ተማርበት ፈተና ሲመጣ መታገስ ልምደ እንኳን ደስ ያላችሁ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል
አዎ እህት ከፈተና በሗላ ረፍት አለ ለኔ ካልተፈቀደው ጋር 8 አመት ካጠፋሁ በሗላ የአብርሽ ህይወት ገጥሞኝ ነበር ፈተናው ሁሉ አልፎ አሁን በዘር ተባርኬ አለሁ ይመስገን ፈጣሪ መጨረሻቸው ይመር በዘር ይባረኩ እላለሁ
ትልቅዋ እህትዮሁ እሱዋ እያየሁ የማለቅሰሁ ነገርስ የወድሞችዋ ያላት ፍቅር ይለያል አይለያቹዉ ሩታ አብርሽ my Love❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለሺ ሩታየ እንድሁም የአብርሺ ቤተሠቦች የምር እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታችሁ ደስታችን ነው ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወይ ቡታጅራ ምንድን ነው ሚስጥሩ እንዲህ ፍቅር በፍቅር ! መታደል ቡታጅራዎችን በጣም እወዳችዋለሁ ከ ክብረት ጋር
ወይ የዘፈን ምርጫው !
ትግርኛው በ አማርኛው ቢት ዋው ! ባጠቃላይ የ ዘፈን ምርጫችሁ አንደኛ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ አደራህን እዳታስከፋት አንት ብላ ነው ሁሎን ነግር ትታ የሄደችዉ ምልካም ልጅ ናት አንተም መልካም ልጅ ነህ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ
ትክክል ወላሂ እውነትሽን ነው
እንኳን ደስ አላችሁ ሩታዬ አብርሽዬ በጣም ደስ ብሎኝል ማሪያምን💋💋💋
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እኛንም ደስ ብሎናል ሩታዬ&አብሪሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አስከ ሂወት ፍፃሜ ያድርግላችሁ♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀
አሜን ጋል ዓደይ❤❤❤
ጌታ ሆይ ስለ ሁሉ ነገር ምን ምለሽ አሌኝ ታማስጌን ከምለ በለይ ደስ ብሎኛል አብርሽና ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለቹ ከአብርሽ ስያዝህን ያዛናቹ ከማልከቾቼ እንኳን ደስ አለቹ ❤❤❤❤❤🎉
ደምሪኚ
ውዴድምሩኝ
@yefkእንድማምርውዴrbiteseb5534
እንኳን ደስ አላቹህ አለን ከአብርሸ በላይ ደስ ያለው ይፍሬም ነው የወንድሙን ደስታ ቲያይ ❤
ደምሪኝ
የአብርሽና የሩታየ ደስታ በጣም ነው. ያስደተኝ እንካን ደስ አላቹሁ
እሰይ ሰለቴ ሠመረ
እሰይ ስለቴ ሠመረ
ለቅዱስ ሚካኤል ነግሬዉ ነበረ የጭንቅ ደራሼ ሚካኤል አላሳፈረኝም🩷🩷 የተሳልኩትን ለመስጠት ያብቃኝ አብርሼ ልክ እንደ ወንድሜ ነዉ የምወድህ ደስታህ ደስታዬ ነዉ 🩷ቅመሞችዬ እንኳን ማርያም ማረችን የተረገዘዉ ጭንቀት ተወለደልን እፎዬ ተመስገንንንንን እንኳንንን ደስስስስስ አላችሁ🩷🩷🩷
💖💖💖💖♥️♥️💞💞🙏🙏🙏❤❤❤❤♥️♥️💖💖🙏💖💖♥️♥️
ኡፋ ሀዘን ይጥፋ አሜን
ሩታዬ ቤተሰቦችሽን በትምህርትሽ የምታስደስቺ ያርግሽ አሜን
እግዚአብሔር ዘመናችሁን በፍቅር ፣በመተሳሰብ ፣በመከባበር ያኑራችሁ አሜን
ሩታ ስትደክም አለሁ የምትላት
አብርሽ ሲደክም አለው የምትይው አንዳችሁ ለአንዳችውሁ የምትኖሩ ያርጋችሁ አሜን
የፍቅር ሸማ ያላብሳችሁ አሜን
ለሰርጋችሁ ያብቃን አሜን
እወዳችዋለው አብርሽ ሩታን አደራ ሩታ አብርሽን አደራ እኔም ከዚ ሆኜ እልልልልልልልል ብያለሁ ተመስገን ፡፡
የሰዉ ልጅ መጀመሬዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሴምር ነዉ የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን አብርሺና እሩታ ኡፍፍ ሁሌም ተደሰቱ❤🥰👍
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም የሰው ደስታ የሚያስደስተው♥♥አሁንም መጨረሻቹን ያሳምርልን🙏
እንኳን ደስ አላቹ ለሁላቹም እፍ ተመስገን አብርሽ እግዚአብሔር ይወደኃል ምርጥ የሆነኝ ልጅ ስጠህ መካስ እንዳዚ ነው በርቱ በፍቅር መሃል ቡዙ ፈተና አለው በርቱ ሁላቹም ❤
እንኳን ደስ ያላችሁ አብርሽና ሩታ የሠው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ❤❤
ደምሪኚ
አለም ላይ እደዝ ፍቅር አይቸ አላቅም እደዝ ያየነው ለመጀርና ለመጨረሻ ይሆናል በጣም ያምራል እድና ጠና ይስጠቹ❤❤❤
አንድ አንዴ ነገሮች ዝብርቅርቅ የሚሉ ባታባታውን ልዙ ነው እንግዲ በጣም ደስስስይላል መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የኔ ውቦች❤
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ እኔማ ስትደሰቱም ተደስቸ ስታለቅሱም አልቅሸ 😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂእኔም
እኔም😂😢😊
እኔም 😢😢😢😢
የእውነት እንኳን ደስ ኣላቹ ለሁላቹም እፍ ተመስገን ኣብርሽ እግዚአብሔር ይወደኃል ምርጥ የሆንች ልጅ ስጠህ መካስ እንደዚ ነው በፍቅር መሃል ብዙ ፈተና ኣለው በርቱ ሁላቹም ❤❤❤❤❤❤እህታቹ ነኝ ከትግራይ
በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤ አብርሽ ለእሩታ ማህተብ ገዝተህ አስባርከህ እሰርላት❤❤❤❤❤❤❤
ወይይይኔኔ አብርሽ ሩታየ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እስከዘላለም አብራችሁ ኑሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደምሪኚ
እንኳን ደስስስስ ያለህ አብርሽ ሁላችሁንም እንኳን ደስ ያላችሁ ክብርና ምስጋና ሰው ሲያዝን አብረው ለሚያዝኑት ሲደሰቱ አብረው ለሚደሰቱ አንዱ ሲጨነቅ አብረው ለሚጨነቁት የመዳም ቅመሞች እኛንም ከስደት አውጥቶየእረፍ እጀራ ይስጠን
ትክክል አሚንን❤
❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚን ያረበልአለሚን
አሚን
አቤት ደስታችሁ ደስ ሲል አብርሽ ትልቅ ትምርት አስተምራችሁናል አንድ ሰው ትዳርም ፍቅረኛም ይለያይ ዳግም ሂወት ይኖረንን አይመስለንም አብርሽ ተውኖታል ሩታ ደሞ የተጎዳን ልብ እደት መመለስ እዳለ አስተምራችሓል
የእውነትኛ ፍቅር በአብረሽና ሩታ ላይ አዬውት እግዚአብሔር አብራሃምኛ የሳራ ትዳር ይባርካችሁ የጋሽ ልጆች ስዎዳችሁ ውውውውድድድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የእውነት ደስ እሚሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤❤
በጣሙነዉሚወደቹ
እልልልልልልልልልልል በፈጣሪ እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ የናንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው የሩታ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባረካችሁ አብሪሽ እና ሩታ ❤❤ደስታቹን ማየት በጣም ደስ ብሎናል እንኩዋን ደስሥሥ አላችሁ ይሄ ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ ለቅሶሽ በደስታ ተቀየረ የኔ እናት ስወድሽ ❤❤
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው ማነው እንደኔ 12 ሰዓት እስከሚሞላ ትግስት አልሰጥም ያለኝ እና ደስ ብሎኛል አብረሽ እንኳን ደስ አለህ እስቴ አብረሽ ደስታ ያስደሰታቸው በላይ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ በጣም ደስ የሚሉ ላንተ የሚጨነቁ ወንድም እና እህቶች አሉህ በጣም ታድለሀል እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እውን የሩታና ያብርሽ ደስታ የተደስተ 10k❤❤❤❤
ሙቤ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለህ እዳታይነት ጓደኛ ለኔም እግዚአብሔር በሰጠኝ የኔ የዋህ❤
አብርሽ &ሩታ እኳን ደስ አላቹ የእዉነት ከዚህ በፊት ኮሜንት ፅፌ አላቅም ደስታቹ ደስታችነዉ
ማርያምን ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስታሰቀኑ የኔ ምርጦች ውድድድድድድ
እንኳን ደስስስ አላችሁ ሩታዬና አብርሽዬ
ቅዱስ ሚካኤል ጅማሬሪውን እዳሰማረላችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርው በጣም ደስ ብሎኛል ሚካኤልን
ደምሪኝ
እሽ እማ
ደስታየ ወደር የለውም በደስታ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ደስታችሁን ያብዛላችሁ አብርሽ ደስታህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል
የተከፍችሁ እግዚአብሔር ደስታችሁን ይመልስላችሁ
በስደት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እጀራን እግዚአብሔር ያድለን የማታ እጀራ የሠው መውደድ አያሣጣን ለሀገራችን ያብቃን🎉❤😊