#zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 сен 2024
  • Copyright protected!
    Support us financially
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #Ethiopia #Eritrea #Reyotnews #EBC #Walta #Ethiopian Movies #Amhara #Tigray #Oromo

Комментарии • 161

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 21 час назад +4

    በአለም ፍርድ ቤት ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ የታሪክ ስህተት በአለም እልተደረገም:: 😢😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 18 часов назад

      ደም እልቅሽ 😂😂😂

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane 23 часа назад +4

    ስታሊን ቕጭን 👏👏👏👏

  • @TiriteBelay
    @TiriteBelay 12 часов назад +2

    የትግራይ ህዝብ በግለሰብ የተሾመን ምስለኔ መቀበል የለበትም።ከህዝብ የጋራ ፍላጎትና በፓርቲ አባላት ጉባኤ የተመረጡ አስፈጻሚዎችን የወከለ ከነዚህ አስፈጻሚዎች በአብላጫ ድምጽ የተመረጠ የክልል ፕሬዘዳንት መሆን አለበት።

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 День назад +2

    ስታሊን እዛ ፕሮግራም የኢሳያስ አክቲቪስቶች ኤርትራን ከዳ ያሉት ፕሮፌሰር በረከት ኃብተስላሴን ነው እንጂ ፕሮፌሰር ብሩክን አይደለም

  • @Elazkah5346
    @Elazkah5346 16 часов назад +3

    አቶ ስታሊን ለተገፋው የትግራይ ህዝብ ሳይሆን የምትጮኸው ለጎጥህ ያውም በድንቁርና ህዝቡንና ሠራዊቱን በአረመኔዎች ላስጨረሱት ለበሰበሱት ከጥፋታቸው ለማይማሩት ዝተቶች መሆኑ በጣም አስገርመኸኛል።

  • @redaegebremedhin
    @redaegebremedhin День назад +1

    ብዓል ታደሰ ወረደ ደቖም ኣሜሪካ ኣስፊሮም ን ሰላማውያን ተጋሩ ኣብ ገዛእ መረበቶም ንዝረሸኑን ዝደፈሩን ተታሒዞም ዋና ጀነሳይደርስ ኣይኮኑን ኢሉ በቶም ንጹሃት ተጋሩ ኣባላት ሰራዊት ኢትዮጵያ ክቕይሮም ናይ ብሓቂ ክሕደት ነታ ተቓሊሰሉ ዝብል ህዝቢ ትግራይ ብቐዳምነት ካልኣይ ተቓሊሰላ ዝብላ ሕወሓት ዘረጋግጽ ክሕደት ምዃኑ ዘረጋግጽ ምስክር ኢዩ።ስለዚ መፍትሒኡ ጽንዓትን ቃልስን ኢዩ።

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 16 часов назад +1

    ምስ አምሃራ ግን ንዘላአለም ክንቆራረፅ ኢና ዋይ አነ አርባእተ አመት ትአሲሮምስ ካአ ገንዘብ አምፅኡ ክብሃሉ የህዝን አህህህህህህ

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 20 часов назад +2

    Please This is not FANO you have to be sure

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 13 часов назад +2

    u are typical cadre..u never change.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 18 часов назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤ስለመኖሩ የሚታነሳ ጥቀርሻ የመቀባት ስራ በመቆም ይሻላል።ፋኖንና ፋኖ መሠል ብልፅግና ያደራጃቸውን መለየት አለብህ።

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 День назад +1

    እነዚ የተረገሙ የጎንደር ፋኖ ከያዝዋቸው ተስፋ የላቸውም ሌሎች ፋኖዎች ኮሆኑ ግን ምንም ኣይሆኑም

  • @AhlamOmer-q5e
    @AhlamOmer-q5e День назад +1

    የትግራይን ተወላጅ የያዟቸው ታጣቂ ወይም ፋኖ ነን ያሉት የመንግስት እጅ ቢኖርበትስ? መቼም የበዐዴን ሴረኛው ፋኖዎች እንዳሉ አትዘነጋውም።

  • @zelealemkassa133
    @zelealemkassa133 День назад +1

    ምን አይነት ሆዳም ነው አቋም የለሽ ግን ማስፈራሪያ ገጥሞት እንዳይሆን በልጁ ወይ በራሱ እነ ዶር ደረጄ ዘለቀን የመሰለ ለሃቅ የተሰዉ ባሉበት ሃገር ይሄ ሆዳም

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 День назад +1

    እና እኮ ልክ ናቸው ስለ ኤርትራ ያወሩት ስታሊን ምንድነው የምትለው እኛ እኮ ነው ቂጥ የምንል ሰው ለአይሜፍ ወዘተ

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 21 час назад +1

    They are not real fano stalin. Those are organized by abiy cadres trying to have a fraction between amhara and tigrayan

  • @getachewalemu351
    @getachewalemu351 13 часов назад +1

    አድዋወች ወንበራችን መልሱልን እያሎ ነው !!!

  • @abebebelay5188
    @abebebelay5188 День назад +1

    በፋኖ ስም የሚነግድ ስላለ ተው ተረጋጋ ሰውየው

  • @nebiyutamene
    @nebiyutamene День назад +1

    ስታሊን፦የሕወሓት ችግር ነፃነት የማጣት ችግር ነውና ነፃነት ያሳጣቸውም የየራሱ ጥቅም ፈላጊ ሌባ ነውና ጊዜና የፍትህ አምላክ ይፍታቸው።

    • @muwadaramadan2035
      @muwadaramadan2035 14 часов назад

      የነጻነት ድርጅቱ ብልግና ነው እንዴ ???

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 День назад +1

    እስታሊን እስከ አሁን ድረስ የፋኖ ተግባር አልገባህም ማለት ነው? ለዚህ ነው በሃያ አራት ሰዓት አዲስ አበባ እንገባለን ብለው ያልተሳካላቸው ብሄረሰዎች ኢያሳቃዩ አራት ኪሎ ይቆጣጠራሉ ማለት ዘበት ነው ይልቁንስ ብዙ ብሄረሰዎች ብያቅፉ ለትግላቸው ቆንጆ ይሆን ነበር

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 19 часов назад

      Yes. Stalin doesn’t know fano . If they treat Kimant Agawoo Oromo Argoba Tegaru the way they doing now why would anyone trust them? These are the people who produced Daniel kibret Worku Aytenew Debebe Eshetu

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h 11 часов назад

    አረ እዞም ንኸሽዐኦም ዝሐድሩ ሙህራን ብሩክና ጋደኘቱ አይመጡኑናን ካል ፖሮግራምካ ቀፅለሉ

  • @fthi3585
    @fthi3585 День назад

    😢እዚ ስብአይ ብዛዕባ እርትራና ዝተዛረበ ብፉፁም ሐንቲ ነጥቢ እውን አፍልጦ የብሉን ምናልባት ን እሳያስ ድያብሎስ መሳርቅቱ ይኽውን በጃኹም ፍትሽወ ናይዚ ስብአይ ተግባር

  • @gebrehiwet3114
    @gebrehiwet3114 День назад

    አሰታሊን ትማሊ ጆኖሳይድ አብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ዝካየድ ተሰዲዶም ሎሚ ድማ አብ ትግራይ ቲቪ ዝነበረ ዳታት ደምስሶም አለዉ ::
    በአይተ ኪዳነ አመነ ዝወፀ ሓበሬታ እዩ

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie Час назад

    የያዛቸውም የመከላከያ የደህንነት ሀይሎች ናቸው ፋኖ አይደሉም በትክክል መረጃዎችን አጣሩ

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 День назад +5

    ስታሊን እባክህ ነገሮችን በጊዜ ትልንትን በትላንትናው ፣ በአንጻራዊነት ብታይው
    ሁሉንም ከዘር አካያ ባናየው በእናተም በኩል ያው ነው
    ሃሳብ ላይ ብትሰራ ስታሊን የምልህ ይህንን ነው

  • @abay2723
    @abay2723 19 часов назад +1

    ANTE WUSHA YE TPLF CADRE

  • @solomonw7674
    @solomonw7674 18 часов назад

    ብልጽግናው እስታሊን የብልጽግና ሰላይ የሆነ ማንኛውም ገዳይና አስገዳይ ለፍርድ ይቀርባል።💛❤️💛❤️💛❤️ አንተም የሀሰት ፕሮፖጋንዳህን አቁም። 💛❤️💛❤️

  • @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ
    @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ День назад

    ነይሩ ኮይኑ ግን ከም ዓልየቱን ፣ ኸባቢኡን ንትግራይ ህዝብ ኪሒዱ ንጥቅሙ ክብል

  • @nuryealebachew9433
    @nuryealebachew9433 16 часов назад

    ጥሩ ስራ ነው የተጋሩንና ፋኖ ጥምረት የወንድማማቾቹ ትግራይና አማራ ሕዝቦችን እርቅና ጥምረት እንመኛለን

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere 5 часов назад

    ሕውሐት የመንጆሪኖ ናት ነው ምትለን ጌታቸው አይደለም ነው ምትለን ይሄ መጥፎ ሀሳብ ተወው ለህውሀት የተሰዋ የደብረፄን የፈትለ ሀሳብ ተቀበል ካልከን ጥሩ አይደለም አታዳላ እስታሊን

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 День назад

    ክበልዑዋ ያ ዝደሉ ኣባጉማሕስ ዛግራ ይብሉዋ

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 День назад

    ስታሊን በአዉራጃዊ ወገንተኝነት ማንም አስቦት አያቅም ነበር ያሳዝናል!!

  • @teshomezerihun2152
    @teshomezerihun2152 13 часов назад

    እሥታሊን እንዴት ነሕ ወንድሜ የብልፀግና መንግሥት ያሠማረው ሠው የሚያግት ነው።የውሸት ፋኖ ነኝ እያሉ ነው የአማራን ሕዝብ ሁሉ የሚያግቱ።ጎንደር ውስጥ አሠማርተዋል።የአማራ እና ትግይ ግንኙነት እንዳይፈጠር ያደረጉት ።

  • @dt3629
    @dt3629 52 минуты назад

    How about over 2000 Ethiopian soldiers in prison in Tigray . They should be realised . No one should be in prison because of the war. Those who has committed serious crime must face justice there is no question about it. But those who were forced to join the army must be released.

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 19 часов назад

    ስታሊን:-ትክክለኛው ፋኖ አደለም የትግራይ ወታደሮችን ገንዘብ አምጡ ብሎ የያዛቸው! የብልፅግና ታጣቂ ነው! ዝም ብለህ ጥላቻ አትዝራ! ለማንም አይጠቅምም!

  • @ንዕወት
    @ንዕወት День назад

    መጫወቻ እኮ ነው ያረጉን በስልጣን ላይ ያሉ 😠😠😠😠 እኔምለው የትግራይ ህዝብ ምነው ዝም አሉሳ 😠😠😠 እነዚን ግንባራቸውን ማለት አቅቶዋቸው ነው ገዳዮቻችንን እንደዚ መልቀቅ 😠😠 ዓኽኽኽኽኽ አታ መዓዝ እዮ ዝሓልፈልሉ ዝህዝቢ

  • @MesfinAbebaw-p6k
    @MesfinAbebaw-p6k 16 часов назад

    በእውነት ስራውን እኔ በግሌ እቃወማለሁ።ፋኖ ከሆነ አግቶ ከያዘ እና ብር ከጠየቁ በጣም ስህተት ነው። በአስቸኳይ ሊለቀቁ ይገባል ።ይልቅስ ድጋፍና መልካምነት ማሳየት አለበት።ነገር ግን በፋኖ ስም መንግስት ያቆቋማቸው በፋኖ ስም የሚቀሳቀሱ ስላሉ በደምብ መጣራት አለበት።ትክክለኛ ለአማራ የሚዋጉ ፋኖወች ከሆኑ ግን ሊወገዝ የሚገባ ድርጊት ነው።

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 День назад

    ፕትላንድ ፕሬዘዳንት ያሉትን ለምን አተቀርበውም ከወራህ ላይቀር ለመበተን የምታመች ነች ከ30 ዓመት በላይ በራሳቸው የምታዳደሩ አሉና የሚከፈው
    ለማን እንደሆንነ ይታያል የኢትዮጵያን ስራውን ደግፌ አይደለም በዲፕሎማሲ ስራ

  • @kassutekle5062
    @kassutekle5062 21 час назад

    ስታሊን ትክክለኛ ፋኖ 100%አንደዚህ ተልካሻ ስራ አይሰራም ምን አልባት መንግስት የሚያሰማራቸው ይሆናሉ እንጂ ፋኖ እንኴን እስረኛ ፡የአብይ ሰራዊትን ማርከው ወደሀገራቸው ነው የሚልኩአቸው ከዚህ በፊትም የትግራይ ሰዎችንም ከእስር ቤት አስወጥተው ትግራይ ድረስ ነው የሸኙአቸው ስለዚህ ሳታጣራ ፋኖ ላይ አትደፍድፍ

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 День назад

    እነዚህ ኣዛባዎች ናቸው እትዮጵያን የመጎድዋት ያሉ

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe День назад

    እነዚህ ከዱ አልከዱ ምን የሚያመጡት ነገር አለ ብለክ ነው ስታሊን ለራሱ በዚ እድሜ ተዋረደ እንጂ ኤርትራ ላይ ምን ለዉጥ ያመጣል ምንም የት ስናቃቸው ስለ እነሱ እናስብ

  • @mezgebek.3367
    @mezgebek.3367 15 часов назад

    ናይቦ ልመን ነሃቦ፡፡
    ruclips.net/video/yNYz87DC8nY/видео.html

  • @sametgist
    @sametgist 6 часов назад

    ሚናህን ለይ ወይ ትግራይን ወይ እነጌታቸዉን ጊዜ እየባከነ ነው

  • @hardsg
    @hardsg 14 часов назад

    Using getachew abiy will destroy tplf and getachew and tsadkan will be destroyed by Abiy....remember this.But where were the pows of Eritrea?because if you did release them ,i am sure you would never stop talking ans show them on tv now and then.

  • @YedneY-g8o
    @YedneY-g8o 2 часа назад

    ትክክለኛው ፋኖ ይህን ያረጋል ብሎ ማሰብ ይክብዳል

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 День назад

    ባይቶና
    ጄስቴ
    Idf
    ======
    ጊዜአዊ አስተዳደር ።

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew День назад

    Manem Ayesmachewum Wenjlachew Lishefu Bemdre Laba Beyetgnaw Moralachew New Hezbun Miyawyayut Geday Laba Zerafi Afagn Nachew

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 День назад

    The recall of wounded soldiers shows how desperate Abiy's government is in connection with Fano's armed resistance

  • @nebiyouseid3158
    @nebiyouseid3158 18 часов назад

    Stalin I don't believe Fano doing this. There are gangsters resembling Fano or the Ethiopian Military itself is doing the same thing pretending like Fano as they did in Dera Showa. You better do through investigation before you air this sensitive issue on the media.

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi 23 часа назад

    Stalin just my opinion this is Abiy's conspiracy and Fano and amhara should be wise here otherwise this will be a reason for further tension.
    From Eritrea

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 9 часов назад

    the professor is a shame and an embarrassment to the students he taught.at this age people should be serene and full of intergrity.

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 День назад

    How do you know its true Fabo Maybe the pending to be FANo make sure you have to have true facts and evidence don’t judge quick it’s Fano !

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 18 часов назад

    Abiy Ahmed ena jellewochu demo altemarekum yibalal yehaile gebressilasie rucha.

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes День назад

    Is it interim government or interim adminstration ??? In the Pretoria agreement

  • @DeribMisgie
    @DeribMisgie 10 часов назад

    Eraya wust eku ye amhara wetat be tigray tatakiwech tafinew genzeb k3filew new yewetut lemin yaniten biher bicha tizegibaleh

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 20 часов назад

    እፍረት እሚባል ኣልፈጠረባቸውም::😮

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 20 часов назад

    ደርግም እንደዚያ ነበር የሚለው።

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 5 часов назад

    ወደ ጎጥህ ገባህ አይይይ

  • @senaita4246
    @senaita4246 День назад

    Expose the unfair and dishonest

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 День назад

    አረ ታመምን አረ ህዝቡን ንቀውታል

  • @DyllysBuley
    @DyllysBuley День назад

    Gimel Serik Gumibah Gumibah

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 День назад

    Stalin. .. be Fano ser tederajuna tagelu 🎉🎉🎉

  • @hageremiru2888
    @hageremiru2888 22 часа назад

    Ameherom stalin jegena

  • @Abu-lj4jx
    @Abu-lj4jx 13 часов назад

    አይትሐሱ

  • @SimonSmith-zv9tw
    @SimonSmith-zv9tw День назад

    ዓድዋ ቀጨውጨው ኢሉኩም። ስልጣን ጥዒሙኩም ። ጥቕሚ ኮይንኩም እዩ። ለያቡ ሕዝቢ ፀሊኡኩም እዩ።

    • @kidanetesfay7123
      @kidanetesfay7123 20 часов назад

      ጨናዊ ምሓይም ሰለሃገርካ ፍለጥ

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 День назад +4

    እነዚ እባቦች የጎንደር ፋኖ ይለቃሉ ብለ ኣታስብ እንካን ወታደሮች ሲቢል ትግራዋይ ካገኙ ኣይለቁም

    • @gebrekristosgebreselassie2155
      @gebrekristosgebreselassie2155 21 час назад +1

      @@estifanoskidane4650 በሃይለማርያም ደሳለኝ ዘመነ መንግስት በ 2008 ዓ. ም የጎንደር ህዝብ አይደለም እንዴ ሰላማዊ የትግራይ ህዝብ እየጨፈጨፉ ያፋናቀሉት ህዝባችን ከኦሮሚያ ተፈናቅለዋል እያሉ ደግሞ ያማርርራሉ መጀመርያ ማፈናቀል የተጀመርው በአማራ ክልል ነው እንጂ በኦሮሚያ ክልል አይደለም

  • @eritrea6062
    @eritrea6062 15 часов назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Ajekum

  • @zewduy260
    @zewduy260 14 часов назад

    Liar!!

  • @NegadagnewAgeze
    @NegadagnewAgeze 23 часа назад

    "shebaweee

  • @thanksmygod470
    @thanksmygod470 21 час назад

    Good job

  • @filmonteferi4760
    @filmonteferi4760 12 часов назад

    አንተ የውሻ ልጅ የአባትክ የናትክ ልጆች ዐማሓራ ክልል ና ሳማል ገብተው የጨፈጨፉት የአውሬ ነፍስ ነው

    • @melatalemayehu5810
      @melatalemayehu5810 11 часов назад

      ፈሊጠካ ኣለኹ ኣንታ ሌባ መጀመርታ ግን ደቅኻ ኣዕብይ ከርእየካ እየ

  • @emunman1189
    @emunman1189 День назад

    Gendi nay Hizbi Tigray xelay Ezi ewur Gebru Asiratin, Aregawi Berhien , Tsadiqanin eyom ❤❤❤❤❤❤

    • @Tyk15
      @Tyk15 23 часа назад

      😮😮

  • @southgunner21
    @southgunner21 16 часов назад

    እና ሐገሪቱን ሁሉ እየመራ "TDF" በጠሚው አይመራም ልትል ነው?🙄
    It's only one defence force according to Ethiopian constitution which tplf agreed on when signed the 'Pretoria Agreement'.
    ቃንጃ ፈጥራቹ በደበራቹ ግዜ ጦርነት ልትገጥሙ ነው እንዴ?🤔

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 13 часов назад

      Ohh okay so now you talking about the constitution ?were have u been?the Pp by it self disrespect the country not the constitution so ሻት ur ሺቲ ማውዝ

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 20 часов назад

    ምትቆምበት እግርህ ይቆረጥ:: ስንቱ ምሁር ተዋረደ?😢😢😢😢💔💔💔💩

    • @tgebreab
      @tgebreab 16 часов назад

      Atela YEMNDER BALTET!!

  • @debebeayele9772
    @debebeayele9772 11 часов назад

    leba

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 9 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @Yehatsion
    @Yehatsion 11 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @JossyGmariam
    @JossyGmariam День назад +2

    ህወሓት ለትግራይ ህዝብ ምን ያህል የህልዉና ጉዳይ መሆኑን አልገባቸውም!!!

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 День назад +2

    ስታሊንየ እኔ'ኮ መጀመርያ ይሄ ፕሪቶርያ ስምምነት የሚባለው ስምምነት ተፈጸመ ከተባለ በኋላ ኣስረው ለጅብ እንድንበላ አስረው እንደሰጡን ገብቶኛል እነደዚህ ኣይነት ሆዳም ጅቦች ለኣውሬ ሰጡን እግዚኣበሄር ግን ኣሳልፎ ኣይሰጠንም ያድነናል

  • @moaz6007
    @moaz6007 День назад +2

    That’s why we are saying TPLF criminals must be held accountable for all the atrocities committed in Tigray. They don’t care about the people of Tigray. PP and TPLF criminals destroyed Tigray and made the lives miserable. Wake up people! Justice for the innocent civilians who are being slaughtered and tortured in Tigray by PP, HGDF and TPLF criminals.

  • @awetahegngebreyesus899
    @awetahegngebreyesus899 День назад +1

    ግምት ናይ ትግራይ ህዝቢ ደም ኣራኺሱዎ ኢዩ:: ምኽንያት ብግፍዒ ፋሽሽታውያን ዝተበደሉ ህዝብና ፍትሒ ከይረክብ ብኣብዪ ኣሕመድ ክፍቶ ገበነኛታት ብነፃ ፈቲሑ ኢዩ::እዙይ ካፍቶም ጀነሳይዳውያን ብምንታይ ይፍለ?

  • @SimonSmith-zv9tw
    @SimonSmith-zv9tw День назад +1

    ለያቡ ደቂ ዓድዋ አይንደልየኩምን።

  • @rametoawol14
    @rametoawol14 17 часов назад +1

    ተብታባዉ ደጺ 50ዓመት ገዛቹሁ ውራድ ከትግራህዝብ ጫንቃ

  • @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ
    @ውሽጡሑሩር-ዸ1ሰ День назад +1

    የሚቀልባቸው የነበረው የኢፈርት ብር ነው ። ለህዝባቸው የማይ ሆነው ደንቆሮዎች ዘመዶችህ ናቸው

  • @JossyGmariam
    @JossyGmariam День назад +1

    ጊዛዊ አስተዳደሩ በጣም ከሀዲ እና የአብይን የተነቃበት እና ስራአት አልበኛ የጨካኝ ስራአት ትግራይ ላይ ልትደግሙት አትችሉም!!! ትግራይ የስራአት እና የህግ ክልል ናት

  • @kenawnegesse-g9s
    @kenawnegesse-g9s День назад +1

    ለምንድን ያዬሰዉን ማታቀርበዉ እስታሊንዬ

  • @YeshiNibret
    @YeshiNibret День назад +1

    የምትሰጠው የፓለቲካ ትንተና በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥል በርታልን ወንድሜ በመቀጠል ግን እባክህ ወንድሜ ለአማራ ከትግራይ የሚቀርብ የለም ለትግይም ከአማራ የሚቀርበው የለም ስለዚህ አንድ ለማድረግ ብትሰሩ ደስ ይለኛል ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @nowieus
    @nowieus 20 часов назад +1

    Stalin, grow up. የመከላከያ ፋኖ ነው bank account የሚጠቀም:: የኛ ፋኖ ጅል አይደሉም bank account number ሰተው easily track የሚደረጉት::you easily fooled by Abiy::

  • @elda8805
    @elda8805 День назад +3

    ስማ ስታሊን በጊዚያዊ መንግሥቱ ውስጥ አምስት ጀነራሎች እንዳሉ ታውቃለህ ታዲያ ሠራዊቱን እነሱ ካልመሩት ማን ይምራው? ደብረጽዮን??

  • @yeshakdebella2752
    @yeshakdebella2752 День назад +5

    የTPLF መሪዎች ሚስጥር በግላጭ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለሰማው Stalin በጣም ተበሳጭቷል። እባክህ ንዴትህን እንዲወጣልህ ልክ እንደ ቱኑዚያዊው Mohamed Bouazizi በጀግንነት እራስህን በማቃጠል አሳየን። ያኔ እናከብርሀለን።

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 День назад +1

    ስታሊን አትሸወድ የአማራ ፋኖን አታውቀውም ማለት ነው እነዚህ አጋቾች የማራን ህዝብ በአማራ ፋኖ ስም ብዙ ወንጀል የፈጸሙ ናቸው ፋኖ አካውንት የለውም
    ብሮባጋንዳው አንተንም ተሸወድክ
    እስካሁን የፋኖ ስነልቦና እንዴት አልገባህም
    ወረታ አስፋልት ላይ ፋኖ የለም

    • @kkhhaa419
      @kkhhaa419 День назад +1

      እኮ እሱም ያለው ከዳንግላ እስር አስወጥተው በክብር ለቤተሰብ ያበቃ ፋኖ እያለ እነዚህ በፋኖ ስም የሚዘርፉ ናቸው ነው ያለው

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 16 часов назад +2

    Those who released the criminals are criminals

  • @smd7650
    @smd7650 День назад +2

    ስታሊንዬ ሲፅፍ ለነበረዉ ነዉ መልስ የሰጠሁት አንተን አልነበረም 🙏

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አጆኩም አቤ ጎንኩም እና ንህዝብ እቁም ሓደራ።💛💛💛

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 День назад

    ህወሀት አልተመዘገበም። Already out of the Game

  • @kepha5065
    @kepha5065 19 часов назад

    ስታሊን ጩጬ ነህ politically...ይህን ሤራ ለፋኖ ሰጥተህ ትንተና ስትሰራ ትንሽ አታፍርም ግን????

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 День назад

    ቀበቀነ አማራ የተመታሲመስል የመታሲመስል ስተገለባበጥ አትዋል ኤርትራ ፊት አልሰጥ ስላለቻቹ ነው የትኛውንም የኢትዮጵያ ክፍል አቶዱም

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 День назад

    ስታሊን ሲበሳጭ ......"ከት ብዬ ነው እኮ የምስቀው"

  • @jureyjjemal9739
    @jureyjjemal9739 День назад

    አንተ የነ ደብረፂዮን ደጋፊ ነህ መሰል ላይቭ እያስተላለፍክላቸው ነበር

  • @elda8805
    @elda8805 День назад +2

    ስማ ስታሊን በጊዚያዊ መንግሥቱ ውስጥ አምስት ጀነራሎች እንዳሉ ታውቃለህ ታዲያ ሠራዊቱን እነሱ ካልመሩት ማን ይምራው? ደብረጽዮን??

    • @daniman6059
      @daniman6059 21 час назад +1

      እረ ደጋገምከው አሰለቸህን ስንት ቢከፍሉህ ነው ይሄን ለራሳቸው ለተጋሩ ተውላቸው ባንዳው

  • @debelasefere
    @debelasefere День назад

    Segete neh ye Abiy sewoch yafenuwachewun zemedochin FANO bileh sitawera atafrim ?