እንቅልፍ ጥሎኝ ነው የምትሉ ….መስማት አለባችሁ
HTML-код
- Опубликовано: 25 апр 2024
- ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
SUBSCRIBE NOW = / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandebtoch , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ www.tiktok.com/@fitsumtrainer...
Facebook ፦ / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes
ፍፁሜ ሁሉንም ስራወችህን እከታተላለሁ እናም ጐበዝ እና የምትመችኝ አሰልጣኝ ነህ! በርታልን
ፈፄ እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ
ድንቅ ነው ።
Wow it's a life changing lesson....thank you🙏
Wow my king coach 👏 I'm always proud of you keep it up ❤ you are so amazing 👏
የምር እግዚአብሔር ይባርክህ “ አንድ ቀን ጌታ እርድቶኝ አይኖቼን ከፍቶልኝ ሕይወቴን ቀያራኩ የእውነትም መኖሮ ጀመራኩ አሁን በዚህ ሁሉ ነገር ሙሉ ነኝ ጌታ ይመስገን 💝🕊🙏
ፍፄ በርታ ለብዙ ሰው መድሐኒት ነህ
እንጠብቃለን
ብዙሰው የሚለውጥ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች
Anten magnet bchel betam dessss ylegnal
Wow !!! Thank you so much my Brother .
ሁላችንም
ሰብስክራይብ እናድርግ
ሼር እናድርግ ሰው እንዲማር እና እንዲቀየር
ኮሜንት እንፃፍ
ለፍፄ ይጠቅመዋል
ወይኔ ያንተን እያደመጥኩ ነው የምተኛው እና ደነገጥኩ ይህን ስሰማ
ፍፄ በጣም የምፈልገው ርዕስ ነበር ግን ድምፁ አይሰማም።
በደንብ አይሰማም ነው ?ወይስ እንደውም አይሰማም ?
ፍጼ በስልኬ ስከፍተው ከማጀቢያ ሙዚቃው ውጭ አይሰማም ነበር። በ pc ስከፍተው ይሰማል። እስከመጨረሻው ተከታትዬዋለሁ። በጣም ኣስተማሪ ነው። ዛሬውኑ ወደ ተግባር ለመቀየር ለራሴ ቃል ገብቻለሁ። አንተን ያስተዋወቀኝን እግዚአብሔርንና ወጌሻን አመሰግናለሁ።
Ayisemam unsebscrieb
Thanks 🙏🏾