- Видео 70
- Просмотров 1 068 959
Dr shems | ዶ/ር ሸምሴ
США
Добавлен 27 май 2020
ስልክ : 0988009944
Видео
የባህል ተፅዕኖና ስንፈተ ወሲብ The impact of Culture on Sexual Health
Просмотров 70614 дней назад
The impact of Culture on Sexual Health
በአንድ ሌሊት 5/6 እሄድ የነበረ አሁን ግን ገና ስጀምር ያልቃል
Просмотров 2,6 тыс.28 дней назад
በአንድ ሌሊት 5/6 እሄድ የነበረ አሁን ግን ገና ስጀምር ያልቃል
ገና ሳልጀምር ያልቃል🥹 ድሮ 5/6 የነበረ አሁን አንድም መከራ ሆነ😣
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
ገና ሳልጀምር ያልቃል🥹 ድሮ 5/6 የነበረ አሁን አንድም መከራ ሆነ😣
በወሲብ ወቅት ያለመቆም፣የመልፈስፈስ፣የፍላጎት ማጣት ዘመናዊ ህክምና Erectile dysfunction
Просмотров 14 тыс.2 месяца назад
በወሲብ ወቅት ያለመቆም፣የመልፈስፈስ፣የፍላጎት ማጣት ዘመናዊ ህክምና Erectile dysfunction
5 በሳይንስ የተደገፉ አጋዥ ንጥረ ነገሮች/5 supplements that help male performance
Просмотров 1,5 тыс.3 месяца назад
5 በሳይንስ የተደገፉ አጋዥ ንጥረ ነገሮች/5 supplements that help male performance
ቶሎ መጨረስ /ምክንያት /ህክምና / Premature ejaculation
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
ቶሎ መጨረስ /ምክንያት /ህክምና / Premature ejaculation
የ ቴስቴስትሮን ጥቅም እና ጉዳት በወንዶች ላይ / Testosterone in male/ Dr. Shemse/ Apex Sexual Health Clinic.
Просмотров 13 тыс.4 месяца назад
የ ቴስቴስትሮን ጥቅም እና ጉዳት በወንዶች ላይ / Testosterone in male/ Dr. Shemse/ Apex Sexual Health Clinic.
በግንኙነት ወቅት ለመቆየት የሚረዱ 4 በሳይንስ የተደገፉ ዘዴዎች
Просмотров 3,1 тыс.4 месяца назад
በግንኙነት ወቅት ለመቆየት የሚረዱ 4 በሳይንስ የተደገፉ ዘዴዎች
ፖስት ፒል ደጋግሞ የመወሰድ ጉዳቶች | Disadvantages of taking Post Pill repeatedly | DR. SHEMS
Просмотров 1,4 тыс.5 месяцев назад
ፖስት ፒል ደጋግሞ የመወሰድ ጉዳቶች | Disadvantages of taking Post Pill repeatedly | DR. SHEMS
በ አልጋ ላይ ይህወታችሁ ዝቅተኛ ፍላጎት እንዲከሰት የሚያደርጉ 7 ምክንያቶች | Dr. Shems
Просмотров 24 тыс.5 месяцев назад
በ አልጋ ላይ ይህወታችሁ ዝቅተኛ ፍላጎት እንዲከሰት የሚያደርጉ 7 ምክንያቶች | Dr. Shems
ሞሪንጋ ብልት ለማሳደግ ይጠቅማል? Is moringa used for growing male🍆?
Просмотров 8 тыс.5 месяцев назад
ሞሪንጋ ብልት ለማሳደግ ይጠቅማል? Is moringa used for growing male🍆?
የአልጋ ላይ ብቃት መጨመር የምንችልባቸው ተፈጥሮአቂ መንገዶች | ዶክተር ሸምሴ
Просмотров 2,1 тыс.5 месяцев назад
የአልጋ ላይ ብቃት መጨመር የምንችልባቸው ተፈጥሮአቂ መንገዶች | ዶክተር ሸምሴ
" ሚስቴ ምንም የወሲብ ስሜት የላትም " የ ሰነ ሩካቤ ጥያቄዎች ከተመልካቾች | Dr. Shemse | Apex medical health clinic
Просмотров 1 тыс.5 месяцев назад
" ሚስቴ ምንም የወሲብ ስሜት የላትም " የ ሰነ ሩካቤ ጥያቄዎች ከተመልካቾች | Dr. Shemse | Apex medical health clinic
የስንፈተ ወሲብ መዳኒቶችን ከመጠቀም በፊት ማድረግ ያሉበን ነገሮች | Dr. Shemse | Apex medical health clinic
Просмотров 5075 месяцев назад
የስንፈተ ወሲብ መዳኒቶችን ከመጠቀም በፊት ማድረግ ያሉበን ነገሮች | Dr. Shemse | Apex medical health clinic
ቶሎ መጨረስ የመውለድ ችግር ያመጣል? Does finishing too soon cause birth defects
Просмотров 1,4 тыс.5 месяцев назад
ቶሎ መጨረስ የመውለድ ችግር ያመጣል? Does finishing too soon cause birth defects
ከጥያቄዎቻቹ | የሴት ልጅ ብልት መስፋት ፣ ጡት መውረድ ፤ መወፈር ፤ ሴክስ ከማድረግ ጋር ግንኙነት አለው ?
Просмотров 12 тыс.6 месяцев назад
ከጥያቄዎቻቹ | የሴት ልጅ ብልት መስፋት ፣ ጡት መውረድ ፤ መወፈር ፤ ሴክስ ከማድረግ ጋር ግንኙነት አለው ?
የሰንፈተ ወሲብ መድሃኒቶችን መጠቀም አለበን? ከመጠቀማችን በፊት ምን ማድረግ አለበን? dr shems
Просмотров 15 тыс.6 месяцев назад
የሰንፈተ ወሲብ መድሃኒቶችን መጠቀም አለበን? ከመጠቀማችን በፊት ምን ማድረግ አለበን? dr shems
ኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች ለመካንነት እና ለስንፈተ ወሲብ ይዳርጋሉ? @drshems ዶ/ር ሸምሴ
Просмотров 1,6 тыс.7 месяцев назад
ኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች ለመካንነት እና ለስንፈተ ወሲብ ይዳርጋሉ? @drshems ዶ/ር ሸምሴ
Chirash ene ko gena bltawa saldes new mrechew bakh doctor erdagn
ፍቃድድኛ ከሆንክ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ
ሰላም ነው ድኩተር በግል ባና ግርህ ፈልጌህ ነበር
Thank you for your information Doctor 🎉❤
Ahun tolo merchet yalemerchet sayhon tolo tewbet new gizew wedaje....tebelah eyaleh nw meret enqtiqate merchetun tizzh west chemrewna tolo temeles wedeallah..ay beni adem qesawetel qelb..min aynet junnun nw tolo merchet???kkk meeting eyasereche nw wenjelachin llela fesad atiqesqis ezaw qebr west yirechewal bayhon get ready for akherah..siyametah everything was ok wenjelhn nw yebettebettew tolo yele less yele..naaltush tush wurre belew dinohn hule awej gedada ktimu gar irrelevance yalew aselchi were liyu mglechachuh hone...andach ymirech yirchachuhna serachu yiqum mjmrya azaaaa Sulochana ytenkol khezaenoch sew btefetro esat aynih fit eyetelebelebe ya rebb enen beteseben awttagn baman diner selam argilgn yibalalenji..yante selfish selfcentered greedy interest lmmulat tengebgbeh tolo nerchet gelemele...now yih aydelem tolo tewbet belew ya jahil rejeb ytkbre wer nw tewadqo dua yabza this is curse from allah..ok...chershalew yharer lij ngn atdewkhen tolo merchet jinni eyalk ..pls my pooooy.....ymitwedat ktggnech yibejal bgidd anten temzez bilo ylakeh aynet simetta mitten chinqhn force sihon ende fentalew alayehm fndata bfndata yihonal...ena yalfelegewn don't force...yhagerun sew bitte lbittewn flg belew .Alvin's maal jins welew Kane nejis..yilal areb..quite right..mfwed alebet wendu..bgra bqegn kaschenequt..endevolcanow yifenedal belew..yeses professorhn pls my..pooooy atidewkhen belew
አድራሻውን እና የት ቦታ ነው ንገርኝ
What's the solution to vaginismus ?
ትምህርትህን አይጠገብም ዶ/ር
Thanks for the valuable information.
ከብልቴ ግራና ቀኝ ወይም በጭኔና በብልቴ መካከል መጀመሪያ ጊዜ ሽፍ ብሎ ወጣና ቀጠለብኝ። በቦታዉ ርጥበት አይጠፋም። እየቆየ መጠነኛ ቁስለት መፍጠር ጀመረ። አሁነ 13 አመት ሆኖታል። ማታ ማታ አጥበዋለሁ። ብልቴ ላይ አልፎ አልፎ ትንንሽ እባጮች ይወጡና ፈጥነዉ ይጠፋሉ። አልፎ አልፎ ስሸነ የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል። ብልቴ የመቆም ችግር የለበትም። ከአመመኝ ወዲህ 3 ልጆች ተወልደዋል። ይህ ህመም ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ።
Hii
ጀግና ነክ
Hloo d/r
Docter.mikirihin.wadijaloo.amasaginaloo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር የወንድ ብልት ለሊት በእንቅልፍ ውስጥ ሆኖ በተደጋጋሚ መቆም የምን ምልክት ይሆናል
🙏🙏🙏🙏🙏
የዲሜ ጣራ እስከ ስንት ነው
በረታልን D/r tank you 👏👏
እረ ዶክተር የኔ ብልት ቀዳዳው ሰፊ ነው
ምን ችግር አለው
Lekenehu.agulubahuloche.meshashalu.alubute
ዶክቶር ሻምሰ ይን ጥያቄ ማልስ ሴጋ አምስት አማት ታጣቅሜዓሎ ግን እስካ አውን ልአቆም አልቻልኩም!!
ምን የክል ነው የምርመራው ዋጋ የር ሸምሴ
ሁሉንም መዲሀኒቶች ባንዲጊዜ መጠቀም ችግር አለውደ
😂😂😂😂😂😂😅😅
ዶ/ ር ቀኝ ፍሬየን በጣም ያቃጥለኛል በተለይ በማይመች ቦታ መኪና ስሆን ሺንትና ሰገራ ስቆጥር በጣም ያቃጥለኛል ይሄንኑ ቀኝ ፍሬየን አልትራሳውንድም ታይቸ ትንንሺ እብጠቶች እፍሬዬ ጫፍ ላይ እንዳሉ ነግረውኛል እና ምን ይሻለኛል ዶ ር
ዶክተር በየት ላግኝህ😊
ስልክ
የዘር ፍሪ ማነስስ በምን ምክንያት ሊከሰት ይችላል??የፍሪው መጠን(የፍሪዎቹ) በህክምና ደርጃ ከፍተኛው ስንት ነው ዝቅተኛውስ
ሰላም እንዴት ናቹ እባክሽ የዶክተሩን ቁጥር 😢
ዉሸታም የውሸታም ጥርቅም የሆንክ ቀጣፊ
ደ/ር እንደት ናቸው 🎉🎉🎉
ጓደኛየ አንድት ፍሬ ውጦ እንደጉድ ሲሾር አደረና ዳብል ባደደገው ዳብል ፓወር የማገኝ መስሎት አፋፍሰን አንስተነው ራሱን ሆስፒታል አገኘ😅
ቡና የደም ግፊት ላለበት ሰው አትጠጡ ይላሉሃኪሞች ስንፈተወሲብ እና ግፊት ደግሞ ተያያዥነት አላቸውና የሶስቱ ሁኔታ እንዴት ይታያል።
Hello Sir, sir, the outlook of your channel is very beautiful and your posts are very beautiful, but the views and subscribers on your channel are much better than the videos. If you don't do SEO of your channel, your channel will not grow .and will never appear on the top of the RUclips search ranking
ሰላም ዶክተር ቶሎ መጨረስ ችግር አለብኝ እባክህ እርዳኝ እባክህን ገና 27 አመቴ ነው እና በሱ ምክንያት ሁሌ እጨነቃለሁ እርዳታህ እፈልጋለሁ
ሰላም ዶክተር እንዴት አለህ እኔ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለብኝ እና በሱ ምክንያት ሴት መቅረብ በጣም ያስፈራኛል እና ለቤተሰቦቸ አንድ ልጂ ነኝ እና እናቴ ሚስት ካላገባህ እያለች ሁሌ ቀን በቀን ትጨቀጭቀኛለች የኔን ችግር ማንም አያቅም እባክህን እርዳኝ አቅም አልኖረኝ ብሎ ነው ምን እንደማደርግ አላቅም ሁሌ ጭንቀት ላይ ነኝ
ዶክተር ስለ ጫት ምንም ሲባል አልሰማውም ጫትስ ለስፈተ ወሲብ መንስሄ ሊሆን ይችላልን እባክ በጣም ስለምጠቀመው ፈራሁ ገና አላገባውም
ሰላም Dr, እባክህ አንድ ነገር ላስቸግርህ በተደጋጋሚ ያዛጋኛል በጣም ከፍተኛ እንባም ይፈሰኛል መፍትሔ ካለው ብትነግረኝ ።
ዶክተር ሸምስ እውነት በጣም እጅግ ጥሩ ማብራሪያ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሊያውም በሚዲያ በግልፅ ስታብራራ የብዙ ሰው ንቃተ ሕልና ጥሩ ይሆናል ቺግር ያለበትም መፍትሄ እንዳለው ያውቃል ችግሩ የሌለበት ደሞ ለቅድመ ጥንቃቄ ሁሉም ቪድዮችህ አስተማሪ ናቸው በርታ..... ሌላው እኔ ከኢትዮጵያ ውጪ ዱባይ ነኝ ብዙን ግዜ ስለመድሃንኒቶች ስትናገር ኢትዮጵያ ያሉ አይመስለኝም ትላለህ እዚህ ማግኘት ስለምችል ለደምበኞች ተደራሽ ለማረግ(ለማቅረብ ) በተደጋጋሚ ካለሁብት ስልክ ብደውል አንተን በስልክ ማግኘት እንደማልችል ነገረቺኝ በአካል ካልሆነ ለማንኛውም ከስራ አንፃር ከተረዳህኝ ብታወራኝ ±971561989809 UAE Dubai አመሰግናለው
ዶክተርበጣምወድካለዉየኔቆጆ
ዶክተርሸሚሱወዲካለዉየኔማር
ስክህን አስቀምጥልኝ በነትክ
ሰላም ዶ/ር እኔ የቪያግራ ተጠቃሚ ነኝ እና እሱን በምወስድበት ሰአት እደፈለኩኝ በነፃነት ግንኙነት አደርጋለሁ ግን ካልወሰድኩኝ ቶሎ ነው የምጨርሰው ብልቴም በድጋሚ አይነሳም እና እባክህ ዶ/ር እሱን የሚተካ ዘላቂ መዳኒት ካለ ንገሪኝ ከትዳር አጋሬ ጋር ቪያግራ ወስጄ ማደርግ አልቻልኩም እና በዚህ ምክንያት ወደ ውጭ በመሄድ ለዝሙት እየተጋለጥኩኝ ነው እና ያልካቸው ነገርሮች ይሰማኛል ግን በሴክስ ላይ በነፃነት ነው የማደርገው እና እባክህ ዘላቂ ነገር ካለ ንገሪኝ ???
የት ነው አድራሻቹህ
ዶ/ር ሸምሰ መጀመሪያ ለምትሰጣቸው ትምህርቶች አመሰግንህ አለው አዳራሻህ ግን በደንብ አይነበብም
Doctors how to control nightfall?
ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነበር ግን ሥደውል ሌላ ነውሚያነሣው አንተን ማግኘት አትችሉም ነው ሚሉነ እና ባክ ባክህ ባክህ ለመናጋገር ሞክር
🎉🎉🎉 Thanks Dr.
የኔ 3 ኛ ያወራሆው ነው