ይሄንን ብስኩት ከዛሬ ጀምሮ አትጠቀሙ/ብሔሞት እና ሌዋታን እነማን ናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 16

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Месяц назад

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለ,ህይወት,ያሰማልን,አባታችንእረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e Месяц назад +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ለኛም የንሰሃ እድሜ ይስጠን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад +4

    ሊቀ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ትምህርታቸው ሂወትን ይቀይራል

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናን አባ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 Месяц назад +2

    አባ ገብረ መድኅንን ለመተቸት መጀመሪያ በሳቸው ደረጃ መማር ያስፈልጋል። ሳይማሩ እኛን ስሙን ማለት ነውር ነው።

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 Месяц назад +3

    አባ ገብረመስቀልን መስማት ሳይሆን ቤተክርስቲያንን ነው የምንሰማው because z church was established by Our Lord Jesus!but i appreciated Aba gebrekidan always telling us the fact!may their blessing be upon us!!!One,holy,universal and apostolic Orthodox church forever !!!

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Месяц назад +1

    ሻምበል በጣም እናመስግናለን እረ ጉድ ሆነናል እኮ ሳናውቅ ብዙ የማይበሉ በልተናል ቀጥልበት ትውልድ ማዳን የሚባለው እንደዚህ ነው !!!!!!!!! ልጁ ግን ንግግሩን ወይም ንባቡን አልጨረሰምና ቀጥልልልልልን

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ Месяц назад +5

    ይህን ብስኩት ያልበላ የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Месяц назад +1

    Betami belematezazechini ye hiwet weha tetemitenali 😢😢Yale yehiweti weha erkata yelemi 😢😢Egezeabeheri mesetewali yeseteni yekeberi Nuguse belaychini endengese❤

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Месяц назад +1

    T hank you for good praching

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Месяц назад

    አባ ገ/ኪዳን እኮ አንዱ የተዋሕዶ ድንቅ አስተማሪ ናቸዉ : ሐይማኖት የማስተማሪያ ዘዴአቸዉ ከሌሎቹ ለየት ያለ የረቀቀ ብዙ አይነት አተናተን ያለዉ ነዉ ግን እዉነተኛ አስተማሪዎች በፈተና ላይ ስለሆኑ ማንም መጥቶ እዉነተኛ አስተማሪዎችን ሲወቅስ እኛ ሳንመረምር አብረን ማውገዝ ማዋረድ የለብንም : ሁሉመ እኮ የመመርመር ችሎታ ተሰጥቶታል እባካችሁ መርምሩ💚💛❤👍👍👍

    • @davidbelay7423
      @davidbelay7423 27 дней назад

      ልክ ነው በትምሕርታቸው ትውልዱን አንጸው ሕዝብን በእግዚአብሔር ፍቅር አያይዘው በሃገር ላይ ሰላምን ካሰፈኑ ሰባኪያን አንዱ ናቸው አይደል ?

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 Месяц назад

    እስማማለሁ ይቺ ደሃ ሀገር መቼ አልፎላት ሰላም አግኝታ ነው በዘመንዋ ከአመት አመት ሽብር ጭንቀት የሚተመብይላት ይኼው 50 አመት ሞላት በስቃይ ውስጥ

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 Месяц назад +2

    ቤተሰብ እንሁን ትምህርቱን ግን እያደመጥን...

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks Месяц назад

    ፈጣሪ ሆይ ኦርዮ እኮ ቀለቤ ነዉ እና ንሰሐ ያሰፈልገዋል

    • @noahsark-1221
      @noahsark-1221  Месяц назад

      ከዚህ በኋላ አለመጠቀም