How to make the best chicken curry ምርጥ የካሪ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 313

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Год назад +9

    ዋው ጎበዝ በርች ጥሩ ስራ ነው የበለጠ እንዲጣፍጥ ዶሮዋን ለብቻዋ ጥበሷት በቅቤና በነጭ ሽንኩርት

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад +1

    ሰላም ሰላም አዶናየ በጣምረጥ የካሪ አሰራርነው አጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ዋው እጅሽ ይባረክ እሩዝ አሰራርነው

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 3 года назад

    ማሻአላህ ተባርከላህ እጂሺ ይባርክ ሙያ ለራስ ነው

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад

    በጣም ቆነጆ አሰራ ነዉ እጂሽ ይበክ

  • @ሀምዛ-ቘ6ዸ
    @ሀምዛ-ቘ6ዸ 3 года назад

    ማሻአላህ እህት አሪፍነው👍👍👍

  • @የሴቶችመድረክ-ለ8ዐ
    @የሴቶችመድረክ-ለ8ዐ 3 года назад

    የኔ ልዩ በርችልኝ ጎበዝ ባለሙያ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 3 года назад

    በጣም ልዪየሆነ አስራር ነው

  • @Batibati380
    @Batibati380 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን

  • @nuriyajemaltubeh9196
    @nuriyajemaltubeh9196 3 года назад

    በጣም አሪፍ ወላሂ woooooow

  • @umuhafsa4394
    @umuhafsa4394 3 года назад +2

    ማሻ አላህ መርጥ ምግብ ምርጥ አሰራር ባለሙያ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም አሪፍ አሰራር ነው ውዴ

  • @thiru-tube
    @thiru-tube 3 года назад

    ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ በጣም ያምራል ያጔጓል ሲያዩት እራሱ ጎበዝ ነሽ እህቴ በርችልኝ ምግብ ስራ በጣም ነው የምወደው

    • @haditube7721
      @haditube7721 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ነይ ስወድሽ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆና ለአይንም ማራኪ ቀላል የሆነ የችክን ካሬ አሰራር ከደረቅ ቅመሞች ጋር አርገሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @አብደልሀፊዝየደሴው
    @አብደልሀፊዝየደሴው 3 года назад

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @haditube7721
    @haditube7721 3 года назад

    ማሻአላህ በጣምደስ ይላን ባለሙያ ነሽ በርች እህቴ

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 6 месяцев назад

    ማሽ አላህ❤❤❤❤❤

  • @susuchannel1250
    @susuchannel1250 3 года назад +1

    Adone ማሻአላህ ባለሙያነሽ እጂሽ ይባረክ
    ዋው ነው ምራቅ ያሥውጣል
    ነፍሠጡር ሤት ካየችው ኡኡ ትላለች
    ጠንክሪ
    ጏበዝ አብረን እናድጋለን ጠንካሮች ከሆንን እና ከተደጋገፍን ሠው ለሠው ብርታት ነው አብሽሪ

  • @tube2026
    @tube2026 3 года назад

    ሠላም ለዚቤት አዶናየ ማሻአሏህሢያምር ባለሙያነሽ በርችጠክሪልኝኝዉዴ

  • @ዮርዳኖስተስፈኛዋ2
    @ዮርዳኖስተስፈኛዋ2 3 года назад +1

    Wow betam konjio Aderar new enamesgnalen yena malkam💚💛❤

  • @fikre5215
    @fikre5215 3 года назад

    ዋውውውው የኔውድ ሙያሽ በጣምምምም ምርጥነው ውዴ በርች

  • @እሙአነዋር4
    @እሙአነዋር4 3 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እህት አዲና እጅሺ ይባረክ ባለ ሞያነሺ ዋው

  • @najat4665
    @najat4665 3 года назад

    ሰላም አዶናዬ ውዴ የኔ ባለ ሞያ እጂሽን ይባርከው

  • @zedtube7528
    @zedtube7528 2 года назад

    አዶናየ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @gojamtube9286
    @gojamtube9286 3 года назад

    Wow betam gurum new bircheln ehtachen ketekam bet new yemetahut melishe

  • @hawiwolloyewatube
    @hawiwolloyewatube 3 года назад

    ሰላምለዚህቤት ዋውበጣም አሪፍነው በርችልኝ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ችክን ቀሪ ነው የሰራሽልን ቀሪ ሊፕስ መጨመርሽ ደሞ በጣም ነው የሚያጣፍጠው አሰራርሽ ቅመሞቹ ሁሉም አሪፍ ናቸው በጣም ነው የወደድኩት ከለሩ ያሚ ነው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክልኝ

  • @እራህመትይቱብ-ቸ8ሰ
    @እራህመትይቱብ-ቸ8ሰ 3 года назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ጎበዝበርቺ ዋዉነዉ አሰራር ብሎዝምነዉ ነገ

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 года назад +1

    አዱየ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እንደወትሮሽ በጣም ቆንጅየ ምግብ አሰራር ነው ያዘጋጀሽው የምትጠቀሚያቸው ግብአቶች ምርጥ ነገር ናቸው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ የኔ ባለሞያ

  • @selammedia2
    @selammedia2 3 года назад

    በርችልኝ እህቴ እናመሰግናለን

  • @emukewusertube4381
    @emukewusertube4381 3 года назад

    ዋው ሞያሽ 👍👍👍

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA 3 года назад

    አዱዬ ክበሪልኝ ውዴ ምርጥ ስራ

  • @alemyoutube6956
    @alemyoutube6956 3 года назад

    በጣም ያምርል እጅሽ ይባርክ

  • @melekamtube8426
    @melekamtube8426 3 года назад

    ልዩ ነው የኔ ቅመም እናመስግናለን

  • @titiye473
    @titiye473 3 года назад

    በጣምነዉ የሚምር ዊዉዉዉ

  • @ኢማንወሎየዋ-ጀ6ደ
    @ኢማንወሎየዋ-ጀ6ደ 3 года назад

    ማሻአላህ ባለሙያ ሲያምርሸ

  • @ዘማሪትአስንቃቲዩብ-ኰ8ጐ

    ቆጆ በጣም ጥሩ አሰራርነው እናመሰግናለን ባለሙያነሺ 👌👌👌👌👌

  • @am1318
    @am1318 3 года назад

    በርች መሻአላ ቆንጆስራነው

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 3 года назад

    አዶናየ እህቴ አሪፍ አሰራር ነዉ ተባረኪልኝ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ብያለሁ

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 года назад

    ዋው አዶናዬ የኔ ባለሞያ በጣም አርፍ ነው

  • @lilie2127
    @lilie2127 3 года назад +1

    ሰላም አዱዬዬ መሻአላህ የኔ ባለ ሙያ 🌹👍

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 3 года назад

    Wow wow asrabshign about kkk gobaz barchi

  • @HayatLolo-y9b
    @HayatLolo-y9b Год назад

    ካንች አይቸ ሰርቸው በጣም ቆንጆነው አመሠግናለሁ በርች አይዞሺ

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤🙏

  • @ዜድyoutube-f6f
    @ዜድyoutube-f6f 3 года назад

    የኔ ልዩ ባለማያ ጠንክሬ

  • @ግንእስመሳዮችን
    @ግንእስመሳዮችን 3 года назад

    ዋው የኔ ባለሞያ ቀጥይበት ማማ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ አ።ዶናይዩ ዋውውው የኔ ባለሙያ አሰራርሽ አቀራረብሽ አንደኛ ነው በርች ተባረኪ 👌👌👌

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 3 года назад

    ዋአው አድስዬ ጎበዝ ባለ ሞያ ነጩ ነገር ምንደነው

  • @እማማ-አ9ፈ
    @እማማ-አ9ፈ 3 года назад

    ገበዝ በርቺ አዱናየየኔ ባለምያ በጣም ቆጆ አሠራር ነ።ው አዱና የምወደው ስም ሰላምሽ ይብዛልኝ።

  • @AscheTube
    @AscheTube 3 года назад

    ዋው ምራቅ ሲያስውጥ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 3 года назад +1

    ሠላም ላአንቺ ይሁን አዶና እህቴ እጅሺይባረክ የኔእህት ልዩ አሠራርነው ሢያዩት በጣምነው የሚያምር እንጅሺን አይቆርጥመው ሥላወኩሺ ዴሰብሎኛል

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ዎዉ

  • @keditube2696
    @keditube2696 3 года назад

    ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 года назад

    አሪፍ የዶሮ ጥብስ ነዉ ካሪ ነዉ የሚባለዉ በጣም ባለሞያ ነሽ የኔናድ ሽላካፈልስን አመሰግናለሁ

  • @susubutajera4910
    @susubutajera4910 3 года назад

    ዋውውውው ያምራል ጎበዝ በርቺ

  • @bintseidtube
    @bintseidtube 3 года назад

    Waw berche wed arif new sletwawkush de belognal

  • @lulululu302
    @lulululu302 3 года назад

    ስላም ላንች ኢዶ ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @melak6225
    @melak6225 3 года назад

    ደስ የሚል አሰራር ነዉ መልክ ስጠኝ እጅ ሞያ ከጎረቤት እማራለዉ ይባላል

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 9 месяцев назад

    Selam adony yeny balmuya betam konjo ye chicken curry new yeserashlen wedjualu yeseru ejuche yebarekulg

  • @laylawelotube
    @laylawelotube Год назад

    ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ ብያለሁ ያምራል ባለሙያ በርችልኚ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ዶሮ በሩዝ አሰራር ነው ሲያዩት እራሱ በጣም ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 3 года назад

    በጣም እናእናመሰግናለን ሼር ስለ አረግሺን

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 3 года назад

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ የኔ ባለሞያ😍😍😍

  • @ami_ሳሎን
    @ami_ሳሎን 3 года назад

    ዋውውውእ

  • @hawayoutube6206
    @hawayoutube6206 3 года назад

    ሰላም ምርጥ ነው በርች

  • @tube2834
    @tube2834 3 года назад

    አዶላየ በጣም የምወደው ምግብ ነው አመሠግናለሁ በርቺ ማማየ

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 3 года назад

    ሰላም የኔ ውድ ዋው በጣም ልዩ ግሩም ምግብ ነው. የኔ ባለሙያ ምራቄን አስዋጥሺኝ ዋው

  • @ሰሙቲ-ዀ7የ
    @ሰሙቲ-ዀ7የ 3 года назад

    ማሽአላህ አዶናየ በጣም ያምራል

  • @hasettube
    @hasettube 3 года назад

    ጎበዝ ውዴ እናመሠግናለን

  • @ramla3341
    @ramla3341 3 года назад

    ሰዛም ለዚህ ቤት ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያነሽ👍👍👍

  • @munaabarostube8421
    @munaabarostube8421 3 года назад

    ሰለም ሰለም ለዚህ ቤት ውዴ ወው ሲያምር አስጎመጀሽኝ ውዴ እጅሽ ይበረክ በርቺ

  • @lamminlammif4615
    @lamminlammif4615 3 года назад

    Wow Adina

  • @najattube532
    @najattube532 3 года назад

    ሠለም ሠለምአሪፍ ኘዉ ያምዋደዉ ምግብ በርቺ ዉዴ 👍

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 3 года назад

    selam selam wow haref new enameseginalen

  • @makititube
    @makititube 3 года назад

    ሠላም አዶዬ woow ሰሚር በርቺልኝ

  • @Amanabdurahmaan671
    @Amanabdurahmaan671 3 года назад

    Salam lazii bet indenachu adona yee wwww baxam yamiral migib Bala moyaneshii qaxii afshir yen ude👍👍👍👍👍👍👍

  • @Khadija30-m8v
    @Khadija30-m8v Месяц назад

    🎉🎉🎉❤❤❤ዋው

  • @emudawud4078
    @emudawud4078 3 года назад

    ሰላም ሰላም ቤቶች አሪፍነው

  • @እራህመትየሀይቋ
    @እራህመትየሀይቋ 3 года назад

    ሠላምሠላም አዶናየ ባለሙያነሺ በርች

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 3 года назад

    አዶና በርች ማር ምግብ ነዉ

  • @bareeduethio4056
    @bareeduethio4056 3 года назад

    Gobeze berch 😍😍😍😍😍

  • @haqsnqtube1066
    @haqsnqtube1066 3 года назад +2

    ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ በርቺ እናት

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 3 года назад

    ዋውውውውውውው ባለ ሙያ ነሽ የኔ ውድድድድ
    እጅሽ ይባረክ
    መንቢ ነኝ

  • @Tube-iu3kv
    @Tube-iu3kv 3 года назад

    ሰላም ሰላም አርፍ ነው

  • @mimifkr1743
    @mimifkr1743 3 года назад

    ዋው berechi

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube 3 года назад

    ሰላም ለዝህ ቤት ባለሞያ ዋው በርችልኝ🌹👍💐👍

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 3 года назад

    በርቺልኝ ውድ ዋውውውውው ነው

  • @yutb1050
    @yutb1050 3 года назад

    ያተደ ሙያ ሰላምና ፍቅር ለዚ ቤት በርቺ ነብሴ

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 года назад

    አዶናዬ እርጉዝ እሚመገበው ነው ሱያዩት በጥም ያምራል ልዩዩዩዩዩ😍👌

  • @m.tube.z7830
    @m.tube.z7830 3 года назад

    አሪፍነው. በርቺ. እህት.

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 3 года назад

    የኔባለሙያ አሰራርሽ ሲያምር ቱቱ ትሬፍ ባሁም የኔቆጅ

  • @tzutube273
    @tzutube273 3 года назад

    እጅ ይባረክ ውዴ ጡሩ ነው

  • @bezatube438
    @bezatube438 3 года назад

    ዋው ያሚ

  • @aumhikamatube
    @aumhikamatube 3 года назад

    ወው የምረል

  • @muheeoro1551
    @muheeoro1551 3 года назад

    Waw baxem yamral

  • @እሙቢላልቲዩብ-ሐ2ጐ
    @እሙቢላልቲዩብ-ሐ2ጐ 3 года назад

    Wawu new

  • @wansmg
    @wansmg 3 года назад +1

    Wow delicious ...

  • @titiye473
    @titiye473 3 года назад

    እጅሺ ይባረክ

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 3 года назад

    ዋው ባለሙያ ሲያምር

  • @Rita45738
    @Rita45738 3 года назад

    ሠላም ማማየ ሀሪፍ ነው ጎበዝ

  • @asratshow4202
    @asratshow4202 3 года назад

    Wowwww yena liyuuu

  • @sitinatube8915
    @sitinatube8915 3 года назад

    ክክክ አዶናዬ ልበላ ነበር አልወደም በርቺ