ስለ ቢጓድን አጠቃለል እና ጥቅማቸውን( yetegur atekalel)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 29

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 года назад +3

    በርቺ ማማየ ጎበዝነሽ እኔም ተምሬአለሁ ሹሩባበዊግብቻ አልችልም

  • @selamendale1654
    @selamendale1654 Год назад +2

    እኔም ፀጉርቤት ነው የምሰራው ሙያውን ከወደድሽው በጣም ቀላል ነው እናመሰግናለን እህቴ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

  • @user-di2eh3gx6f
    @user-di2eh3gx6f Год назад +2

    wow batame amasagenalhu eny wesety naw agarebyte matecy tasetamiregalshi

  • @abinetestifanos8745
    @abinetestifanos8745 Год назад +2

    መማር እፈልጋለው እናቴ

  • @KelemTadese-he4rb
    @KelemTadese-he4rb 4 месяца назад +1

    አመሰግናለዉ እህቴ እየሰለጠንኩ እያለ ነዉ ቢደዮሺን ያየዉት

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  4 месяца назад

      በርች ግን ስራውን ወደሺው መሆን አለበት የምትማሪው መልካም እድል 😍

    • @KelemTadese-he4rb
      @KelemTadese-he4rb 4 месяца назад

      @@hiruttube1 አዉ እህቴ ወደጄዉ ነዉ

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 4 года назад +2

    ጎብዝ የኔ ውድ

  • @chollew0002
    @chollew0002 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ሌላም ነገር ካለ አስተምሪን

  • @Getegete-dv1im
    @Getegete-dv1im 3 месяца назад

    7:46

  • @werka9756
    @werka9756 2 года назад +1

    ጎበዝየእኔእህት፣እኔእፈልጋለሁ🙏🙏🙏

  • @asmeretmokonon5898
    @asmeretmokonon5898 2 года назад +1

    Gobez yene konjo

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @user-jh8ez8uk8f
    @user-jh8ez8uk8f 3 года назад +1

    እረ የትነሺ ኢትነሺ ኢማራት ማማየ አመሠግናለሁ እኔ መማር እፈልጋለሁ ሌላም ያሠኛል

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 4 года назад +1

    Waaaaw berch konjo

  • @Getegete-dv1im
    @Getegete-dv1im 3 месяца назад +1

    እኔም እየተማርኩ ነው ግን ስጠቀልል አይጠብቅልኝም እናቴ ምን ላድርግ

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  3 месяца назад

      ያማቸዋል እያልሺ እየፈራሺ እዳይሆን ወይም አስተካክለሺ አለመክፈል እና ስትጠቀልይ ፀጉሩን ከመጠቅለልሺ በፊት ትንሺ 90%ወደ ፊት ገደም አድርጊ ፈራት ካለብሺ አስወግጂ ያለ መሰልቸት ደግመሺ ደግመሺ ሞክሪ መልካም ጊዜ ይሁንልሺ 😍

  • @rachelzaudo8005
    @rachelzaudo8005 2 года назад +1

    ממש יפה

  • @azizabeshir4959
    @azizabeshir4959 4 месяца назад

    አሻንጉሊቷን የትነዉ ማገኘዉ

    • @hiruttube1
      @hiruttube1  4 месяца назад +1

      በኢንተርኔት ነው ኦርደር ማድረግ አልያ ሂውማን ሄር የዊግ መሸጫ መደብሮች አይጠፋም ብየ አስባለሁ 😍

  • @chollew0002
    @chollew0002 2 года назад +1

    ስለሜካፕም ብታስተምሪን

  • @nesanetalemu4024
    @nesanetalemu4024 2 года назад +1

    በእናትሽ ሙያውን እወደዋለሁ እፈልገዋለሁ ግን ፍራቻ አለብኝ ምን ላድርግ

    • @Hiyabey757
      @Hiyabey757 4 месяца назад

      ዊ ውዴ እኔ አለሁልሽ ተምሬ እንዳልተማረ ማዳም ቤት የምፈጋ ፍርሐት ተጫወተብኝ

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi8931 Год назад

    💞💞💞

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 2 года назад +1

    ቢዶ ልቀቂ አድስ

  • @najatyousof48
    @najatyousof48 2 года назад

    አመሰግናለው

    • @najatyousof48
      @najatyousof48 2 года назад

      በፀጉር ስራ ካገኘሽ በናትሽ ማር

  • @user-di2eh3gx6f
    @user-di2eh3gx6f Год назад +1

    wow batame amasagenalhu eny wesety naw agarebyte matecy tasetamiregalshi