ቪያግራን መቼና እንዴት መጠቀም እንደሚቻል | When and How to Use Viagra

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 87

  • @ismailyonismohamed1733
    @ismailyonismohamed1733 4 месяца назад +2

    ዶ/ክ በጣም አሪፍ ነገር ነው እኔ ያለሁበት እደዚ አይነት ነገር ብዙም አያብራሩም ስለዚህ ሽፈተ ወሲብ አለብኝ ስኮርም አለብኝ ያለምንም አማካሪ እየተጠቀምኩ ነው አሁንግን አንተ ያልከው ነገር አይኔ ብዥ እያለብኝ ነው መፍትሄ ከቻክ ስጠኝ ከይቅርታጋር

  • @TarikFeseha
    @TarikFeseha 9 месяцев назад +36

    Dr. I appreciate you. የምጠይቅህ በህክምና የወን ብልትን ማስረዘም ይቻላል? ከተቻለ ያለውን ጥቅም እና ጉዳት ያለውን ብትነግረን :: በውጭው አለም ማሳደግ ይቻላል ብዙ ወጭም አለው ግን በሀገሬ ዶክተር በቋንቋዬ ማወቅ ስለምፈልግ ነው እባክህ እርዳኝ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 7 месяцев назад +2

      አዎ በሸንቦቆ እሰረዉ

    • @wegf6808
      @wegf6808 7 месяцев назад +7

      በተፈጥሮ የተሰጠህ በቂህ ነው የፈጠረህ አይሳሳትም!!! አሴድገህ ምን ውስጥ ልትከተው ነው? የሴት ማህፀን የተፈጠረው አሁን አንተ ባለህ ብልት ልክ ነው?አይምሮህን በመንፈሳዊም በአለማዊ እውቀት ስታሳድገው እራስህን ከንደዚህ አይነቱ አላስፈላጊ ነገር ነፃ ታወጣለህ።

    • @ashenafigebrehiwot9756
      @ashenafigebrehiwot9756 6 месяцев назад +2

      ተውኡ ኮሜንታተሮች ልጁ ያለበትን ችግር የሚያውቀው እሱ ብቻ ነው የጠየቀውም ትክክል ነገር እና ጥያቄ ነው ለሱ:: እናንተ ግን የኔን ትልቅ 🍌 ስላያቹ ብቻ የሁሉም እንደዛ እንዳይመስላችሁ 😮😊😅

    • @FaMily-dk6mg
      @FaMily-dk6mg 3 месяца назад

      😊ፈ፣፣ፈነተነቀዐኀኀ😊😊😊😅😮😅❤😂😂😂😢😅😊

  • @GetuTesefaye-i1x
    @GetuTesefaye-i1x Месяц назад

    እውነት እንደዚህ ዓይነት ጠቃሚ መረጃዎችን በሌሎች ከሐኪም ትዛዝ ውጪ የሚወሰዱ መዳሃኒቶች ስላሉ ከሙያ አንፃር ገለፃ ቢደረግባቸው እና ተደራሽነታቹ ደግም እደን ጤናው በቤትዎ ፕሮግራም ላይ ቀርባቹ ብታስተምሩ አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @grumYeans
    @grumYeans 3 месяца назад

    ዋው፡ምርጥ፡ማብራርያ፡አመሰግናለው፡ዶክተር❤

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንንንን ያንታም ሰላምክ ይብዛልንንንን ምርጥ ዶክተር

  • @ZekiaShamil
    @ZekiaShamil 8 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ነው

  • @bineyamemuche1504
    @bineyamemuche1504 20 дней назад

    ሰላም ዶ/ር እኔ የቪያግራ ተጠቃሚ ነኝ እና እሱን በምወስድበት ሰአት እደፈለኩኝ በነፃነት ግንኙነት አደርጋለሁ ግን ካልወሰድኩኝ ቶሎ ነው የምጨርሰው ብልቴም በድጋሚ አይነሳም እና እባክህ ዶ/ር እሱን የሚተካ ዘላቂ መዳኒት ካለ ንገሪኝ ከትዳር አጋሬ ጋር ቪያግራ ወስጄ ማደርግ አልቻልኩም እና በዚህ ምክንያት ወደ ውጭ በመሄድ ለዝሙት እየተጋለጥኩኝ ነው እና ያልካቸው ነገርሮች ይሰማኛል ግን በሴክስ ላይ በነፃነት ነው የማደርገው እና እባክህ ዘላቂ ነገር ካለ ንገሪኝ ???

  • @AbateSetie
    @AbateSetie 4 месяца назад

    Dr.
    Thank you so much for your explanation

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 6 месяцев назад

    እናመከግናለን ዶክተር

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 5 месяцев назад

    Thank you so much!!!

  • @ShashaQamer
    @ShashaQamer 3 месяца назад

    Tha nkyou so much!!!!

  • @TesfayeKiya
    @TesfayeKiya 7 месяцев назад +1

    Gin lamin yihun madiyat yewexabing pls dc

  • @NuradienGobez
    @NuradienGobez 2 месяца назад +1

    ስልኽቁጥርህን ላኽልኝ ልደውል

  • @MeazaAmenu
    @MeazaAmenu 7 месяцев назад +2

    Dktr xiyaqe alen marges ifeligalew mikeren ifeligalew

  • @YekoyeMar
    @YekoyeMar 2 месяца назад

    ዶ/ር የቴስቴስትሮን ችግር በምን ሁኔታ ነው የሚታከመው

  • @እያሡሞላ
    @እያሡሞላ 7 месяцев назад +2

    ሠላም ዶክተር እዴትነህ ሁልግዜ እራሴን ያመኛል በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ህክምና ሂጀ ነበር አኪሞቹ እራስህ ውስጥ ደም ፈሶል አሉኝ ስለዚህ እራስህ መቀደድ አለበት አሉኝ እኔያለሁት በሰው አገር ነው ፈርቸ አልቀደድም አልኩ መፍትሄ ካለህ ምን ማረግ እዳለብኝ ነገርኝ እባክህ እዳታልፈኝ🙏🙏🙏

  • @DanielMazengia
    @DanielMazengia 2 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር ሸምሲ ስልክህን ፈልጌ ነበር

  • @AshuProve
    @AshuProve 27 дней назад

    የኩላሊት በሽታ ያለው ሰውስ መጠቀም ይችላል ዶ,ር

  • @TadeyBale
    @TadeyBale 5 месяцев назад

    ኢናመሰግናለን

  • @eth404
    @eth404 7 месяцев назад +10

    የወንድ ልጅ ብልት የሚያጠነክሩ እና ለረጅም ደቂቃ የሚያቆዩ ምግቦች ምን አይነት ናቸው ? የኔ ብልት ሲቆም 13.5 ሴንቲ ሜትር ነው አሪፍ ነወይ? መልሱን ንገረኝ አደራ።

    • @HenokTasfaye
      @HenokTasfaye 3 месяца назад

      አዉ

    • @GibidawShashe
      @GibidawShashe 3 месяца назад

      ያንተ ብልት ሲቆም 13 ሴንቲሜትር ከሆነ ስንት ሴንቲ ሜትር እንዲቆምልህ ነው የምግብ አይነቶችን ማወቅ የፈለከው?
      ብልት ፈጣሪ ሲሰራው የሚቆምበትን ምግብ ለይቶ አልፈጠረም አፋር ያለ ብልት በአፋር አመጋገብ ይቆማል የጋምቤላውም ይቆማል የኮንሶ ብልትም ይቆማል ሰው እንደባህሉና ልምዱ ይበላል አንተ ምን ልትበላ አሰብክ?
      በዚህ ኑሮ ውድነት? እኛ የጦርነት አለመቆም ያስጨንቀናል አንተ ብልቴ እንዴት ይቁም ትላለህ?

    • @NatoTyla
      @NatoTyla 2 месяца назад

      Bedag bake

  • @MameHabib-qz7gu
    @MameHabib-qz7gu 7 месяцев назад

    Thanks doc

  • @YohannesBeyene-b4f
    @YohannesBeyene-b4f Месяц назад

    ቶሎ የማፍስስ ችግር እንድየት ማስወገድ ይቻላል

  • @asratadmasu2447
    @asratadmasu2447 6 месяцев назад +1

    ዶ /ር በመጀመሪያ እያመስገንኩ ያለመቆምና ቶሎ የመጨረሰ ችግር አለብኝ ምን ላድርግ

    • @YalemKing
      @YalemKing 6 месяцев назад

      በውስጥ አዋራኝ

    • @mehamedamen402
      @mehamedamen402 6 месяцев назад

      ዶክተር እኔ ግንኙነት እንደጀመርኩ 1ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ የዘር ፈሳሽ ይወጣል ሌላ ችግር የለብኝም ምን አይነት መደኒት ልጠቀም በጣም እየተጨነኩ ነዉ ምን ማደረግ እንዳለብኝ ንገረኝ !!

  • @SolomonDaniel-i9p
    @SolomonDaniel-i9p 7 месяцев назад +5

    ዶክተር የቪያግራ እና የዲግራ ልዩ ነት 4:36

  • @MehariLove-n7t
    @MehariLove-n7t 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር አንድ ወንድም ነበረኝ ግንኙነት ላይ መጀመሪያላይ በጣም ይፈጥናል 2 አና 3 ላይ ግን ኖርማል ነው የመጀመሪያዉን በምን ማስተካከል ይቻላል

  • @BiBi-j4i
    @BiBi-j4i 3 месяца назад

    Dr ሴጋ እጠቀማለሁ ቶሎ እየጨረስኩ ተቸገርኩ ሴጋ ብተው ቶሎ የምጨርሰው ነገር ይቆማል ወይስ አይቆምም መልስ ስጠኝ እና ቪያግራ ቶሎ ላለመጨረስ ይረዳል ግን ቪያግራ ስተው ችግር አያመጣም ወይስ ችግር የለውም እርዳኝ አመሰግናለሁ❤

    • @GibidawShashe
      @GibidawShashe 3 месяца назад

      ሴጋ እና ቶለሎ መጨረስ የተለያዩ ናቸው ሴጋ አለማረግ ሁልግዜም የሚመረጥ ነው ልምድ ሲሆን ጤናማው የወሲብ መስመሮችን እንድትጠላ እንድትሸሽ እንዳትፈልግ ያረግሀል።
      ቶሎ መጨረስ የራሱ ምክንያቶች ቢኖሩትም አብዛኛው የራስ ስነልቦና ችግር መገለጫ ነው በአስተሳሰብ ስነልቦናን በማሻሻል ቀስ በቀስ የተሻለ አፈጻጸም ማየት ይቻላል

    • @GibidawShashe
      @GibidawShashe 3 месяца назад

      ቪያግራ የምትጠቀመው ችግር አለብኝ ብለህ ስላመንክ አይደል? ስለዚህ ቪያግራ ብትተው አለብኝ ምትለው ድክመት የበለጠ ይታይሀል ገዝፎ ጨዋታው የስነልቦና ጉዳይ ነው እኔ እምመክርህ አንተ አእምሮህ ግዙፍ ነገር መፍጠር መስራት ማሰብ የሚችል ማንነት ነው ያለህ ቆም ብለህ መፍትሄውን አስብ ስነልቦናህን አስተካክል ቀስ በቀስ እንደ ስፖርተኛ ጡንቻ ስነልቦናህን እየገነባህ ለውጥ ማግኘት ትችላለህ ሌላው ወሲብ ረጅም ሰአት የማረግ ያለማረግ የመርዘም የማጠር የማስጮህ የመሳሰሉት ነገር አይደለም ከአጋርህ ጓደኛህ ጋ በነጻነት በመግባባት መደሰት መቻል በቂነው አትጨናነቅ

  • @NuradienGobez
    @NuradienGobez 2 месяца назад +2

    ስላም ዶክተር ከ3አመት በፊት በተደጋጋሚ. ቢያግራ ወሱጀ ነበር በሀላግን አፍንጫየአከባቢ ያልተለመደ ስሜትና መወጣጠርና ራስ ምታት በተደጋጋሚ ሲያመኝ አቆሙኩ አቀሞኩ አሁንም ያመኛል መፍትሄው ምንድነው. ሰላም ላንተ. ቻው

  • @AdisalemTaye
    @AdisalemTaye 3 месяца назад

    ቶሎ የመጨረስ ችግርን በቪያግራ መቅረፍ ይቻላል?

  • @LemmaMengesha-h1d
    @LemmaMengesha-h1d 7 месяцев назад +1

    ለላ ለውጥ የለም ምን ይሻላል እና ለላ አማራጭ የለም ምሪጫ ሰልክን ላክ

  • @haileromhay5101
    @haileromhay5101 7 месяцев назад +1

    ok bro

  • @AdhAfh-i1u
    @AdhAfh-i1u 7 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እኔ 2 ግዜ ተጠቅሜዉ ነበር ነገር ግን ምንም ለዉጥ የለዉም

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 4 месяца назад +4

    ቪያግራ ለድንገተኛ ሞት ያጋልጣል 100% እመኑኝ

  • @YoniAyelgn
    @YoniAyelgn 5 месяцев назад

    ቪያግራ ስንጠቀም አልኮል መጣት አለብን ወይስ የለብንም

  • @MulugetaBelete-z1r
    @MulugetaBelete-z1r 4 месяца назад

    ኧረ ዶክተር የብልት መጠን መጨመሪያውን መንገድ ንገረን

  • @sdghghjk4774
    @sdghghjk4774 4 месяца назад

    አድራሻህን ማወቅአልቻልኩም

  • @husseinmahamed5762
    @husseinmahamed5762 7 месяцев назад

    ዶ/ር ቻናልህን ሰብስክራይብ አርጌሃለው እና please አንድ አንገብጋቢ ጥያቄ አለኝ ምላሽ ስጠኝ
    እኔ ጫትና ሲጋራ አብዝቼ እጠቀማለሁ እና ቪያግራ regularly መጠቀም ከጀመርኩ almost 5 ዓመት ሆኖኛል እና መጠቀም ከጀመርኩ ጀምሮ ሚስቴ sexualy so satisfied ሆናለች ስጠቀም የሚያጋጥመኝ side effect, headache, sometimes vomiting, blurred vision, abnormal breathing ዋናዋናዎቹ ናቸው እና ወደ ዋናው ጥያቄ ልግባና ትናንት ማታ ለመጀመሪያ ጊዜ ቪያግራ ተጠቅሜ ከሚስቴ ጋር ግንኙነት ላረግ ስል ብልቴ አልቆምልህ አለኝ ጭራሽ ደሞ ሳላስገባው ውጪ ላይ ረጨሁኝ እና ምን advice ትሰጠኛለህ?

    • @FacheAkk
      @FacheAkk 7 месяцев назад

      Warum

    • @abrahamassefa6517
      @abrahamassefa6517 6 месяцев назад

      Do kegel exercise bro search Google if you don't t know how to exercise.

  • @YafisaLegese-zm9fj
    @YafisaLegese-zm9fj 7 месяцев назад

    ዶር ከቭያግራ ሌላ መድሀናት ካ ለ ይንገሩንጅኝ እድል ሌላው ይህ መድኅንት የምግድል ክህነት ለምን መድሀኒት መደብር ይምጣል

  • @brhanuabera-o6o
    @brhanuabera-o6o 2 месяца назад +1

    ቶሎ የሚጨርስ ሰው ይጠቅማል

  • @sdghghjk4774
    @sdghghjk4774 4 месяца назад

    በቴሌግራም ቁጥርህንላክልኝ

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 7 месяцев назад +1

    ነጭ ሽንኩርት መድሃኒት ነው።

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 7 месяцев назад

    lhastamrotwo keeelt saaid maaalk kaaaliaalaw yaaata saaaizo neeegrn segamt 11 yas or no

  • @saiidahmed4652
    @saiidahmed4652 7 месяцев назад

    ok sex በማደርግበት ጊዜ ከ እሷ ቀድሜ ነው የምጨርሰው :: ታድያ እንደ አማራጭ የያዝኩት via gra ን ነው:: ምን ይሻለኛል ???

  • @LemmaMengesha-h1d
    @LemmaMengesha-h1d 7 месяцев назад +1

    አዲረሰ የት

  • @AbirihamTwediros
    @AbirihamTwediros 4 месяца назад

    Mlomi ayichilim min litekem

  • @MogtarM
    @MogtarM 6 месяцев назад

    ከይቅርታ ጋር ቪያግራ ሁል ግዜ ነው ያለብን ወይስ አንድ ግዜ ብቻ

  • @kevenmebrahtu206
    @kevenmebrahtu206 7 месяцев назад +1

    ያለ ፕሪስክሪፕሽን ይሸጣል?

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 5 месяцев назад +1

    በሚኖረው አከባቢ የጓደኞቼ ጓደኛ እንደሞተ ይነጋገሩ ነበሩ ፡ ጠየቛቸው ፡ መልስ የሰጡኝ ፡ መድሃኒቱ መጠኑ ባለማወቑ ሞተ አሉኘ፡ሃዘንኩኝ በጣም ።በራሳችሁ ለራሳችሁ እንዳትገድሉ ከሱ ራቁ ። ትዳር ቀርቶ ፡በህይወት መኖር በልጦ መኖር አይሻልምን ?

  • @sambini86
    @sambini86 6 месяцев назад

    ቫያግራ አምድም ችግር የለውም አካበድከው

  • @AlemukingoAlemukingo
    @AlemukingoAlemukingo 5 месяцев назад

    Tolo mecheresn yredal

  • @GorfenaAlemayo
    @GorfenaAlemayo 7 месяцев назад +1

    Amesegnaleh d r

  • @YaredAlemu-ss1ko
    @YaredAlemu-ss1ko 6 месяцев назад

    ደጒተርእየጥንካሬእናቶሎመጨረስአለብኝእናምንማረግይሻለኛል

  • @YYMMMMMM
    @YYMMMMMM Месяц назад

    ዱክቶር እኔ ስምት አፈሱም

  • @tomwoldegabriel8039
    @tomwoldegabriel8039 3 месяца назад

    Dr እኔ እቃዬ ትልቅ ስለሆነ ሴቶች አልቻሉትምና በምን አይነት መንገድ መቀነስ ይቻላል ሳሰገባ ገና ነቅለው ይሮጣሉና በጣም ተቸግሬአለሁ ምን ምክር ትስጠኛለህ

    • @BinyamTefera-u3t
      @BinyamTefera-u3t 3 месяца назад

      Arf mfitehe ale awuragn or kutirihen asikamit

    • @GibidawShashe
      @GibidawShashe 3 месяца назад

      ቆርጠህ አሳጥረው ይሄኔ ሚጢጢ ወሸላ ነው ያለህ

    • @MuhammedKassa-hz7cs
      @MuhammedKassa-hz7cs 2 месяца назад

      Askensew

  • @Fishyou-cm5cn
    @Fishyou-cm5cn 6 месяцев назад

    ቪያግራም አብዝቼ ብልቴ ሞተ

  • @Madmaxdimm
    @Madmaxdimm 4 месяца назад

    bro first read make research!!

  • @MeazaAmenu
    @MeazaAmenu 7 месяцев назад +1

    Dktr xiyaqe alen marges ifeligalew mikeren ifeligalew

  • @Fishyou-cm5cn
    @Fishyou-cm5cn 6 месяцев назад +1

    ቪያግራም አብዝቼ ብልቴ ሞተ