እስከመጨረሻው መታየት ያለበት ድንቅ የሂወት ሚስጥር ያዘለ ቪድዮ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 188

  • @tattitube107
    @tattitube107  4 года назад +47

    ሰላም ምርጦቼ🤗
    የቁዋንቁዋ ትምህርታችን በሚቀጥለው ቪዲዮ ይቀርባል.
    በርቱልኝ!!

  • @habibikoshaga462
    @habibikoshaga462 4 года назад

    ስላም ለነት ይህን ወድማች ነታ ጌታ ፅጋውነ ያብዝለህ አሜን አግዚእብሕር ክብርነ ይዋስደ ጌታ እሶትምረኝ መገዘብን ስጠኝ አረዳኝ ጌታ ፅጋውነ ያብዝለህ ተባረክ

  • @emebetfantaye5696
    @emebetfantaye5696 4 года назад +1

    Very true wow beautiful God bless you ❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 4 года назад +1

    አሜን እያልኩ ነው የሰማሁት🙏❤️

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 4 года назад +1

    You are true positive man Allah bless you really appreciate you

  • @seadaabdusemed4900
    @seadaabdusemed4900 4 года назад +1

    Wow! What a Powerful Speech! U inspired me bro thank you!!!

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ታቲዬ በጣም ጠፋክ እኮ ዋናው ሰላም መሆነህ ነው ስለየሁክ ደስ ብሎኛል አንተ ስትጠፋ እንግሊዝኛውም ጠፋ እኮ ።

  • @gammeelaws6400
    @gammeelaws6400 4 года назад +1

    OMG Nice motivation speech!! God bless you!!!

  • @softlife5208
    @softlife5208 4 года назад +5

    ታውቃለህ ወንድሜ በአረብ አገር ምንም ሳላቀው ግዜው ሄደ እያለቀሱክ ነበር የምሰማህ እንደ ዳዊት የደጋገምኩ ከዚህ ጭንቀቴ እስካልተላቀቀሁ ደጋግሜ እንደ ዳዊት እሰማዋለሁ እህቱቼ አረብ አገር ወይም ኢትዮጵያ ያላችሁ ልብ ብላችሁ ወንድማችን ስሙት ትጠቀማላችሁ ወድሜ አንተም በትምህርቱ አበረታታን ላክልን በዬቱብ እከታተላለሁ ወደኃላ ያስተማርከውንም ከዜሮ እሰማዋለሁ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይባርኩልኝ

  • @Betlehem-m3x
    @Betlehem-m3x 4 года назад +1

    wow you are blessed thank you God

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 4 года назад +1

    Thank you so much !

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 4 года назад

    ወይኔ.....ሳትኖር አወኩህ ሳቅህ ደግሞ ጠፋህ በእውነት እንዴት ጎበዝና ለወገኖችህ የምትኖር መልካም ሰው ነህ እንኳን በሰላም መጣህ እንኳንም በሰላም ሆነ የጠፋኋው. ...አዲስ የጀርመንኛ ቋንቋ ተማሪህ ነኝ ዶች በጣም ከባድና ለመማር የሚያስጠላ ቋንቋ ቢሆንም እንዳንተ አይነቱ ከልብ የሚያስተምር ሰው ግን ሲገኝ በፍቅር የሚያስጠላውን ለመማር የሚደምረውን እየወደድን በፍቅር እንናራለን እግዚብሄር ይርዳህ ከዚህ በኋላ እንዳትጠፋ።

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ

    ትልቅ ሰው ትልቅ ምክር ይመክራል አብረሀም መህህሩ እንዳንተ ተቀይሮ እኛንም መስመር እንድንይዝ ብዙ አስተምሮናል እድሜና ጤና ይስጣቹህ ልብ የሚያረካ ትምህርት ነው

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 4 года назад +2

    Very True!So Motivational my brother.God Bless You.

  • @rahelanagawu8177
    @rahelanagawu8177 4 года назад

    ጎበዝ ታቲ እውነት ነው ተባረክ ስለምክርህ እናመሰግናለን

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 4 года назад

    በጣም ጠቃሚ እና ለዎጭ ምክር ነው። እባክህን እንደዚ አይነት ምክሮችን ልቀቅብን ወንድማችን
    እጅግ ትልቅ ምስጋናን አቀርባለው።

  • @ባንቺወለተማርያም
    @ባንቺወለተማርያም 4 года назад +3

    ወኔ በተስፍ ሞላህኝ
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜን እና ጤናን ይስጥህ
    እኔ እሚገርምህ ዘጠነኛ ክፍል ነው ያቆምኩት
    እና መማር በጣም ነው የምፈልገው ዶክተር መሆን ነበር የምፈልገው እና አንደኛ እየወጣው
    ዘጠነኛ ክፍል ስደርስ ትቸው አረብ ሀገር
    መጣው
    እና ሂጀ እጀምራለሁ እያልኩ አንተ አበረታታህኝ
    እሄዳለው 📚📚✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
    ስልክህን ብታስቀምጥልን ወንድሜ
    ምክርህ አንጀት ያርሳል

    • @birhanalemu5433
      @birhanalemu5433 4 года назад +1

      Tsegawun yichemirilik wondimachin girum mikir

    • @ባንቺወለተማርያም
      @ባንቺወለተማርያም 4 года назад +2

      @@birhanalemu5433
      አሜን አሜን አሜን
      እውነት ነው ግሩም ምክር
      እኛም የተመከርነውን የምንተገብር እንሁን

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 4 года назад +1

    ታቲየ እናመሰግናለን ምክር ትክክል ነው ።

  • @hanagosaye3808
    @hanagosaye3808 4 года назад

    Thanks your advise our brother

  • @solomonbeyene4706
    @solomonbeyene4706 4 года назад +1

    Wow it's really advice you're a good person, brother.
    keep it up. thank you

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 4 года назад

    Amen Amen

  • @ልኑርለምወደኝ-ዀ1ፈ
    @ልኑርለምወደኝ-ዀ1ፈ 4 года назад

    Welcome teacher thanks so match

  • @sidisetessema4732
    @sidisetessema4732 4 года назад

    Wow god bless you 🙏

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 4 года назад

    inspiration 🙏

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 4 года назад

    Tatti ❤❤❤melekam Asetemareyacen neh egezabeher edemena tena yesetek

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 4 года назад

    Thank you Teacher

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 года назад +1

    Wow ታቲዬ good to see you again we missed you . Thank you for sharing this wonderful message God bless you !!!

  • @Bright_future2
    @Bright_future2 4 года назад

    Wow awesome....God bless you

  • @emutadl7835
    @emutadl7835 4 года назад

    እናመስግናለን ታቲ እግዚአብሄር ይባርልህ

  • @assadmohammed2766
    @assadmohammed2766 4 года назад

    Thank you so much brother

  • @tgal3661
    @tgal3661 3 года назад

    ጥሩ ምክር ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ !!

  • @haymanotgugessa9362
    @haymanotgugessa9362 4 года назад

    Thanks a lot🙏

  • @sindugisaso7691
    @sindugisaso7691 4 года назад

    Thanks alot!

  • @jerusalemtamerat231
    @jerusalemtamerat231 4 года назад

    thanks a lot my brother

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 4 года назад

    ተቲ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርቱ ነው ለብዙ ሰዎች ይጠቅማል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamawitassefa9124
    @selamawitassefa9124 4 года назад

    Amen tati

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ

    ዋው ምርጥ ትምህርት እናመሰግናለን

  • @salme4126
    @salme4126 4 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @Crunch-f9u
    @Crunch-f9u 4 года назад

    wow amazing nw tatiye tnx alot

  • @emualemu4135
    @emualemu4135 4 года назад +1

    Tati wonderful message, I learnt so many things Thank you

  • @selamawitwolde9762
    @selamawitwolde9762 4 года назад +1

    ታቲዬ እናመሰግናለን በጣም መልካም እና አሪፍ ነገር ነው የነገርከን🙏 ።ግን ምን እንደሚያስደስተኝ እንኳን አላውቅም

  • @MayMay-bl2lb
    @MayMay-bl2lb 4 года назад

    ወንድሜ በጣም እናመሰግየናለን እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 4 года назад

    Thank u .

  • @maragodebo6908
    @maragodebo6908 4 года назад +1

    የኔ ዉድ ወንድም, እንኳን ደህና መጣህልን

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 4 года назад

    Hi Tati. Welcome back. All the best.

  • @selamawitassefa9124
    @selamawitassefa9124 4 года назад

    Thank you bro welcome

  • @millimulue8995
    @millimulue8995 4 года назад

    Bhaqi zgerm tmrti tbarek.🥰🥰 nfetwka ena

  • @godisgood2409
    @godisgood2409 4 года назад

    Thank you

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ትክክል ነህ ወድሜ

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 4 года назад +1

    Tatticho ጥሩ የማነቃቂያ መልክት ነው እናመሰግናለን!!

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 4 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @riyadhriyadh9785
    @riyadhriyadh9785 4 года назад

    ታቲ አምሮብሀል ይመችህ እንግሊዘኛ ትምህርትህ ይመቸኛል ማለት በቀላሉ ይገባኛል። አመስግናለሁ

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ

    እውነት ነው አመሰግናለው መምህሬ

  • @haymanotgugessa9362
    @haymanotgugessa9362 4 года назад

    Well come back Bro👍

  • @godisgood2409
    @godisgood2409 4 года назад

    Amen...

  • @sitiseman4728
    @sitiseman4728 4 года назад

    thanks bro

  • @azebabay1597
    @azebabay1597 4 года назад

    Egthabhare yebarkhe

  • @eithoamara2046
    @eithoamara2046 4 года назад

    Hallo betam arif newu Dankeschön

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 4 года назад

    Very true!! Good to see you my dear bro and welcome!!

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 4 года назад

    ትክክል ነህ ምንምአይደል

  • @صور-ب5و
    @صور-ب5و 4 года назад +1

    ተባረክ ወንድም

  • @merym8940
    @merym8940 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 года назад

    ታቲ ምርጥ ልጅ ።በጣም አስፈላጊ ጠቃሚ ምክር መከርከን። ከልቤ አመሰግንሃለሁ

  • @fadilabntranatoalisilamide8434
    @fadilabntranatoalisilamide8434 4 года назад

    Unetinw inameseginaleni tatii

  • @mesimelesse6643
    @mesimelesse6643 4 года назад

    Tati betam mirt sew.egziyabiher yibarkih.betam tekami mikir silemekerkegn ameseginalew.hulum lik new.

  • @sarasweet9929
    @sarasweet9929 4 года назад

    Thanks a lot

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 4 года назад +1

    ምን አገጣማክ በጣም ስጣብቅ ነበርኩ
    እንኳን በሰላም መጣ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @መሪየንአድናቂነኝ
    @መሪየንአድናቂነኝ 4 года назад

    ዋዉ ታቲየ👍

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 года назад

    ትክክል

  • @kirubereta44
    @kirubereta44 4 года назад

    EGZIABHERIN jegna neh TATIYE esti sile depression solution video siralin please berta brother

  • @betilove2436
    @betilove2436 4 года назад

    እውነት ነው ወንድሜ በጣም ግሩም ምክር ነው

  • @nardosisrael6121
    @nardosisrael6121 4 года назад

    bro motivetional speaker bithonim yihedibihhal ketilibet

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ

    Absolutely right my brother

  • @oromooyenenesh7043
    @oromooyenenesh7043 4 года назад

    Wawww❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ናቲ እናመስግናለን❤️

  • @admasuabebe2207
    @admasuabebe2207 4 года назад +1

    Wow የሚጋርም መልክት ነዉ ተባርክ

  • @hymie8944
    @hymie8944 4 года назад

    ዋው በጣም ተማቸህኝ 👍👍👍👍♥️♥️♥️

  • @hymie8944
    @hymie8944 4 года назад

    እንኳን ደና መጣህ ውድ ውንድማችን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 года назад

    Welcome back brother

  • @genetdemewez1707
    @genetdemewez1707 4 года назад +1

    tattiye በህይወቴ ተሰፋ ቆርጨ አላወቅም.ሁሌም እወድቃለሁ!መልሸ ደግሞ እነሳለሁ!እስከ መጨረሻው የምነሳበትን በጉጉት እየጠበኩት ነው.እንደምነሳ ደገሞ እረገጠኛ ነኝ.ለምን እንደው አላውቅም ውስጤ ይነገረኛል!!!!

  • @fatimahf4161
    @fatimahf4161 4 года назад

    Welcome bro. long time I'm happy to see you.

  • @sarasweet9929
    @sarasweet9929 4 года назад

    I like it the way u talk

  • @softlife5208
    @softlife5208 4 года назад

    ምን ልበልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይባርኩልኝ ቪዲዬውን ደግሜ ደግሜ እሰማዋለሁ እደምለወጥ አምናለሁ አይ ወንድሜ ለኢትዮጵያን የተላክ ብርሀን ኑርልኝ ወንድሜ

  • @samrawithagos612
    @samrawithagos612 4 года назад

    Danke Bro

  • @tsegaanteneh9016
    @tsegaanteneh9016 4 года назад +1

    Where have you been? We missed you!! We’ll come back!!

  • @yeneworkyalew1374
    @yeneworkyalew1374 4 года назад

    ተባረክ ወድድሜ ስፓንሸሽ ማስተማር ለምን ተውክ

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 года назад

    ደሰየምትል ልይነህ❤👍🌹🌺

  • @lizadawit1998
    @lizadawit1998 4 года назад +1

    Well come taty how you doing my brother ? I'm happ to see you again God bless you !!!

  • @fitsumfitse1389
    @fitsumfitse1389 4 года назад

    Tatiye enkuan matahilin

  • @missblined4221
    @missblined4221 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @romanroman8718
    @romanroman8718 4 года назад

    ኦ በፈጣሪ በጣም ነው ማመሰግንህ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱ ጀግና ይብዛልን

  • @softlife5208
    @softlife5208 4 года назад

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @reyimushnasir9872
    @reyimushnasir9872 4 года назад

    Enamesegenalen

  • @simiretlemi3606
    @simiretlemi3606 4 года назад

    Selam teachet endemin keremk selam new Enkuwan dehna metah teftehibin neber

  • @fatimahf4161
    @fatimahf4161 4 года назад

    That's true i missed you.

  • @ሀናንጅልባብ
    @ሀናንጅልባብ 4 года назад

    ዊዊዊ ታቲ ጠፉተሀል እንኳን ደህና መጣህ

  • @emuyeemuye3008
    @emuyeemuye3008 4 года назад

    WOOW WOOW Mirti timihiriti

  • @ajaibaahmed6304
    @ajaibaahmed6304 4 года назад

    tankyou brather

  • @suyumeerago3610
    @suyumeerago3610 4 года назад

    ቅን ሰው ሁሌም ተበረክልኝ