ኦሪትም፣ነብያትም ወንጌልም ክርስቶስን ሰበኩ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Комментарии • 68

  • @embetabera2627
    @embetabera2627 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 года назад

    አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 года назад

    አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን የመገስቱ ወራሽ ያድርግልን የሰማነውን እነድናስተውል ልቦና ይስጠን አሜን!!!!!!

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад

    የህይወት ቃልን ያሰማልን በእውነት አባታችን በእድሜ ይጠብቅልን 👏👏❤️✝️

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ❤❤❤💒

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 года назад +2

    እኚህን አባት ከቅራቅንቦ ስጦታ ሰጪዎች ጠብቋቸዉ ሀቀኛ የእግዜር ባርያ ናቸው አንዳንድ ምእመናን ቤቱ ክርስትና ደግሶ ንጹህ አባቶችን በውስኪ ና በአልኮል ሲያረክስብን ይዉላል ያመሻል አንዳንዱ በብልጭልጭ ሀብት ያሳስታቸዋል አባቶች ከሰማይ የተሰጡን ከሀጥያታችን እንድንፈታና ስንሞት ወደ አባታችን መንግስት እንድንገባ ብቻ ነዉ አባቶችን በንብረት በመጠጥ የምታረክሱ ምእመናን ወየዉላቹ ለነፉሳቹህ ቃለህይወት ያሰማልን አባ!!!

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 года назад

    Amen
    Amen
    Amen

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 3 месяца назад +1

    50:00

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 3 года назад

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትንያሰማልንአባታችን በእድሜበጤናይጠብቅልን በእውነት ድንቅ ትምህርትነው ላይክ ያሳል የህይወትምግብነው እባካችሁየተዋህዶልጆች ሰምታችሁለ ሌላው አሰሙት 💚💛❤️💒⛪️💒⛪️💒⛪️💒⛪️💚💛❤️✅✅✅✅😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kiyaferissa1362
    @kiyaferissa1362 3 года назад

    Amen amen amen kale heyewot yasemalin abatachen

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад

    አባታችን ቸሩ አምላክ እድሜን ከፀጋ ጋ ያድልልን 👏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 года назад +1

    ሁላችን በትምህርቶት ተለውጠን ሣያዩ ፈጣሪ ምንም አያርግብን አባታችን❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪🙏🙏

  • @selamchanal9365
    @selamchanal9365 3 года назад +18

    በመምሕራን በጣም ደስ የሚለኝ ሲያስተምሩ በመሃል ከቃሉ ጋር ናቹ ሲሉ ደስ የለኛል አንዳንዶቹ ከእኔ ጋር ናቹ ይላሉ
    መምሕራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mulugetagetu8971
    @mulugetagetu8971 3 года назад +1

    Egziabihar tsegawin yabzalin , endih new sibket kalehiwet yasemalin

  • @selomonasgedom5800
    @selomonasgedom5800 2 года назад

    Amen amen amen Kaele Hiwet yasemalen

  • @meseretgetnet8826
    @meseretgetnet8826 2 года назад

    ተረተረ ጸ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @habtimtekle1053
    @habtimtekle1053 Год назад

    Amen amen amen abatchan🤲🤲🤲

  • @Senay410
    @Senay410 3 года назад

    Kalehywet yasemaln

  • @samaleka9269
    @samaleka9269 3 года назад

    Amen

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 года назад

    ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን

  • @babymt1678
    @babymt1678 3 года назад +3

    ቃለህ ህይወት ያሰማልን

  • @hfbtube560
    @hfbtube560 3 года назад

    Woooow Eyesus gena yisebekal

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባረክ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏😍😍

  • @elayasmesfen5800
    @elayasmesfen5800 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @terwsawesawe675
    @terwsawesawe675 3 года назад +2

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን የአብርሀም አምላክ የኢዮብ አምላክ የይሳቅ አምለክ የሙሤ አምላክ የአበቶቻችን አምላክ የኛ አምላክ እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋሕዶ ያደርከኝ ተመሠገንንንን አምላኪ ሆይ
    የሸፈተዉን ልቤ ከፍተኛ በሃጢያት የደበዘዘዉን በዉሸት በሀሳት ያለሁትን ልቤን መልስልኝ አባ ይፈቱኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሁት ።

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና አኑርልን

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 3 года назад +1

    ድንቅ ትምህርት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 года назад

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ይፍቱን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад

    ቃለሂወት ይሰማልን

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 3 месяца назад

    48:36

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የነገረ ድህነት 👉 ሚስጥረ ቤተክርስቲያን የሀይማኖተ አበው ትምህርቶች በደንብ በሰፌው መሰጠት አለበት። አብዛኛው ኦሮቶዶክሳዊ መሰረታዊ የነገረ ድህነትን የሚሰጥረ ስጋዊ ሚስጥረ ስላሴ ትምህርቶች በጥልቀት አያውቅም ለንጥያቅያ የተጋለጠውም ለዛ ነው ። ታላላቅ መምህራን ለምን እንደዚህ አይነት መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ላይ ትኩረት አድርገው እንደማያስተምሩ ሁሉ ግራ ይገባኛል። ሰንበት ትምህር ቤት የሚሄዱ ወጣቶችና የማህበረቅዱሳን የግቤ ጉባኤዋች ናቸው እነዚሄን መሰረታዊ ትምህርቶች የሚያሰተምሩት

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 года назад

      ይቅር ይበለኝና ካህናት ካስተሚሩን ከነሱ እኩል የሆንን ስለሚመስላቸው መሸፋፈን ይፈልጋሉ። ቅዳሴ እራሱ ተጀምሮ እስኪያልቅ ስለ ክርስቶስ ነው ግን አብዛኛው ሰው ትርጉሙን ስለማያውቅ ሌሎች አትሰብኩትም ሲሉን እውነት ይመስለናል። እውነት ነው ብዙ ሰው መማር አለበት አለብን። ኢየሱስ የሚለው የሌላ ሀይማኖት እስኪመስል ድረስ ተቅበዝብዘናል።

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 3 года назад

    Amen, abba,be ewunet kale hiwot yasemaln.
    Ayitegebim timhretu.
    Be edemie yitebkilin

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gorefeneshhemecha8143
    @gorefeneshhemecha8143 3 года назад

    Amen amen amen!

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ፡ቃለሕይውትን፡ያሰማልን፡ተስፋ፡መንግስተ፡ሰማያትን፡ያውርስልን።

  • @leuldude3841
    @leuldude3841 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @helenarside86
    @helenarside86 3 года назад

    Kalhiwat yasamalen abtchen

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 года назад

    ፈጣሪ ይመስገን::

  • @weyna-kb3dr
    @weyna-kb3dr 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እንደደዚህ የሚገስፅ እና የሚመክር አባት አያሳጣን አሜን/3

  • @mahiberetsion
    @mahiberetsion  3 года назад +5

    👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад

    አባቴ እረዠም እድሜን ክብሩን ሰውነቱን አምላክነቱን አመሰጥረው የገለጡት መድሃኔዓለም ይሰጥልኝ አባቴ🙏🙏🙏 የእርሷ አይነቶቹን ያብዛልን። ህዝቡ እንደሆነ እንደ መንጋ እየተነዳ ያለው ተረት ነጋሪዋች ሰፈር ነው ትንቤት በመሰማት መዳን ያለ ይመሰል 😡 አባቴ ይህንን የቤተክርስቲያን ሚሰጥር እውነት እኔዲህ ፈትፍተው ስላልተማሩን ክበሩልኝ አባቴ። ይህ ማንም ኦርቶዶክሳዊ ሊያውቀው የሚገባ መሰረታዊ የነገረ ድህነት ትምህርት ነው

  • @kidistsolomon4793
    @kidistsolomon4793 3 года назад

    Kal hiwitn yasimalen abatachen

  • @cecet745
    @cecet745 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን!!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 года назад +1

    ሁሉም ሰው መስቀል ነው ሳይወድ በግዱ በተለይ እስላሞች ይቆሩጡት እደው 😁እናያለን ሲሳደቡ ነው የሚውሉት

  • @semayatyengra9649
    @semayatyengra9649 2 года назад

    ልጂሽ፡ከወደደኝ፡ማን፡ሊጠላኝ፡ይችላል

  • @zemariian_official_channel
    @zemariian_official_channel 3 года назад

    #ዘቅድስት_መዝሙር_ዕዝል_እስመ_ለዓለም_​ አቡን_ሰላም #መምህር_ሲራክ​ አዘጋጅ፦ በዲ/ን ሱራፊ
    ruclips.net/video/qZV8WjO8G4M/видео.html
    ruclips.net/video/qZV8WjO8G4M/видео.html

  • @melkamkefil963
    @melkamkefil963 3 года назад

    Amen amen Amen

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @shopname8777
    @shopname8777 3 года назад

    kalehiwet yasemaln memhrachn

  • @እግዚአብሔርአዳነኝ
    @እግዚአብሔርአዳነኝ 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад

    Kalehiye woten yasemalen

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 года назад +3

    አባ እንዴት እንደምወደውት እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን