Yoni Magna እና Liya Show Full Live Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 153

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 Месяц назад +17

    አመለካከታችሁ ሁላችሁም ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ይላሉ የሀገሬ ሰዋች ስለዚህ እናንተም ሁላችሁም ተመሳሳይ ዝርያ ናችሁ።

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Месяц назад +44

    እሮማን በጣም የምታሳፈር ባለጌ የትልቅ ቀላል

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Месяц назад +30

    ሶስታችሁም ያው ናችሁ መረን ያጣችሁ ባለጌዎች

  • @Useris1234
    @Useris1234 Месяц назад +34

    እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ አረ ልቦና ስጣቸዉ😔😔😔ይሄ ቲክቶክ የሚባል ጉድ ተዘግቶ በገላገላችሁ😔

  • @meazakissoonchand8884
    @meazakissoonchand8884 Месяц назад +24

    Shame on any woman who puts other woman down just to feel better about themself😢

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle Месяц назад +10

    አይ እግዚአብሔር ይከን ቲክቶክ የሚያጠፋ ነገር በወረደ የምናየው የምንሰማው ሁሉ ሰው መሆን ያስጠላል ሰው ከእንሰሳት ከዱር አራዊት አነሰ የወለደው የከበደው ሁሉ የሚያብድበት ግዜ ሆነ እየባሰ ሄደ እስከመቸ ነው ፈጣሪ ማረን🙏🙏🤲🤲

  • @FHM000
    @FHM000 Месяц назад +6

    አንተ ወጣት ነህ እንዴ አሮጊት እያልክ የምትሳደበው 😂😂😂

  • @Tigesetdeseasem
    @Tigesetdeseasem Месяц назад +2

    ምን አይናት ዘመን የደረሰ ነው😢😢😢

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 Месяц назад +3

    @ሊያ አንቺ ራስሽ አትቀደጂ ከሊቢያ እንግሊዝ አይገባም ጣሊያን እንጂ ሲቀጥል ሚጡ አንቺ ራስሽ አሮጊት ነሽ እኮ ምነው ቴኒጀር ነኝ አልሽ ልቅ አፍ ነሽ

  • @Chaina88
    @Chaina88 Месяц назад +6

    ይህቺ ኢትዮጵያዊ አይደለችም ዮኒ ልጁን ሚስቱን ደፍሯል ትላለች ይህቺ ባለጌ ጋጠወጥ የባለጌ ጥግ

  • @heven5524
    @heven5524 Месяц назад +3

    Hi!
    Anante atafrom ande agzabher fru legenzeb blachu ,aferu 🙋🏽‍♀️

  • @Username-u1c
    @Username-u1c Месяц назад +8

    ለሮሚ ቀን ጠብቄ ነው የምሰድባት አንዳለ ለአንቺም ቀን አየጠበቀልሽ አንደሆነ ጠብቂ አንድ ቀን ደግሞ ከሮሚ ጋር ሆኖ ያስገባልሻል

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Месяц назад

      😂😂😂😂ትዞራለች

  • @Username-u1c
    @Username-u1c Месяц назад +14

    ዛሬ ከዮኒ ጋር ሆነሽ ሮሚን እየሰደብሽ ነገ ደግሞ ጠብቂ አንቺ live ላይ ሽሿዋን እያጨሰች ነው ይልሻል እራስሽ ስለአሳየሽው ጠብቂ ከልብ የሳቀዉ ዝም ብሎ አንዳይመስልሽ ለእንድ ቀን ጥብስ ነው የሰጠሽው ሌላው ሁለታችሁም ብትሆኑ በስድብ ሰው በማወራድ ከሮሚ አትተናነሱም የአስተዳደግ ችግር ያለባቾሁ ቤተሰቦቻችሁንም ይሁን በዙሪያችሁ ያሉትን የማታከብሩ የምታሸማቅቁ በጣም ልቅ ናችሁ ልጆቼ ልጆቼ አትበሉ አሁን ቋንቋችሁን ለሚሰሙ ሕፃናት ምን እያስተላልፋችሁ ነው ልጆቻችሁ እማ የዘቀጠ ታሪክ አስቀምጣችኋል አንዳችሁ ከአንዳችሁቸ አትሻሉም

  • @TsehayAbera-r6e
    @TsehayAbera-r6e 15 дней назад

    የትልቅ ቀላል ናት እባካችሁ ፀበል ውሠዳት ዮኒ አይ አበዛህው አሮጊቶች አትበል በአንድ ሠው የተነሣ ከቻልክ ፀበል ውሠዳት

  • @Username-u1c
    @Username-u1c Месяц назад +14

    አንቺ ሲጀመር ሊያ የምትባይ የአዲስአበባ ልጅ አይደለሽም በየክልሉ አየተዘዋወርሽ የኖርሽ ነሽ እናቴ በስራ ምክንያት አያዘዋወረች ነው ያሳደገችኝ ብለሻል ሐዋሳ 6 አመት ኖረሻል መቼ ነው አዲስ አበባ የኖርሽወሽ ዝርያ ነኝ አትበይ ከሐረብ ሐገር ከመጣሽ ነው አዲስ አበባ የተቀመጥሽው

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 Месяц назад +1

      Mn agebash eroman balege nate wsha arogite

    • @TsehayAbera-r6e
      @TsehayAbera-r6e 15 дней назад

      የገጠር ሠው በአፉ አይፀዳዳም በጣም ጨዋ ሠው አክባሪ ነው የምትለጥፊበትን እወቂ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Месяц назад +5

    ዬኒ ለንደን አገር በጣም ከባድ ነዉ ሴትዋ እግራን ከፍተዉ ቢተኙ ወንዶች ቀና ብለዉ አያዩም ሩሉ በጣም ከባድ ነዉ እረ ባክሺ ተከበሪ የረሰዋን ሰም ለሰዉ ትሰጣለች እረ ይረጋጉ እማማ ሮማን

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Месяц назад +1

      👌👌👌

    • @EjegayhuWondafrash
      @EjegayhuWondafrash Месяц назад

      አረ አንቺ ሴትዮ እንደእድሜሽ ሁኚ እንዴ እናትነሽ ግን አንቺ በእውነት እናትን እንዴትነው የምትሳደቢው አረ ነውርነው እንዴ ልጅሽን ታሳፍሪያታለሽ አረ ለልጅሽ አሰቢ ስለፈጠረሽ

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 Месяц назад +1

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አቤቱ ይቅር በለን እናትየው ምን አደረገች በወለደች ባሳደገች ይቅር በለን

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu Месяц назад +14

    ሮማን አፈላች በስተርጅና አፏ ገማ

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 Месяц назад

    ሮሚ ኚ ዲ ዲ 🤣🤣🤣🤣 ተመተችቶናል
    Romi P DD gosh I can’t stop laughing

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Месяц назад +5

    ሚስቱን ያለፍላጎቷ ግንኙነት የሚያደርግ መድፈር ነው::

  • @kassas4
    @kassas4 Месяц назад +4

    ኢትዮጵያ ስትገቢ ዘርሽን የምትቀይሪ ጎንደሬ ነኝ ብለሽ በጎንደር ልትነግጂ እንደአንቺ አይነት ስጋ የለበሡ አጋንንቶች እያሉ ሐገር ሕዝብ መች በሰላም ይኖራል የደሐ ቤት ሲፈርስ የምትደሠች

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Месяц назад

      ጎደር + ኤርትራ =🇪🇹 ናት

  • @sebi1020l
    @sebi1020l Месяц назад +6

    አይ ሰው ጥራ ቢሉት ጠምብ አንሳ ጠራ ይባላል አሁን ሊያ ሾው ሰው ሆና ከዚች ዝቃጭ ጋር ሰው መስደብ እኔ ግዴየለኝም ስለ ዚች ሴት ግን ሊያ ተብዬዋ ረካሽ

  • @Aishaaishayahya
    @Aishaaishayahya Месяц назад +5

    You guys don’t be rude online rude anyway don’t disrespect your own respect

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw Месяц назад +3

    ሁላችሁም አንድ ናችሁ

  • @BizuayhuAragaw
    @BizuayhuAragaw Месяц назад +1

    ወገን ከዚ ስለማጠፉ ብየነው አድ ነገር እሩዱኚ እና ልንገራችው ገንዘብ አደለም ችግር ውስጥ ነኚ ያለውት ሰው ጠፋቶ ብኚ ስሙ መንግስቱ ደጄኔ ይባላል እርዱኚ

  • @TsehayAbera-r6e
    @TsehayAbera-r6e 15 дней назад

    አንቸ
    ች ባለጌ ነሽ ስንት ጀግና እናቶች ባሉበት ገር አሮጊት የስድብ መገለጫ ነው እንዴ ሊያ በቃሽኝ አስተካክይ አንች እናትሽ አሮጊት ብትሆን ክብር ነውእንጅ መሠደበያ መሆን የለበትም

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Месяц назад +3

    ሁላቹም ያው ናቹ ግን በጣም ነው ምታስጠሉት ኤጭ

  • @FHM000
    @FHM000 Месяц назад +1

    ሮማንን እንኳን ጉሊት የሰራች ልትያት አትችይም በጣም የሀብታም ልጅ ነች 😂😂😂

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +1

    ሮማን የምትባል ጭገራም አርጊት

  • @kassas4
    @kassas4 Месяц назад +1

    አንቺ ነሽ እንዴ የደሐዉን መነገጃ የምታስፈርሺ ያለሽዉ የሰዉን በጣም ደስ ብሎሻል በመፍረሱ ሖዲቃሽ ይፍረስ ተርበሽ እንዳደግሽ ታሥታዉቂያለሽ ምግብ ብርቁ

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 Месяц назад

    Astelitawoch all of u guys

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ Месяц назад +12

    ሊቾዬ የኔ ንፁህ ልቦና የምር ስወዳት እኮ ምንም ይሁን ምንም ሊቾን ኣትንኩብን በቃ እንወዳታለን።❤❤❤❤❤

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Месяц назад +7

    ዬኒ ሴታሴት እኮ ነህ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Месяц назад +1

    Liya you don't have shame

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Месяц назад

    በጣም ነው እርርርርርር ያረጋችኋት ሮማንን

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e Месяц назад +2

    Pls exclude Emama Zinash, you can mention anyother name in a kind.

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Месяц назад

    ስላም አለሽ ማር ጠፋሽ😢😢😢😢

  • @TamSemle
    @TamSemle 15 дней назад

    😂ሚስትይ፣ደፈራል😂😂😂😂😂ዮዮ

  • @purplestars029
    @purplestars029 Месяц назад

    Good well done 👏

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад +1

    እባክሽ፣እማማ፣ ሊያ፣ትንሽ፣ክርስ፣ውስደሽ፣
    ንስሀ፣ ገብተሽ፣በላብሽ፣ስርተሽ፣ብይ፣ጠጪ፣
    ለምን፣ወጣቱን፣ስድብ፣ታስተምርያለሽ፣
    ልጆችሽ፣አያዝኑብሽም፣እንዴ፣

  • @KahsagiramyKasa
    @KahsagiramyKasa Месяц назад +6

    ሁላቹ ታስጠላላቹ ምንም ደስ ኣቱሉኙም

  • @atf6232
    @atf6232 Месяц назад

    ሁለት ሀሚተኞች ባትጣሉ ዩኒማኛና ሊያ

  • @kassas4
    @kassas4 Месяц назад +5

    አንቺ ሊያ ሳይሖን ስምሽ ምግብ ብርቁ የልጅነት የራሐብ ጥማትሽን በምግብ ተወጪ አጋሠሣ ጅብ ስትበይ ስታስጠይ ጠንጋራ

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ አስበን

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад +1

    አይ፣ እማማ፣ ሊያ፣ አለመማርሽ፣
    ጎድቶሻል፣ድርግዬ፣ብልግና፣አውርተሽ፣
    ስው፣ተሳድበሽ፣ በምታገኝው፣ገንዘብ፣
    ነውና ግሮስሪ፣ ገዝተሽ፣ነው፣እምትበይው፣
    አህሁንማ፣ተጨማደሽ፣ አርኽተሽ፣
    እማማ፣ሚዳቆ፣ምስለሻል፣ስታሳዝኚ።

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Месяц назад +2

    ሊያ ሲያንስሽ ነው አቺ የስንቱን ቤት ያፈረሽ ዋጋ እንደምትፊይ እወቂ

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 Месяц назад

    የኢትዮጵያ አረሞች በት በኩል እንደገባቹብን ሁላቹም ባለጌዎች ይጨረሳቹ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Месяц назад +2

    አንንተ አንቺ ማነሽ ቢያንስ በታላቅነቷ አክብሯት .ሁለታቹም አንድ ናቹ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Месяц назад

    ስት ባለጌ ጀግና ተሳዳቢ አለን ልያ ማነሽ ደሞ ከሶ በምን ትሻያለሽ 😂😂

  • @yishakabrham1282
    @yishakabrham1282 Месяц назад

    ዉላቹም አንድ ናቹሁ ባለጌ ስዶች ስለሮማን ለማዉራት ከሮማን መሻል አለባቹ ኮተታሞች አገር አሰዳቤ ስለልጆቻቹ እንኳን የማታስብ

  • @onelove1703
    @onelove1703 Месяц назад

    እረ ሊ የገባት የአራዳ ልጅ ማንም እንዳይነካት ዝርያ ሊ ናት እማማ ዲዲ እረፋ በመቁረቢያዋት ሰአት እረ ሼ ነው 😢😢😢😢

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 Месяц назад +2

    እናንተን ምን አይነት ትውልድ ልትቀርፁ ነው ሶስታችሁም ትውልድ አምካኝ ናችሁ ቡሽቲዎች።

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Месяц назад

    ምትቀፈኝ እሷ እናት ሆና እናታችሁ ድንጋይ ትብላ ማለት ያስጠይቃታል እኮ

  • @Chaina88
    @Chaina88 Месяц назад +2

    ይህቺ አሮጊት ዮኒ ግን እባክህ ከአያትህ ጋ አትሳፈጥ ምን አይነት የአሮጊት ባለጌ

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 Месяц назад +1

    @የገጠር ልጅ እንዳይናደዱብኝ ነው ያልሽው እሺ ከተሜዋ አንቺ ከተሜ መሆንሽ ነው አንቺ የ1ሌራ ሸሌ አሮጊት ታወሪያለሽ አንቺ ቦርኮ ቱርክ ላይ በደምብ ነው ማውቅሽ

  • @hanichohanicho-c3g
    @hanichohanicho-c3g Месяц назад +1

    የኢትዮጵያዋ ፒዲዲ😂😂😂😂

  • @salmamo685
    @salmamo685 Месяц назад +1

    ሀይሀይየገጠርሰውባለጊአይደለምሰገጤበያትእጂየገጠርሰው.አትሳደቤ.ነውርነው👌

  • @WagayeBushra
    @WagayeBushra Месяц назад +2

    ተሣዳቢ ግሩኘ😢

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot Месяц назад +1

    Tilik sew tefa 😢

  • @mahelandotube2613
    @mahelandotube2613 Месяц назад

    Love you guys ❤

  • @SelamAsege-ur4is
    @SelamAsege-ur4is Месяц назад +2

    Liya yemilushe dedebe set yemtteye

  • @kassas4
    @kassas4 Месяц назад

    ጉሊት ሳይፈርስ በፊት ነዉ ያልሽዉ አንቺን ብሎ ሊያ ምቀኛ ሖዲቃሽ ይፍረስ እና ጉሊት መነገድ ምንአባሽ ያሣፍራል ስለቆጮ ምን አባሽ ታዉቂያለሽ ከሕፃንነትሽ ጀምሮ በየሰዉ ቤት ያደግሽ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад +1

    😂😂😂😂የኔ እናት ነጠላ ለብሣ አበደች በቃ በግድ አልሸነፍም ምን አልደፈረኝም አለች ልጅቱ ሤጋ የምትል አብራ ሥትሰራ ኑራ ወራዳ

  • @GossaKiki
    @GossaKiki Месяц назад

    በስመአብ ለዚህች ሴትዩ እኔ አዘንኩ ይብላኝ ለልጆቿ ሰው እንዴት እንደዚህ በወረደ መልኩ ስትሳደብ እንዴ ልጆች ተይ አይሏትም

  • @emememem2658
    @emememem2658 Месяц назад

    አንቺ ሴትዮ ምነው እንደዚህ ቀለልሽ በጣም አንደበትሽ ቆሽሿል እግዚአብሄር ልብ ይስጥሽ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነኝ አትበይ ኦርቶዶክስ እንዳንቺ አይነት የቆሽ ሸ ልጅ የላትም

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Месяц назад

    ዮኒ ማኛ አንተ ወንዳገረድ ከሴቶች ጋር ሴቶች ታማለህ አንተ ስልብ ነህ የሴቶ ሆርሞ ያለህ ለዚህ ነው ::

  • @kidistgebrie4288
    @kidistgebrie4288 Месяц назад

    LICHO TMECHGNALESH❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад

    ምነው ይች ሴትዬ ሙዚየም የለም እንዴ እዛ በጠርስ ውስጥ አስቀምጠው ይጎብኛት የድሮ አሮጊቶች ደንደኛተሳዳቢዋች በአፋቸው የሚያሩ ተብለው ያስቀምጣቸው እኛሰልችታናለች

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Месяц назад +1

    ግም ለግም አብረህ አዝግም አንድ ናችሁ

  • @MedanitAlemu-fb4wu
    @MedanitAlemu-fb4wu Месяц назад +2

    አንቺ አታረጂም አርጅተሻል አይታውቅሽም

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Месяц назад +2

    All of you the same

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 Месяц назад

    Oh my God, what🫣

  • @Umuhalbenat
    @Umuhalbenat Месяц назад

    የዱርዬ ጥርቅም ስታስጠሉ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад +1

    በፈጣሪ ይች ሴትዮ ምን አይነት እናት ናት ያሳደገቻት ምነው ይች አሮጊት አዋ በጣም ያራል በስመአም ይች ስድ ያሳደጋት ሴትዮ ናት በዚህ እድሜዋ እናትና አባት በሂወት ያሉ አይመስለኝም ለምን በሂወት ካሉ ያፍራሉ አረ እፈሪ እርጅና ይቅጣሽ ምን የበከተች አሮጊት ናት

  • @WudeloveWude
    @WudeloveWude Месяц назад

    Hi

  • @Kalnugus
    @Kalnugus Месяц назад

    hulachum and nachu ezaw cheresu😅

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад

    ዝናር፣ባታጠቅ፣ዝናር፣ባይኖራት
    የኞ፣ እሮማኔ፣ የሴት፣ወንድ፣ናት፣❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 11 дней назад

    አሁን ለፍልፊ አቤት ዮኒ ማኛ የተነሳብሽ እለት

  • @TigistWorku-nb3sx
    @TigistWorku-nb3sx Месяц назад

    ምን አይነት ቆሻሻዎች ናችሁ ሚዲያ ላይ እንደዚህ አይነት ንግግር አይደብርም ስታስጠሉ

  • @hkgyguhuviChbjn
    @hkgyguhuviChbjn Месяц назад

    Young Michelle Jackson Lisa Anderson Barbara

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Месяц назад

    ዮኒ አበላለልክ እኮ ታፕ ታፕ አደረከው😅😮

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 Месяц назад

    ሊያ ሾዎ ካንጋሮ መሰልሽ

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 Месяц назад

    Ye semonu chiwe😂😂😂

  • @FHM000
    @FHM000 Месяц назад

    ሶስታችሁም አንድ አይነት ባለጌዎች አሳዳጊ የበደላችሁ ናችሁ ባለጌና ዋንጫ ካፋ ይሰፋል አሉ እናንተ ሚዲያውን ምን አለበት ለጥሩ ነገር ብትጠቀሙበት ትውልዱ ከናንተ ይማር 🤮🤮🤮

  • @ZahabSamah
    @ZahabSamah 29 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q Месяц назад +1

    ገብርኤልን አለች

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq Месяц назад +2

    ዝምበይ ሊሾ አዲስአበባ የሷ ግዛት አደረገች ማንም አይነካሽም አብሽሪ እቺ ቅሌታም አሮጊት በያት

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Месяц назад +1

      ሲጀመር ዘመዶቻ አቃቸዋለሁ ያፍሩባታል

  • @MenaHodeye
    @MenaHodeye 12 дней назад

    ትልቅ ሰውአይደሉ ያማራንጦስ እናትአይሳደቡ ሻከር

  • @TadeleTade-t2z
    @TadeleTade-t2z Месяц назад

    ሮሚ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o Месяц назад

    Tiktok lekumneger betetekemubet tiru neber medere balege hula

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq Месяц назад

    ሴትዮዋ ቀውስ መሆኗን ምታውቁት ሚስት ደፋሪ ማሰቢያዋ እንደላላ ያስታውቃል ሲቀጥል አንቺ ማን ሆነሽ ነው ሊያ አዲስ አበባ ማትወጣ ማትገበው

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b Месяц назад

    አቤት ጋንጃ በሉባንጃ ሲሰራ አየው በሮሚ

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 Месяц назад

    Loti sabati😢😢

  • @rahelkebede3334
    @rahelkebede3334 Месяц назад

    Enate is already write

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o Месяц назад

    Enesu egna lay eyetedeberuben nuw

  • @kassas4
    @kassas4 Месяц назад

    ጉሊት ፈረሰ ብለሽ የምትደሠች የሥንቱ ደሐ እንባ ሰባት ትዉልድሽ ድረሠ ደም እንባ ነዉ የሚያስለቅስሽ ጨካኝ ምቀኛ አንቺን ብሎ ሊያ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 Месяц назад

    Hulachwem balga nachwe 😢😢😢😢

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Месяц назад

    አንቺ እግዚአብሔር ፊሪ በሌጌ ሮማን ለመናገር መብት የለሸም ጨምላቃ ሰድ ባሌጌ

  • @MisiganMishamo
    @MisiganMishamo Месяц назад

    ሰው ፈጠርና ሰውን ከልፈራ ልክ እንዴ እነርሱ ያለ ምንም ፍራት ይሰደደበሉ. ደግሞ በማርያም በገብርኤል ይለሉ ነውሬኞች

  • @LoveKedu
    @LoveKedu Месяц назад +1

    ሁለተኝ እሮማን አታውራም