'' ካልፈለጋችሁኝ ወደ ሌሎች በማቅናት ዋንጫዎችን ማሸነፌን እቀጥላለሁ ... ኤሪክ ቴንሃግ | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • #Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Комментарии • 111

  • @YohanesdesyeSisay
    @YohanesdesyeSisay 4 месяца назад +8

    ለምን ፍቅር ግን ብቻህን አትሰራም ይሄ ክብር የሌለዉ ጋዜጠኛጋ ከምትሰራ

  • @DanielTassew-f4v
    @DanielTassew-f4v 4 месяца назад +11

    በእውነት ያስከፋል ምን እያላችሁ ነው። ዛሬ የምታወሩት ነገ ከነገ ወዲያ የሚወራነው አሁን ግን የሚወራው መልካም ነገሩ ነው። ወይስ መልካም በማውራት የአየር ሰዓቱን መሸፈን ይክብደናል ብላችሁ ነው።

  • @antenehamsalu6514
    @antenehamsalu6514 4 месяца назад +9

    እመነኝ የእንጀራ ነገር ሆኖብህ እንጂ የስፖርት ጋዜጠኝነት መክሊትህ አይደለም!
    እጠላሃለው
    Glory Glory Man United 🫶

  • @DFootballCollection
    @DFootballCollection 4 месяца назад +18

    ኤፊ እና ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛ ማንቼ በማሸነፉ ደስ ብሎኛል ኤፊ ከጊዜ ወዲ ከ ቴናግ ጋር የገባህበት ነገር ደስ አይልም ማለቴ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ከጋዜጠኛ ነት ሙያ እየራቀ መቷል ለምሳሌ የ ሆላንድ ሊግ ዋንጫ ሰሀን ነው ብልሀል ነገር ግን ሁሉም ሊጎች የራሳቸው የሆነ ፈተና አላቸው ቴናግም እሱን አልፎ ነው። ደጋግሞ ሻምፒዮን የሆነው። እግር ኳስ ላይ የሚናቅ ድል ሆነ ዋንጫ የለም!!!

    • @ablla2119
      @ablla2119 4 месяца назад +3

      እናም የትናንቱን ተከላካዮች በየትኛው የEPl game ነው ያየናቸው ዳሉ እንዳለው 3 ተከታታይ ጨዋታ ተመሳሳይ back four ተጠቅመው አያቁም በጉዳት ምክንያት ደሞ አትረሱት አርቴታ እንኳን ከደጋፊው arteta out ከሚለው መፈክር በኋላ ነው እንዲህ ተፎካካሪ ቡድን የሠራው ስለዚህ ይሄን ያክል ጥላቻ ምክንያታዊ አይደለም።

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 4 месяца назад

      ሀቅ ነው ።

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 4 месяца назад

      ትክክል

    • @EyobNega-yj3jg
      @EyobNega-yj3jg 4 месяца назад

      @DFootballcollection Lik neh tekekelegna asteyayet new

    • @tarzuisrael8543
      @tarzuisrael8543 4 месяца назад +1

      What a wonderful comment...pls always we need you brother..!!🙏

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 4 месяца назад +6

    ማንችስተር የማይሸነፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው የምትለው አሳየህ

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 4 месяца назад +9

    ባታምኑበትም የአድማጭ አስተያየት ስሙ እንጂ እንደ ፖለቲከኛ ገገማቹ. .....

  • @madeintigraitube1197
    @madeintigraitube1197 4 месяца назад +8

    ኤፍሬም የጋዜጠኛ ሰነ ምግባር የለህም እበት

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu7936 4 месяца назад +11

    ለብዙ አመት ኤፍሬም የማነ ን ተከታትዬሃለው፣ የአንዳንድ ተጫዋቾችን ስም ስትጠራ ትክክል አይደለም፣ ምናልባት ፈረንጆቹ
    እራሳቸው የተጫዋጮቹን ሰም ሲጠሩ በመስማት ማስተካከል ብትችል ጥሩ ነው።

    • @gracelife6551
      @gracelife6551 4 месяца назад

      አሞራ ባት ስላለ ከሆነ አውቆ ነው🤧😂

    • @bereketadmasu7936
      @bereketadmasu7936 4 месяца назад

      @@gracelife6551 አይደለም፣ የሌሎች የብዙ ተጫዋቾችን ስም ሲጠራ ሰምቼው ነው።

    • @ethiomalcomx7416
      @ethiomalcomx7416 4 месяца назад

      አሞራባት😂😂ይሄ እኮነው ቴንሃግን ይባረር የሚለው😊

    • @gracelife6551
      @gracelife6551 4 месяца назад

      @@ethiomalcomx7416 እየነቃሽ አንቺ ደሞ አውቆ ነው አሞራባት የሚለው🙄 are u slow?😂

    • @bereketadmasu7936
      @bereketadmasu7936 4 месяца назад

      @@gracelife6551 ስለ አሞራባት ብቻ አይደለም ስለ ብዙ ተጫዋቾች የስም አጠራር ነው የምናወራው።

  • @reshidAhmed-k6o
    @reshidAhmed-k6o 4 месяца назад +2

    ፍቅር አተኮ ትለያልህ እዴት አርገህ ምተነትነበት መገድ ያስደንቅኛል ግን ምንዋጋ አለው ካልሆነ ሰውጋ እየሰራህ እዳያጋባብህ እፈራለው ላተ ግን ጥልቅ ክብር አለኝ በርታልኝ

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 4 месяца назад +10

    ማፈሪያ የሆናችሁ፣ ኳስን በሰፈው ውስጥ እንኳን ያልተጫወታችሁ....የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች፣ ምነው አለማወቃችሁን በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ እምግሊዞቹ በሰሙት። መሳቂያ ታደርጉን ነበር!!!!

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 4 месяца назад +10

    ማን ዩናይትድን ለሚያዉቁ Fa cup ምንድነዉ ትላለህ የወረድክ ጋዜጠኛ ከፕሪሚየርሊጉ ቀጥሎ ትልቅ ክብር የሚሰጠዉ ዋንጫ ነዉ፡፡ ዩናይትድን ደግሞ ካንተ በላይ ብዙ የሚያዉቁ ደጋፊዎች አሉ የትኛው ክለብ የዉድቀት አመታት አሉት ሪያል ማድሪድ እንኳን ያሁሉ የተጫዋች ጥራት ይዞ ለ9 አመታት ከቻምፒየንስ ሊግ እርቆ ቆይቷል ዝም ብለህ አትንጣጣ አንተ እራስህ እንደኛ የአላዛርን እና የመንሱርን ትንተና መስማት አለብህ ብዙ ትማራለህ የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ትቀስማለህ

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 4 месяца назад

      እውነት ነው የልቤን ነው የተናገርከው

    • @Bini4112
      @Bini4112 4 месяца назад

      የተወሰኑ ሰዎች ሳቁልኝ ብሎ ወሬ ማሳመሩ ነዉ በሱ ቤት• united ወድቆ መነሳቱ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ያኔ በዚህ ልቅ አፉ ምን እንደሚያወራ እናያለን

  • @usmanibnuafan
    @usmanibnuafan 4 месяца назад +7

    እከካም ነው ኤፍሬም ነው አፈር እውነቴን ነው ምላችሁ ስለ ኳስ ምንም ሚያውቀው ታሪክ የለም

    • @getahunhailu0304
      @getahunhailu0304 4 месяца назад

      ስድብ ነውር ማንችስተር ላንተ ምንህ ነው የኢትዮጵያ ክለብ አይደል ምነው ለፈረንጅ ማሸርገድ ካልሆነ እስኪ ምንህ ነው አሸነፈ ተሸነፈ ይልቅ ወንድሞችህን ለማያውቅህ ፈረንጅ ብለህ መሳደብህ ነውር ነው ለወደፊትም

  • @NetsubFafi
    @NetsubFafi 4 месяца назад +4

    ኤፍሬም የእውነት እናውራ ከተባለ አንተ ከሰውየው ጋር personal ጦርነት ነው የጀመርከው even united ትልቁን ሲቲን አሸንፎ ዋንጫ በልቶ እንኳን ስለ ድሉ ማውራት አልፈለክም

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 4 месяца назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @MohammedaminSadik
    @MohammedaminSadik 4 месяца назад +1

    Efrem ye gazetenga Sina migbar bitmar yshalihal

  • @Poem21
    @Poem21 4 месяца назад +6

    የመጨረሻ የዘቀጥክ ጋዜጠኛ በጣም ቆሻሻ ሰው ነህ ለሙያህ ምንም ክብር የሌለህ ከእግርኳስ እውቀት ነፃ ነህ ማፈሪያ

  • @abayalemayheu3218
    @abayalemayheu3218 4 месяца назад

    ኤፌ እና ፍቅር ሠላማችሁ ይብዛ ። እኔ ይቆያል የሚል ዕምነት የለኝም በእርግጠኝነት ቴነሃግ ይሠናበታል። የክለቡን ወደኋላ ያወረደ ብዙ የክለቡ ሪኩርዶችን ወደ ኋላ የመለሠ በአንድ ጨዋታ ጥሩ ስለሆነ ማቆየት አግባብ አይደለም በእኔ እይታ።

  • @TesfuBogale-g3v
    @TesfuBogale-g3v 4 месяца назад +1

    ኤፍሬም ምን አቃጠለህ አንተ አልቀጠርካቸው የማንችስተር አሰልጣኝ አንተ አታባራቸው

  • @yesufmohammed-wn9ch
    @yesufmohammed-wn9ch 4 месяца назад

    በእውነት ያስከፋል ምን እያላችሁ ነው። ዛሬ የምታወሩት ነገ ከነገ ወዲያ የሚወራነው አሁን ግን የሚወራው መልካም ነገሩ ነው። ወይስ መልካም በማውራት የአየር ሰዓቱን መሸፈን ይክብደናል ብላችሁ ነው።እመነኝ የእንጀራ ነገር ሆኖብህ እንጂ የስፖርት ጋዜጠኝነት መክሊትህ አይደለም!
    እጠላሃለው

  • @bekanegewo5175
    @bekanegewo5175 4 месяца назад

    I have a big respect for Fikir Yilikal, But this guy ( I hate to call his name) has personal problem with manchester united Fans because they critisize him about his professionalism, this implies that he miss some Journalism Ethics. we are hearing more outstanding Journist reports regarding this team so, be calm and follow only the standard not your personal opinion.

  • @MilaFiker-jq7dw
    @MilaFiker-jq7dw 4 месяца назад +1

    ቆይ ፍቅር ምን እያልክ ነው ተጫዋቾች ጉዳት የጀመረው የመጀመሪያ ሽንፈቶችስ በትንሽ ክለብ መሸነፍስ ምን ሚባል ነው አረ ያሳፍራል እኮ ታላቁ ሆልትራፎርድ እኮ ለተጋጣሚ መከራ እና ፍርሃት ነው የነበረው አሁንስ ማንም ማይፈራው ቀሎት ሚጫወትበት ሜዳ እና ክለብ ሆኖሃል ያሳፍራል

  • @asnakeyifru
    @asnakeyifru 4 месяца назад

    Mastewaqiya tabezalhe kemensure temare

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 4 месяца назад +1

    Ine Arsenal neny Manchester united mashenefu des bilonyal

  • @HenokAdane-t8s
    @HenokAdane-t8s 4 месяца назад

    ኤፈሬም ፕሮግራሙን ይቅርታ ቅዠትህን መልሰህ እየው ሰለ ቴናግ 😂😂😂

  • @fitsumzekየትግስትልጅ
    @fitsumzekየትግስትልጅ 4 месяца назад

    Dedeb gazeregna dmo yalgebak ngr sewuyewun ate sile techek yemiword yemimeselek ngr hitsan ngr nek

  • @MilaFiker-jq7dw
    @MilaFiker-jq7dw 4 месяца назад +1

    እኔ በጣም ትክክል ነህ ኤፍ እኔ ቴንሃግ ለማንችስተር በፍፁም ሚመጥን ሰው አይደለም ሊጉ እጅግ በጣም ከብዶታል ስለዚህ ከታላቁ ክለቤ መውጣት አለበት ባይ ነኝ፡ሚመጥነው ሊግ እና ክለብ ይሂድ እሱ ለታላቁ ክለሜ አይመጥንም እሄ ታላቁ ማንችስተር ነው አያክስ አይደለም እሄ እንግሊዝ ነው ሆላንድ አይደለም እንደውም ቴንሃግ ለክለቡ ትልቅ ክብር ሰጠው በገዛ ፍቃዱ መልቀቅ ነበረበት እመኑኝ እጅግ በጣም እራስ ወዳድ ነው አያስፈልግም።

    • @cartman2641
      @cartman2641 4 месяца назад

      አንጎልህ ንፍጥ ብቻ! ታየው!

  • @DawitTadesse-pz4ez
    @DawitTadesse-pz4ez 4 месяца назад +2

    በርቱ ምቀኛ ካለባችሁ ታድጋላችሁ

  • @UsmanKedir-il7wr
    @UsmanKedir-il7wr 4 месяца назад +1

    efrem menagebh ante dedeb ataqem

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 4 месяца назад +38

    ከእግር ኳስ ነፃ የሆንክ ጋዜጠኛ

    • @Hayat-tv16
      @Hayat-tv16 4 месяца назад +3

      አይባልም

    • @sofoniyasbiruk5400
      @sofoniyasbiruk5400 4 месяца назад +1

      Afe Kurt yibelilk that’s what I was saying hearing them they think criticism is journalism

    • @AbdelmelikMuhammed
      @AbdelmelikMuhammed 4 месяца назад +1

      አንተስ አዋቂው ከሱ ከተሻልክ ለምንድነው የራስህ ሚዲያ የሌለህ

    • @ertale1874
      @ertale1874 4 месяца назад

      Box yeshalewal

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 4 месяца назад

      👍

  • @temesgenamare1267
    @temesgenamare1267 4 месяца назад

    ጭቅላትህ ውስጥ የማያስፈልግ አስተሳሰብ አለበ ያንን አስወጣው እኔ በጣም ነበር የምወድህ ግን አሁን አሁን እየጠላሁህ መጣሁ በቃ ማንቸስተር ተወዉ ስሙን አታንሳው ባንተ አፋ አይጠራም

  • @feysalahmed920
    @feysalahmed920 4 месяца назад

    እባክህን ፍቅር በጣም በጣም ላቅያለ አክብሮት ነው ያለኝ በልክ ብታረገው የተሻለ ነው ምክያቱም አተ ለአገራችን ትልቅ እያበረከት የምትገኝ ሰው ስለሆነ እናከብረሀለን Xአዳማጮች በርግጥ ልክ ናቹ እኔሜ እደ አንድ የ እግር ካስ ቤተሰብ ለመዋቃቀስ ሳይሆን ሀሳቦችን እየተቀያየረን መታረም ያለባቸውን ጉዳዬች ቢታራሙ የተ ሻለ ነው ብዬ አስባለው ምንግዜም red divles

  • @BirukCoffe
    @BirukCoffe 4 месяца назад +4

    መስሎህ ነው አንተ ዛሬ ሰው በትንሹም እየሰማክ ያለው የብሽሽቅ ንግግሮችን ለመስማት ነው ልንገርህ አድማጭ ሳታከብር የተወሰነ ጊዜ ትደመጣለህ አሁን አንተን የሚያደምጡት አርሰናሎች ሊሆኑ ይችላል እንጂ ማንቼዎችማ እንዳንተ የዘቀጠ መንደርተኛ አያዳምጡም ነገም ማንቼ መሻሻሉ አይቀርም የዛኔ አሁን የሚያደምጡህም ይሸሽሀል እኔ ምንትል ይሆነ ብዬ ስመጣ ርዕስ እራሱ ጠነኛ ስላሎነ ገርሞኝ አልፌዋለው አንተ ወራዳ

  • @AbiTadesse-gv7tj
    @AbiTadesse-gv7tj 4 месяца назад +1

    ኧረ አንተ ሰውዬ ስታወራ ለደጋፊው ተጨነቅ ትሪ ምናምን ብለህ ታቃላለህ ለምን ትዘረጠጣለህ ዛሬ እንኳን ሰለትላንቱ ዋንጫ ጨዋታ አታወራም አመቱን ሙሉ ዝርጠጣ ኧረ ቆም ብለህ አስብ.......💪💪💪💪

  • @mathitilachew7644
    @mathitilachew7644 4 месяца назад

    ኤፍሬምን ለመናገር ሞራል የላችሁም።በሀሳብ መቃወም አንድ ነገር ነው ግን ስለሙያው ለመሳደብ መሞከር ያሳቅቃል።እያፈርን እንጅ ወገን።እኔ አሁን የማንቸ ደጋፊ ነኝ ግን ኤፍሬምን እምወደው ዩናይትድን ስለሰደበ ወይም ስላወደሰ አይደለም።

  • @banibani1076
    @banibani1076 4 месяца назад +1

    ቦርኮ ነህ

  • @lebanmusema1662
    @lebanmusema1662 4 месяца назад

    እኔ ምለው ጨዋታውን ps ላይ ነው እንዴ ያየህው ወይ ከሰውየው ጋር ችግር ካለብህ ንገር ሰው እንዴት ባንዴ እውርም ደንቆሮም ደደብም ይሆናል አረ ወይ ስራ ቀይርና ሌላ ነገር ቀባጥር

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw 4 месяца назад

    ዬናይትድ ማሸነፉ ደስብሎኛል

  • @HailuGodana-bp3br
    @HailuGodana-bp3br 4 месяца назад

    ብታምኑም ባታምኑም ቴንሃግ ይቆያል

  • @zeeedtube8342
    @zeeedtube8342 4 месяца назад +2

    እስፖርትን ከመፅሐፍ በትሪቡን እስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛ ቦታ

  • @DagmawiAndargie
    @DagmawiAndargie 4 месяца назад

    ግን ሰለኳስ ታቃላቹ አለም ጉድ ያለው ጨዋታ ዋንጫ የበላ ቡድን ወደኋላ መመለስ አንደገና መተቸት እናንተ ወደፊት ነው አንጂ ወደዃላ መመለስ ወሪያቹ በጣም ያሰጠላል ልቀቁ ከብስራት 16:26

  • @MadibaBeneberu
    @MadibaBeneberu 4 месяца назад

    by the way i am united fun ...እና ኤፈሬም እግር ኳስን ስትተነትን እዛው ኢንግላንድ ያለሁ ያክል ነው ሚሰመኝ የምትለው ሁሉም ነገር እውነት ነው ቢያንስ አንተ ሄደህ አይተሀል ....🤝

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 месяца назад +3

    ከኳስ ነፃ የሆነ ሰው አሞራው በሰማይ ሲያይሽ ዋለ የሚለውን ሙዚቃ ጋበዝኩህ😂"አሞራባት" እስታዲየም እየገባህ ኳስ ሥላዬህ ኳስ ታቃለህ ማለት አይደለም እኛም እንደጉድ 80ሺ የሚይዙ እስታዲየም ገብተናል ተራ ኳስ የማያቅ የሰፈር ዱርዬ አስተያዬት ጨርሼ ለመስማት አልችልም Bye Ignorant

  • @Bini4112
    @Bini4112 4 месяца назад +2

    ለምን ሌላ ስራ አትሞክርም ጋዜጠኛ እና አንተ ለየቅል ናችሁ

  • @Dada-yw4zr
    @Dada-yw4zr 4 месяца назад

    እረ በሰመአብ የኢትዮ ጋዜጠኞች 65 በላይ ጉዳት ያሰተናገደ ሰዉ ነዉ ። ሲቲ ቢሆን ምን ሊሆን እንደሚሆን አሰቡ ።Viva King Eric

  • @LolaMerigeta
    @LolaMerigeta 4 месяца назад

    Fiker yilekal jela bila

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 4 месяца назад

    ኤፊ Manchester is Red rather than 🥶

  • @felekeberhanu8176
    @felekeberhanu8176 4 месяца назад

    ላሀጫም የስፖርት ጋዜጠኛ ካንተ ውጪ የለም አጠገብህ እጅግ እውቀት ከስነምግባር ጋር የተላበሰ ፍቅር ይልቃል አለ ተማርበት አንተ እበት እኛ እነ መንሱር አብዱልቀኒ,አላዛር አስግዶም እና ዳዊትና ሁሴን አብዱልቀኒን በሰማንበት ጆሮ ያተን የባላገር ያልተገራ ንግግር መስማት ያበሳጫል ላሀጭህን ወይም ልጋግህን ጠረግ አርገው ምን አልባት ስታወራ ተፅዕኖ ፈጥሮብህ ከሆነ

  • @cartman2641
    @cartman2641 4 месяца назад +13

    አንት ቅሌታም እፈር!
    ባለፈው የተለፋደድከውን ቅሌትህን አገር ሰምቷል, ሰውየው ግን አሳፈረህ!!! ያላለውን አለ ብለህ የተከደድቅ ቀዳዳ እንግሊዘኛ መተርጎም ማትችል መንደርተኛ! አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ቱ!

  • @ezedinibrahim2507
    @ezedinibrahim2507 4 месяца назад

    ይቅርታ ጠይቅ በቃ አባ ሀሜት ብቻ ሆነ እኮ ስራህ 😅

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 4 месяца назад +1

    የጋዜጠኛ ስነምግባር የለህም

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 4 месяца назад

    ዘንድሮ ከነበርንበት አቋም አንፃር ዋንጫው ይገባናል ምንም እንኳን ዋንጫ ብርቃችን ባይሆንም እንኳን

  • @susuboy1803
    @susuboy1803 4 месяца назад

    ቀዳዳ ዩናይትድ እማይሸነፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው ስትለን ነበር

  • @DagmawiAndargie
    @DagmawiAndargie 4 месяца назад

    ግን ሰለኳስ ታቃላቹ አለም ጉድ ያለው ጨዋታ ዋንጫ የበላ ቡድን ወደኋላ መመለስ አንደገና መተቸት እናንተ ወደፊት ነው አንጂ ወደዃላ መመለስ ወሪያቹ በጣም ያሰጠላል ልቀቁ ከብስራት

  • @Mahfuzahmed-eo8nn
    @Mahfuzahmed-eo8nn 4 месяца назад

    Hante saquye chigirik mindinew hante gabte asalxinow beka isu yiwuxalih😊

  • @TedlaBirhanu-m2m
    @TedlaBirhanu-m2m 4 месяца назад

    በአንድ የውድድር ዓመት ውስጥ ከ60 ጊዜ በላይ ጉዳት ያስተናገደን ቡድን በዚህ ልክ መውቀስ ተገቢ አይደለም። መተንተንና መውቀስ ፍፁም የማይገናኙ ነገሮች ናቸው።
    ስፖርት እውቀት ይፈልጋል። ከፍቅር ጋር ያለው ጋዜጠኛ (ስሙን ቄስ ይጥራው) ሳይሆን ወቃሽ ነው።

  • @kifledessie2979
    @kifledessie2979 4 месяца назад

    ከቢሮ በሰዉ እጅ ያምሪ ሆነና እንደፈለግን መዝለፍ የወረደ አስተያየት መስጠት አነድ ጋዘረጠኛ የመሰለዉን ተናገረ ማለት እሱ ባለዉ ሆነ ማለት ነዉ? ከጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ከአድማጭም ስነምገባሪ ያስፈልጋል ሁሌ ጣት መቀሰሪ ነዉሪ ነዉ።

  • @abenezerfeker808
    @abenezerfeker808 4 месяца назад +2

    አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ምን አባክ ልታወራ ነው

  • @AmanuelBerhane-b7g
    @AmanuelBerhane-b7g 4 месяца назад

    ከቻልክ ስራ ቀይር ማትረባ

  • @AbebeAlemu-sq8hj
    @AbebeAlemu-sq8hj 4 месяца назад

    Fara neh eferam lam

  • @israelted6544
    @israelted6544 4 месяца назад +2

    You guys know nothing about modern football

  • @MbarMbar-z5l
    @MbarMbar-z5l 4 месяца назад

    እዚህ የምትሳደቡ ሁላቹ እከካም ምንቀኛ ብቻ ናቹ

  • @SelmanManutd
    @SelmanManutd 4 месяца назад

    Ante buzu nager sitil naber Manchester gin fa cup wancan ansituhan ante buzu bitaweram ahun damo min litil nw efu gin bxm nw miwodii

  • @pharmainfo1565
    @pharmainfo1565 4 месяца назад

    በመጀመርያ... ስለቡድናችን ከማውራትህ በፊት.... 'Ractliffe'ን 'Ratcliffe' ብለህ ጥራ... አንተ ጋዜጠኛ የተባልከው... የራዲዮ አየር ስላገኘህ ብቻ ነው:: ሮናልዶን ሮላንዶ ብለው ከሚሉት ደናቁርት መሃል ነህ

  • @BinaWorku-vj7zn
    @BinaWorku-vj7zn 4 месяца назад +3

    ቆሻሻ

  • @joygain1608
    @joygain1608 4 месяца назад

    😂 Manchester always red redddddd 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gashahungebre7268
    @gashahungebre7268 4 месяца назад +1

    አንተ ግን የዩናይትድ ጉዳቶች አይታዩህም ሰውዬው ማንን ያጫውት ? ተጫዋችን ስያገኝ እኮ አሳየ። የአምና ስከቱና አጨዋወቱስ?

    • @ArsenalArsenal-gp8zj
      @ArsenalArsenal-gp8zj 4 месяца назад

      የኢትዮፒያ ህዝ ግን የራሱ ሰዉ እንዳያድግ ለራሱ ተልኮ ያለዉ ሰዉ ነዉ እኳንም

  • @felekeberhanu8176
    @felekeberhanu8176 4 месяца назад

    ኤፍሬም የተወለድከው የፈረሰው ሰፈር ውስጥ (ዶሮ ማነቂያ) ነው እንዴ በጣም ተሸራሞጥክ ዶማ ባላገር

  • @SisayTomas-tg8cl
    @SisayTomas-tg8cl 4 месяца назад

    ምንሞ ስለኳስ አታቅም አትበጥረቅ ድሮ ምታቅ ነበር ሚመስለኝ ከነ ፍቅር ከነመንሱር ጋ ጥጋቸው አደረስም አንተ ኳስን በእውቀት ሳይሆን በስሜት ነው ምትናገረው

  • @DagmawiAndargie
    @DagmawiAndargie 4 месяца назад

    አረ ትገርማላቹ

  • @Nhatty23
    @Nhatty23 4 месяца назад

    Ke football netsa yehonek seweye tezekezek abo 👎, uniteden seletesadebek keberu ayekenesem weshela

  • @EfermKebru
    @EfermKebru 4 месяца назад

    😂😂😂

  • @ashenafichemesa6351
    @ashenafichemesa6351 4 месяца назад

    አንተ ማፈሪያ ነክ

  • @YonasTesfayeDesta
    @YonasTesfayeDesta 4 месяца назад

    Tultula chuhet bicha

  • @ArsenalArsenal-gp8zj
    @ArsenalArsenal-gp8zj 4 месяца назад +1

    የማንቺስተር ደጋፊዎ ግን ሁላችሁ ፋራ እግር ኳስ እማታቁ ባላገር ናችሁ ኤፋሬምን መናገር አትችሉም እነሱም አይሰሞችሁም እፈሩ ኳስ መቸም አይገባችሁም ድንጋይ ሁላ