MK TV || የወጣቶች ገጽ || የድርጅቴ ሠራተኞች ክርስትናቸው በተግባር እንዲገለጥ እየሠራሁ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 51

  • @netsanetmulugeta2295
    @netsanetmulugeta2295 Год назад +19

    ወንድማችን እጅግ ድንቅ መልካም ሀሳብ ነው ... ፍፃሜውን ያሳየን የኘሮጀክቱን ይህ ነው ክርስትና ይህ ነው ህይወት በያለንበት በማህበረ ቅዱሳን እቅፍ ውስጥ ሁነን ቤተ ክርስቲያናችንን ማገዝ ግድ ይለናል:: ዘመኑን መዋጀት

  • @tsiondesalegn1898
    @tsiondesalegn1898 Год назад +8

    "ብርሃናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ" የሚለው ቃል የተፈጸመለት ወንድም ነው። እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው ወንድማችን።

  • @user-cd6ur6jf5w
    @user-cd6ur6jf5w Год назад +7

    ግሩም ነው።
    ኦርቶዶክስ ልጆች አሉሽ አነቃቂ ንግግሮችን እየሰሙ የሚደናቆሩት እንደዚህ አይነቱን ወጣት ዐይተን ቢለውጡ አልካም ነበር።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      ሼር አድርጉ የተዋህዶ ልጆዎች❤❤❤

  • @Mulu16
    @Mulu16 Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ አሁን የሚያስፈልገን መሆን ያለብን ይህንን ኦርቶዶክሳዊ ወጣት መሆን ነው "ዘመኑን ዋጁ" ተብለናል በመጽሐፍ ቅዱስ የቤተክርስቲያን ችግርና መከራ የሚቀረፈው አላማ ያለን ትውልድ ስንሆን ብቻ ነው

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +3

    በእውነት ድንቅ ሀሳብ ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ከሀፂያትህ በቀር ይፈፀምልህ በቤቱ ያፀናህ የተዋህዶ ውዱ ወንድማችን ✝️🙏🙏🙏

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Год назад +2

    የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አባል ብሆንም... ይህንን አይነት #መልካም_ሰብእና የተላበሰ ትጉህና #ማስተዋል የበዛለት #የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወጣት አይቼ ስለማላውቅ #ሳላመሰግንና ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም!!!
    ወንድማችን እግዚአብሔር #ልብህንም አእምሮህንም አብርቶልሀል! የበለጠ ያብራልህ! ይባርክህም! ለሌሎችም #ለበረከት ያድርግህ! ለእግዚአብሔር #ክብርም ያኑርህ!
    እንዳንተ አይነት እግዚአብሔርን የሚያከብሩ_የሚፈሩ ሰዎችን ሁሉ የሚወዱ #ትጉህና_አስተዋይ ወጣቶች በሀገራችን ያብዛልን! ... ለሀገሪትዋ ሁለንተናዊ የዝቅጠት ችግር (ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና መንፈሳዊ) ውድቅትም #መፍትሔ አምጭዎች/ሰጭዎች አድርጎ ያብዛችሁ!
    እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብ ለሕዝባችን ያብዛ!!!

  • @lalailalai6952
    @lalailalai6952 Год назад +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ምን አለ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እንዳተ ቢሆንየት በደረስን ነበር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ቀና ሃሳብ የምናስብበትን ለሰው ቀና ሃሳብ የምንሰራበትን ቀን ቅርብ ያርግልን ልባችንን ያራራልን ንፁህ ልቦናን ያድለን አሜን፫ አቤቱ አምላካችን ሆይ እኛንም ለሀገራችን አብቅተህ ለዚህ ቅን ሀሳብ ተሳታፊ አድርገን

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 Год назад +3

    በጣም እድለኛ ነህ ከሊቀሊቃውንት እዝራ ሀዲስ በመማርህ መመረጥ መባረክ ነው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ደርጃ ያድርስክ የተዋህዶ ልጆች ባለ ሀብቶች ንቁ አህዛብ እኛን እየተሴደበ እያቋሸሽ ግን ጥቅም ከእኛ ይጠቀማል ማንኛውም ነገር ስትጠቀሙ የኦርቶዶክስ መሆን አለበት እኛው ለእኛው ተያይዘን ማደግ አለብን ከትንሽ ነገር ጀምሮ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ባንክ አሕዱ አለን ሆስፒታልም ተጀምርዋል መስፋፋት አለበት ሁሉም እኛን ለማጥፋት ስለሚሮጥ ምንም ነገር አህዛብ መናፍቅ ጋር መጠቀም የለብንም ኦርቶዶክስ ለሁሉም አስተማሪ ናት ከሷ ተምርው እውቀት ጥበብ ተመልሰው እጇን ይነክሷታል ማህበር ቅዱሳን በርቱልን ❤❤❤❤

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ላይ እንዳተ ያሉ ብዙ ኦርቶዶክስ ወጣቶች ለቤተ ክርስቲያን ያስፈልጋታል እና ብዙ ነገር ካንተ ወስጃለሁ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Год назад

    ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታል በዚህ ዘመን እንደእናንተ አይነት ክርስቲያን ሳይ ደስ ይለኛል አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ባሪያህን ወለተ ሥላሴ ከአስመሳይ ክርስትና አላቀህ መጀመሪያ ሰው አርገኝ😢😢

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Год назад +5

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምላችሁ እውነት ተመርቆ ስራ ያጣ አረብ ሃገር ኑሮ ብር የለለው በአንድ ተሰብስቦ የሆነ ስራ ቢሰራ ትልቅ ደረጅ ይደረሳን ግን ማን ይተማመን ❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +5

    ፍፃሜክ በቤቱ ይለቅ የኔ ወንድም ጎበዝ በርታ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለክ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ማርያምን ስትመረጥ እንዲ ነው እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን

  • @kindutigabu3478
    @kindutigabu3478 Год назад +1

    አሹየ አንተ በጣም ታታሪ ልጅ እንደሆንክ ጎንደር ፋሲል ግቢ ጉባኤ በነበረችን የተወሰነች አመታት አይቸሀለሁ።
    አሁንም በስራህ ሁሉ እግዚያብሔር አምላክ እንዲጠብቅህ መልካም ምኞቴ ነው። ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ

  • @yeab.w5113
    @yeab.w5113 Год назад +3

    አሹዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
    ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ማስተዋሉንና ብርታቱን ይስጥህ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +4

    በማርያም ላይክ ሼር አድርጉ ሁሌም ለቤተሰብ ለጓዴኞቻቹ የእኛ የሆነ ነገር ላይክ ሼር ሳይኖር በጥም ነው ማስነው

  • @user-mn1ck4pg8w
    @user-mn1ck4pg8w 11 месяцев назад

    በጣም ደስ እሚል ምክር አዘል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የወጣቶች ተሰፍ የቤተ ክርስቲያን አደራን በሚገባ የተረዳ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Год назад +4

    እጅግ በጣም ሚያስደንቅ ሀሳብ ነው ያሰብከው ወንድማችን በርታ እውን ሆኖ እንድናይ ፈጣሪ ይርዳን ሁሉ ፕሮግራማቹ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳኖች

  • @user-hk5mo8sh5x
    @user-hk5mo8sh5x Год назад +2

    ጀግና ወድማችን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤

  • @user-hn4rw8kz7n
    @user-hn4rw8kz7n Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜህን ያሰማርልህ ወንድማችን

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Год назад

    Merte kefi sile Orthodoxsawuye!!! zeke sile degnem merte Ethiopia!❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሰማው በስደት የደከመው አምሮየ ሰላምን ሰጠኝ እግዚአብሔር መጨረሻው ያማረ ይኩንልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +2

    በስመአብ በጣም ድንቅ ወጣት ነዉ እግዚአብሔር ፍፃሜህር ያሳምርልህ

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Год назад +2

    አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Год назад +2

    በእውነት ድንቅ ሀሳብ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልን ❤❤❤❤❤❤

    • @hosearealestate12
      @hosearealestate12 Год назад

      በእውነት ድንቅ ሃሳብ ነው አሹየ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልን።።።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Год назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ሀሳብህን ልዑል እግዚአብሔር ይሙላልህ እንደዚህ አስተሳሰብ ሰዎች ስታይ መኖርን ያጓጓል ሌላው ሲሰማና ሲታይ ሞትን ይናፍቃል እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ያብዛልን እንደእኔ ያለነውንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @user-tw4gc1wv9x
    @user-tw4gc1wv9x Год назад +2

    ድንቅ ነው ፈጣሪ የልብህንን ሀሳብ ይፈፅምልህ

  • @genetbirhanu705
    @genetbirhanu705 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሀሳብህን ፍጻሜውን ያሳምርልህ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +3

    እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ግን ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ

  • @hosearealestate12
    @hosearealestate12 Год назад +2

    አሹየ እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃህ ወንድሜ

  • @emebetmelesa9443
    @emebetmelesa9443 Год назад +2

    ድንቅ ትምህርት

  • @meroneshetu1663
    @meroneshetu1663 Год назад +2

    Ashuye betammm dess belognal, telk temhirt new yestehen ,,,, bertalen wendmachen

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Год назад

    በእውነት እንደ አንተ ቅን አገልጋይ ያብዛልን የልብህን መሸት እግዚአብሔር ይፈፅምልክ

    • @yashica5085
      @yashica5085 Год назад

      እግዚአብሔርፈፅሜህን ያሳምርልህ ጥሩአሳብነዉ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +4

    እግዚአብሄር ይባርክህ ያሰብከው ይሳካልህ እውቀትህን ያዳብርልህ ሁሉም እንዳንተ ቆራጥ ቢሆን የት በደረስን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +2

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ዘይትገረም

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ እመብርሀን የልብን መሻት ትፈፅምልህ❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሣምርልህ ወንድማችን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ !🎚

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @netsanetmulugeta2295
    @netsanetmulugeta2295 Год назад +2

    ተባረክ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Год назад

    Egeziyabeher endasasebachehu yasifitemachehu lezame yabekachehu ejige betam des yelale❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwottilaye4413
    @firehiwottilaye4413 Год назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታህም ወንድሜ።

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Год назад +1

    Wendme enbaye eyewerede new yadametkuh. Qal yelegnem Medhanealem yitebqh yasebkewn yasakaleh rejim edmena tena ysth.

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Год назад

    Kala Hiyewotne Yasamalne Wandemachni Bewnate Egzibehare Fsamaheni Yesamerlhei

  • @Detebo1
    @Detebo1 Год назад +1

    Wondim btm tiru sira new egizabeher yerdaki

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem Год назад +1

    Abet metadel.

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 Год назад

    በእውናት እማ ብርሃን ከፍ ተድርግ😢