ይድረስ ለዳዊት ጽጌ ከፋኖ ይድረስ ለአርቲስቶች ዝምታ ለምን ?| ashruka channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 133

  • @ashruka
    @ashruka  5 часов назад +30

    Stop Amhara Genocide in Ethiopia በአማራ ህዝብ ላይ ግፍ ጭፍጨፋ ይቁም !!!

    • @b.6015
      @b.6015 4 часа назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 4 часа назад +1

      አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት ከሆነ .. ድብን ያልኩ ዘረኛ አማራ ነኝ✊ Am a proud Amhara ❤️✊
      አማራ ነኝ .. አማራራራራራራራ

    • @AmeN4164
      @AmeN4164 2 часа назад

      Subscribed

    • @ZamFlow-sk5lj
      @ZamFlow-sk5lj Час назад

      😢😢😢😢❤

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 5 часов назад +21

    ትክክል ዳዊት በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው ብዙ ተከታዮች አሉት ለምንድን ነው ግን አንድም ቀን ድምጽ ሲሆን አይቸው አላውቅም
    ደግሞ አማራ ነኝ ይላል እኮ👌👌👌👌👌👌

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 4 часа назад

      Bc most artist they don’t care others they think only them self

    • @berekethaylemichale2688
      @berekethaylemichale2688 Час назад +1

      ሰላም ነው ashruka የምትለቀው ቪዲዮ አሪፍ ነው ብዙ ተከታይ ስላለክ እኔን አዲስ ስለከፈትኩ subscribe አድረጉኞ አበረታቱኞ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 4 часа назад +17

    አማራ አይደለሁም ልጆቼ ናቸው ግን እኔ ሁሌም የአማራ ህመም የአማራ ሞት የአማራ ስቃይ በጣም ያመኛል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 часа назад +2

      እኔ ደቡብ ነኝ ሁሌ ያመኛል ለአማራ😢😢

    • @AmeN4164
      @AmeN4164 2 часа назад +1

      እናመሠግናችኋለን❤

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 4 часа назад +13

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 4 часа назад +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት የአማራ ህዝብ

  • @abelb5604
    @abelb5604 4 часа назад +7

    አሽሩካ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ድምፅ ስለምትሆን ❤❤❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 часа назад +5

    አማራ ነኝ .. ምንም ማድረግ አይቻልም. Am a proud Amhara ✊

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 4 часа назад +4

    እዉነት ነዉ አሹ ሁሉም አማራነኝ የሚል የንፁሁን አማራ ህዝብ ደም መፋሰስ መቃወም አለበት😢😢😢ሁሉም ያልፋል ግን ያስተዛዝበናል

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 4 часа назад +11

    አርቲስት የህዝብ እንጂ የወንበዴና የባንዳ አይደሉም

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 часа назад +2

    ብሄርን መግለፅ ዘረኝነት አይደለም አሹ ትክክል ነህ በተለይ አማራ ነኝ ማለት ኩራት ነው 💪💪💪💪💖💖💖💖💖

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    አሹ❤❤❤ እውነት ነው ዝምታ ችግር አይፈታም😢😢😢😢😢😢

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 4 часа назад +10

    ዳዊት ፅጌ ይህን ኮንሰርት ማቁዋረጥ አለበት ካላቆረጠ ፋኖ መታው ተብሎ ብልፅግና በመድረክ ላይ ይገድለዋል እባክህ መልፅክቴን አስተላልፍ ዳዊት ፅጌ አደጋ ላይ ነው

  • @EdenBinim
    @EdenBinim 3 часа назад +2

    አሽሩካ በዚ ስዓት አየከፈልክ ያለህው ሚና በጣም ትልቅ ነው በርታ የክፉ ሰዎችን coment እና ወሬ አትስማ ሰው በጠፍ ስዓት ሰው ሆነህ ተገኝሃል

  • @peace3791
    @peace3791 4 часа назад +3

    Not only the artists, all of us stand up together!!!

  • @HelenA-y2t
    @HelenA-y2t 5 часов назад +5

    Stop Amhara genosayed

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 3 часа назад +4

    መስከረም አበራ አራስ ሆና ከታሰረች አመት አለፋት እኮ ከባድ ነው ወንድሜ

  • @Virtues162
    @Virtues162 Час назад +1

    የአብዛኛው አርቲስት ችግር የንቃተ ህሊና ማነስ ፣ ሆድ መውደድ ፣ ይሉኝታ ፣ እና ምናልባት ዋናው ፍርሃት ነው !! አርቲስት ስትሆን ግን ፍርሃትህን መጋፈጥ ግድ ይላል !!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ይማል ዝምታችንን ይገርማል 😢😢😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 5 часов назад +11

    ድልልልልል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💪🔥🔥🔥💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 3 часа назад +5

    ድምፅ ባይህኑ ዝም ቢሉ ጥሩ ነበር።

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    ፍትህ ያለው በአማራ ህዝብ እጅ ነው ፍኖ በእጥፍ የአማራ ንፅሃንን ደም እየመለስ ነው
    ቢይንስ በቀን የጠላት ጋላ ወታደር 200 እስከ 1000
    የጠላት ሀይል በፍኖ
    እደቀጥል እየረገፍ ነው
    ፍትህ የምትሉ ወገኖቼ ለማን ነው የምትሉት ይልቅ
    ለፍኖ በቻልነው መጠን
    በገንዝ እንርዳ
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @YeshNigusie
    @YeshNigusie 4 часа назад +2

    You right everything my bro thank you so much ❤️❤️❤️🙏

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Час назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 4 часа назад +4

    ፋሲል ደሞወዜ!

  • @selamAragie
    @selamAragie 3 часа назад +3

    ፍትህ ለመስኪኑ ህዝቤ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MelakuDemissie-j8e
    @MelakuDemissie-j8e Час назад +1

    ጥበበኛ የጥበበ ሰው አሁን መች አለ??? አሁን እኮ ያለው በመለማመድ የሚሰሩ ከህሊና ይልቅ ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው!!!

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 3 часа назад +3

    አርቲስቶች ድምፅ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ግን ኦነጉ መንግሥት ነይ ባዩ አፋኝ ስለሆነ ይፈራሉ። መንገላታት መታሰር መሰደድ ይኖራል ስለዚህ ፈልገው ድምፅ ይሁኑ እንጂ በግድ ይከብዳል። እንጀራም ነው እና መብታቸው መጠብቅ ነው። ዋናው የነቃዉ አንድ ከሆነ በቂ ነው።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 часа назад

      የኔም ሀሳብ ከሀገር ውጭ ከሆኑ እንጂ ኢትዮጵያ ሆነው ድምፅ ቢሆኑ ያስራቸዋል ይገላቸዋል

  • @maekel6789
    @maekel6789 3 часа назад +2

    ዳዊት ፅጌ ማሰቢያው ዙሮበት ነውጅ በዚህ ሰአት አማራሁኖ ኮሰርት በአድስአበባ ያስብ ነበር ግን

  • @Hiwot-qj8hk
    @Hiwot-qj8hk 4 часа назад +3

    በሚገማ አሹ ኮንሰርቱ መሠረዝ አለበት የሚገርመው ቤተሠቦቹ እምን ውስጥ እንዳሉ አያውቅም ወይስ ?

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 часа назад +1

    አማራ ላይ ቦንብ ሲዘንብ ሊጨፍር የሚወጣ አማራ 😢😢😢

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 2 часа назад +1

    አዎ አማራ ነኝ ስንል ይናደዳሉ እነሱ የራሳቼውን እኔ እንትነኝ ሲሉ ለነሱ ፅድቅ ነው ለአማራ ደሞ ወንጀል ነው ምድረ ከብቾች ማን ይሰማቼዋል ወላሂ አማራ ነኝ እማይመቼው ካለ ባናቱ ይተከል😂😂😂

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    የሰው ሕመም ሁሉ ይማይኛል በእውነት😢

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 5 часов назад +3

    Betam yasazinale 😢😢😢

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Час назад

    ትክክል አማራው ነው እልበማቸውን እየገዛ ሰው ያደረጋቸው ከእኛው ላይ ወጥተው ደሞ በደማችን ላይ ሲቀልዱ ያመናል ግን ቢቀርባቸው ጥሩ ነው የድሮ አማራ የለም አማራ ነን No more መሸማቀቅ ግን ብዙ አርቲስቶችንን እየታዘብን ነው

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 2 часа назад

    አሹርካዬ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም አማራዬ በገዛ አገሩ ስቃዩ በዛ ወገኔ😢😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 часа назад +1

    ውጭ ሆናችሁ ትችላላችሁ አገር የምኖረው ምንም ማረግ አይችሉም አአሹካም ውጭ ስለሆንክ ነው የምትሰብከው ዛሬ ስለ ዳውትህ ታወራሌህ

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 2 часа назад

    እውነትክን ነው አማራ ነኝ ስንል ሁል ጊዜ ዘረኛ ይሉሀል እሚገርመው አንዳንድ አማሮች ጭምር ኢትዮጵያዊ እነ አትይም ይላሉ
    ምንም ጥያቄ የለውም ኢትዮጵያዊ ከትልቁ አማራ ከሚባለው ህብረተሰብ ነው የመጣሁት እላለሁ በጣምም ያኮራል

  • @b.6015
    @b.6015 4 часа назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢 ahlen ashu allah hoi diln leamara letesekayewu arg yareb dil lenebelbalu fano

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 3 минуты назад

    ሰላም አሹዬ ኢቶ ሄጄ ተመለስኩ ንፍቅ ብለኽኝ ነበር ደናነክ አሹ የምርጦች ምርጫ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን የቴዲን አይነት አርቲስቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonEtana
    @SolomonEtana 16 минут назад

    ኣሮማና ፡ ትግሪ ፡ ቡቻ ፡ ነው ፡ እኛ ፡ ቡቻ ፡ እንኑር ፡ ያሉት ፡ አማራው ፡ አይደለም ፡ አማራው ፡ የሚታገለው ፡ ለአድ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ነው ፡ ሁሉም ፡ አርቲስት ፡ ከቴዲ ፡ አፍሮ ፡ መማር ፡ አለበት ፡ ለማንኛውም ፡ እኔ ፡ አማራ ፡ አይደለሁም ፡ በአድ ፡ ኢትዮጵያ ፡ የማምን ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነኛ ፡ እድሜ ፡ ለአባቲ ፡ ይኽንን ፡ ነው ፡ ያስተማረኝ ፡

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 44 минуты назад

    6,296 ሰው ተመልክቶት
    ነገር ግን 687 ሰው ብቻ
    ላይክ አይደብራችሁም
    ለማትከፍሎበት ነገር
    መሰሰት👍👍👍👍👍👍

  • @b.6015
    @b.6015 4 часа назад +3

    😢😢😢😢 11111 333333 mn agebagn aybalm begna meslogn yemichefrut

  • @FatumAmusa_nl1ks
    @FatumAmusa_nl1ks 19 минут назад

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @HelenaSaid-y1k
    @HelenaSaid-y1k 28 минут назад

    👍👍👍👍👍አረ ምን አአለብት 🇪🇹🇪🇹

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 35 минут назад

    ፋሲል ደሞዜ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 часа назад +1

    ብዙ አርቲስቶች ? ሆድ አደር, አስመሳዮች ናቸው::

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 часа назад +1

    Fanoooooooo

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Час назад

    አርቲስቶች ያው ማሽቋለፕን አርት አርገውታል🧐ነገ እንገት ይደፋሉ::

  • @Amsa2pac
    @Amsa2pac 5 часов назад +1

    The best

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 часа назад +1

    ምን አይነት መልዕክት ነው የምታሰላልፈው ለዳዊት የሚተዳደርበት እኮ ሰራው ነው ምን ማለት አንተ በአማራው ጦርነት ምክንያት ሰራ አቁመሀል ??ይሄ የምፅፈው አማራ የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ መንግስትን የማልደግፍ አሰቡ እንጂ!!!

    • @አማራነኝየጀግናዘር
      @አማራነኝየጀግናዘር 2 часа назад

      እረ ባክህ እንዳንተ አይነት ሆዳም አማራ የለም ጅል😂😂

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 часа назад

      ​@@አማራነኝየጀግናዘር ገጠሬው😂😂😂

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Час назад

      ውሽታም ሁሉ አሁን አሽሩካ የሚባለው ውጭ ሆኖ ሌላው እንዲህ ንው እንዲያንው ሲጀመር አማራ በቃ ሆዳም ህዝብ ንው ፍኖ እራሱ ይህው ምን ያርገው አለ ህዝብ እንደዚህ ሲያልቅ ምድር አማራ ንን የምትሉ ማለቴ ኢትዬ ያላችሁ ዝም ብለሽ ጋላ ይግዛሽ እየገዛሽም ንው ውጭ ያለው ያው የታወቀ ንው ለዬቱብ ቢዝንሱ ሲሻቸው አማራ ሆንው ይመጣሉ ሲላቸው ትግሬ አይ የኢትዬ ህዝብ ጋላ በእውንት ይጨርስን አማራሆዳም ለራሱ ትንሽ ደህና ከኖር ስለሌላው ግድ እንደሌለው አብይም ስለሚያውቅ የተወስኑ አማሮችን በጥቅም ይዙዋል ግብን እስኪመታ ከዛ ቂጣቸውን በሳንጃ ብሎ ያስቀንጥራቸዋል አርቲስቱ ብዙሃኑ ለምን ብሎ አላቸው ዝም ብለው ይኖራሉ ስለዚህ ዝም ብለህ ኑር ህዝቤ

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 5 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Marin34592
    @Marin34592 2 часа назад

    ምነው ዳዊት ፅጌን ብቻ ሌላ አማራ አርቲስት የለም? አርቲስት አማኑኤል ታሰረ ከዚያም እስሩን ጨርሶ ተሰደደ ስለዚህ ዳዊትም ታስሮ ከሀገሩ ይሰደድ ማለት ነው?

  • @b.6015
    @b.6015 4 часа назад +1

    sitamemuma enate degag e.yan ylalu 😢😢😢😢😢😢😢😢 dil letegefawu amara

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ከብቶች ሁሉ እያላቁ ነው እኮ 💔😭

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 3 часа назад

    አሹካ ጥያቄ አለኝ ይገረም ደጀኔ ግን ብሏል? እስኪ አጣራ እኔ አስታዉሳለሁ ከጦርነቱ በፊት የሰሩት ድራማ ነው እንጂ ከትግራይ ጦርነት ጋር የተያየዘ አይደለም።

  • @ekramtube3331
    @ekramtube3331 57 минут назад

    ላይክ አትርሱ ጋይስ

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 5 часов назад

    ላይክክክክ ላይክክ

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 2 часа назад +1

    Asheshe new asheshe Abiy metalene kemeshe!!! You spoke twice!!! Ashesheshsheshe when Tigrayan were killed and persecuted right!!!

  • @Amyi7826
    @Amyi7826 2 часа назад

    Like Seifu show, he always work who ever comes & goes as long as he earn money. He never awareness about whatever happens in the country all he cares is to fill his pocket. What a shameful person.

  • @negestqueen
    @negestqueen 3 часа назад +1

    ከ- 10 ቀን በፊት ሮፍናን ትልቅ ኮንሰርት ሰርቶል.
    ከማንም በኩል ፋኖ, ኦሮሞ,ህዋሕት ሰለሮፍናን ሰምተን አናዉቅም! እባካቹህ በትንሸ ሰበቡ ምክናያት ፈልገዉ እኛን አማራን ለመከፋፋል ይሞክራሉ!!!
    ዳዊት ፀጌ እንጀራዉ/ሰራዉ መዝፈን ነዉ! እንግዲያዉስ ሁላችንም ሰራችንን ማቆም አለብን!
    አንተ እራሰህ ዩቲዩብ ላይ የምትሰረዉ ለሀገር ብለህ አይደለም ለእንጀራህ ነዉ!
    አንተ እራሰህ መሰራት የለብህም!!!
    ታሳፍራላቹህ!

  • @efratajo434
    @efratajo434 3 часа назад

    Asgiruka Dawit eko addis abeba new yeminorew ,dimits mehon ayichelem mekniyatum ende kerestian tadele, meskerem abera azawentu tadios tantun enikua alimarachewim kebad new teredut

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 4 часа назад

    1

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 2 часа назад

    Asetewaye wenidemachen

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 10 минут назад

    Dawit wa belenal

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 5 часов назад +2

    💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🟢🟡🔴💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🟢🟢🟡🟡🔴🔴😭😭😭😭😭😭

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 4 часа назад

      ይህ ጀግንነት አይደለም ደሀን ማስጨረስ አተበማይክ አባላ

  • @billonermindset
    @billonermindset 3 часа назад +1

    አሹካ አሪፍ ሽቀላ ላይ ትመስላለህ

  • @selamsolomon8912
    @selamsolomon8912 Час назад

    123

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 4 часа назад

    Kalwene kendbuneee lachute

  • @hanankbrom-f2o
    @hanankbrom-f2o 3 часа назад

    አሹካ ለምን ኢትዮጵያ እያለህ ለአማራ ድምፅ አልሆንክም ስደት ላይ ሆነህ ህዝብን አታባላ ፈጣሪህን ፍራ ብር ተከፍሎክ ከሆነም አይጠቅምህም ነገ ያጠፋሃል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 часа назад

    አገር ውስጥ እየኖረ እንዴት ይረዳል የእሱ ህይወትስህ መግስት ዝም ይለዋል እንዴ ውጭ ቁጭ ብላችሁ የምትሰብኩሁ

  • @dr.gashawethiopianchannel9963
    @dr.gashawethiopianchannel9963 2 часа назад

    Now TPLF and OLF wanted to attack Dawit. you guys stop

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 часов назад +2

    አታፍሩም ድምፅ ሁኑን ስትሉ ምን ያርጎችሁ አርቲስቶች

    • @mominaamina2263
      @mominaamina2263 5 часов назад

      👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿❌❌❌❌❌😝🤑😝🤑

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 5 часов назад

      የህልም እጀራ​@@mominaamina2263

    • @benben3820
      @benben3820 5 часов назад

      የትኛው ምድረ ጠቆይ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 часа назад

      ምን አገባሽ ኤማ

    • @mominaamina2263
      @mominaamina2263 3 часа назад

      galla Selle Amara men Agebaw dawet amara new galla aýedelem 😝😝🤑

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 4 часа назад

    Where were you 3 years ago when Tigray was under a complite siege and hit by Drones day and night.
    Did Eshetu Debebe said what are you asking ?
    Priestess want to front lines to bless the war 😭😭😭😭

    • @fayruzsnegash8883
      @fayruzsnegash8883 4 часа назад +1

      Honestly, tegaru, can you just, please be an observer. Focus on Tigray. Asha.

    • @lemlemalemu4047
      @lemlemalemu4047 3 часа назад +1

      he did not ask tigre to be voice for Amhara. i though you are non ethiopians so we do not have any relations. we do need to be voice for each other .

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 3 часа назад

      @@lemlemalemu4047 Regared less of nationality, race, color wrong is wrong is wrong any time.

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 2 часа назад

      @@peacelove6150 ena eko tigermugnalachu Tigerwech lemindewe lenat demits yeminhonwe selegedelqchwen kebte nibert selafenaklachun

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 5 часов назад +2

    አማራ ምንም ስላልሆነ ነው ዝም ያሉት ሁሉም ሲጀመር እንዳተአይነቱ ዲያስፖራ ነው ዘረኛ ነው ብሄር ከብሄር እያባላ ያለው ደግሞ ለምን ኮንሰርት ያቀርባል ትላለህ ገና ጭንቅላትህ ላይ ያቀርባል እኔ ኮንሰርቱን ተሳታፊ ነኝ አይ ሹካ ቻለው እንግዲህ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 5 часов назад

      ደንቆሮ በድሮን እሚያልቀው ንፁሀን ታድያ ኬንያዊ ነውን??😒😡🤔

    • @ashruka
      @ashruka  5 часов назад +5

      የዘር ፍጅት አንዱ መገለጫ ዘር ፍጅቱን የመሩ ሰዎች ፍጅቱ አልተፈጸመም ብለው ማስተባበላቸው፡፡ ስለዚህ በአማራ ህዝብ ላይ ለተፈጸመው የዘር ፍጅት ምሳሌ አንዷ አንቺ ነሽ። ማስረጃ በመሆንሽ አመሰግናለሁ።

    • @WaltBurukWaltBuruk
      @WaltBurukWaltBuruk 5 часов назад +2

      አሹ ብራዘር የአስተሳሰብ ልዩነት ስላለን ለእንደዚህ አይነት ሰዎች መልስ አትስጥ👌

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 4 часа назад

      እረነዚህ ቅሌታሞች የቤክራዮን ኑሮውን የሚኖሩለት ይመስላሉ እየተነሱ አርቲስት ላይ አፋቸውን ሲከፍቱ

    • @genisaudi8109
      @genisaudi8109 4 часа назад

      @@ashruka አማራ ክልል ላይ የእውነት ሰው ቢገደል ኖሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም አይልም ነበር ዳዊት ፅጌ ራሱ ኮንሰርት አያቀርብም ነበር ስለዚህ ዝም ብላቹ አትለፍልፉብን

  • @SolomonEtana
    @SolomonEtana 15 минут назад +1

    ኣሮማና ፡ ትግሪ ፡ ቡቻ ፡ ነው ፡ እኛ ፡ ቡቻ ፡ እንኑር ፡ ያሉት ፡ አማራው ፡ አይደለም ፡ አማራው ፡ የሚታገለው ፡ ለአድ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ነው ፡ ሁሉም ፡ አርቲስት ፡ ከቴዲ ፡ አፍሮ ፡ መማር ፡ አለበት ፡ ለማንኛውም ፡ እኔ ፡ አማራ ፡ አይደለሁም ፡ በአድ ፡ ኢትዮጵያ ፡ የማምን ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነኛ ፡ እድሜ ፡ ለአባቲ ፡ ይኽንን ፡ ነው ፡ ያስተማረኝ ፡

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 3 часа назад +1

    አርቲስቶች ድምፅ ቢሆኑ ጥሩ ነበር ግን ኦነጉ መንግሥት ነይ ባዩ አፋኝ ስለሆነ ይፈራሉ። መንገላታት መታሰር መሰደድ ይኖራል ስለዚህ ፈልገው ድምፅ ይሁኑ እንጂ በግድ ይከብዳል። እንጀራም ነው እና መብታቸው መጠብቅ ነው። ዋናው የነቃዉ አንድ ከሆነ በቂ ነው።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤