"በኢትዮጵያ መፍረስ የሚኮሩ ኢትዮጵያዊያን አይደሉም" ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #Ethiopia,#EOTC, #EthiopianNews, #Adebabay,
    "በኢትዮጵያ መፍረስ የሚኮሩ ኢትዮጵያዊያን አይደሉም" ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ
    ለነ አባ ሰረቀ ብርሃን የተሰጠ ምላሽ

Комментарии • 37

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +1

    አደባባይ ሚዲያ በርቱ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +2

    ምን ዋጋ አለው ተምረዋል ግን ፍፃሜው አላማረም እደዚ ከመሆን ይሰውረን ትግራይ ብቻ ትኑር ኢትዮጵያ ትፍረስ ይላሉ እግዚኦ

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад +1

    አሁን ለምን ትጮሀላችሁ ኢትዮጵያ ስትፈረስ ደደሰ ይለናል የሚሉ ዘረኞች ጎጠኞች ምነው በለቀቃችሁን ናላህ ይፍረስና ኢትዮጵያ አትፈርስም ።

  • @melkamum
    @melkamum 3 года назад +1

    በፈጣሪ ለካ ትንቢት ምንም ቢሆን አይቀርም። ባይሆንማ ኖሮ ከእኒህ 2 ሰዎች እንዲህ አይነት እሳት ባልወጣ ነበር። የተበተነ ነገር ሁሉ ይጠቃል እንጂ ምን ይገኛል?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +1

    እንዴ አረ ኢትዮጵያ ትፍረስ ነው የሚለው እናት ሐገሬን አረ ጉድ ነው

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 года назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад

    😢☝️🙏እግዚአብሄር ይስጥልን አባታቺንን ማስተዋል ይስጥልን🙏

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 3 года назад

    ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር መቸም ቢሆን አትፈርስም ሚያፈርሱዋት ይፈርሳሉ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад

    በስመአብ ደስ የሚል መልእክት! ቃለህይወት ያሰማልን🙏💚💛❤ እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን ለተጎዱት ለተፈናቀሉት ኢትዮጵያውያን በሙሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው እኛም አንድነታችንን እናጠናክር እንተባበር እግዚአብሔር ይርዳን🙏💚💛❤

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 года назад

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 442 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም

  • @emebetkidanu9621
    @emebetkidanu9621 3 года назад

    መላከ ገነት እግዚአብሔር ይባርክዎ ይህ ነው የሚያስፈልገው እንድርስዎ የሚያስብ አባት ይስጥልን። ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር

  • @hibrettekle8641
    @hibrettekle8641 3 года назад

    እጅግ ደስ የሚል የሚያንጽ የቀናውን መንገድ የሚያሳይ አስተማሪ ውይይት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 3 года назад

    ለማንኛውም የህወሓት ጁንታ ተነካብን ብለው በሚጮሁ የቤተክርስቲያን አባቶች ኢትዮጵያ አትፈርስም ።ኢትዮጵያ ከሁሉም በላይ ናት። የህወሃት ጁንታ በሠራዊታችን ላይ በፈፀመው የክህደት ወንጀል ዋጋውን ማግኘት ይኖርበታል ።
    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ።

  • @yalemworkfaris2
    @yalemworkfaris2 3 года назад +7

    እግዚአብሔር መከፋፈልን አያስተምርም አባታችን እግዚአብሔር ያስቦት ወደ ልቦም ይመልሶት !ወንድማችንም ለአእምሮህ ሰላምን ይስጠው::

    • @zelalemhabteyes811
      @zelalemhabteyes811 3 года назад

      አሜን ሌላ ምን ይባላል

    • @ברוךזלקה
      @ברוךזלקה 3 года назад

      የትግራይ ንጡህ ህዝብ ነው ግን አውሬው ወች አሉ ክፉን ክፉ ታላልነ ውነቱ አይመጣም

    • @enanutola8685
      @enanutola8685 3 года назад

      እኝህ የሃይማኖት አባት በኢትዮጵያ ኦቶዶክስ ስር የሚተዳደሩ ከሆኑ በዝምታ ሊታለፉ አይገባም የአእምሮ ሁከትም ገጥሟቸው ከሆነ ሊታከሙ ይገባልና እርዷቸው::

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 года назад

    ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አትነጣጠልም አንድ ናት ቄዱስ ሚካኤል ልባችሁን የቀድሞውንማስተዋላችሁን ይመልስላቹ ሌላ ምን ይባላል ፣አምላከ እስራኤል ሁላችንንም ማስተዋሉን ያድለን ይታረቀን አሜን።

  • @zelalemhabteyes811
    @zelalemhabteyes811 3 года назад

    አባቶቻችን በርቱልን በእውነት እናንተ ስትበረቱ በህብረት ስትሰሩ እኛም ልጆቻችሁ እንከተላለን እንበረታለን የቀደሙትን እነ አቡነ ጰጥሮስ መስዋትነት አንረሳም አሁንም እንደግዜው መስዋትነትን አስተምሩን ቸሩ ፈጣሪ እመቤታችን በምልጃዋ ትርዳን በተደጋጋሚ እየቀረባችው አበርቱን አንቁን

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 3 года назад

    እኝህ አባት ናቸው በኢትዮጵያ መፍረስ የሚደሰቱት ምን አይነት ሰው ናቸው ኧረ ጉድ ፈላ አንድ ነገር ሊደረጉ ይገባል ፡፡ ወይም ቆቡን ያውልቁ እና ጫካ ይግቡ ሰውን ለማወዛገብ መስቀል ይዘው አባት መስለው ተኩላ ናቸው፣፣ የሚገርመው የሚከተሎሻው ሁሉ ስታዩ ፕሮ ፍይሉን ፕሮቴስታት መናፍቅ ተሐድሶ አንቲ ቤተክርስትያን ናቸው ፡፡ የትግራይን ህዝብ ለማወዛገብ የሚያደርጉት ጥረት ግን አይሳካም፡፡እንዴት ነው ጐበዝ ምንም የመጣ እርዳት አትቀበሉ ማለት በርሀብ ሙቱ ማለት እኮ ነው፡፡

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад

    ትልቅ አይደሉም እኝ ቄስ ቋቋ አያቁም ብለው ለፍርድ ይቅረቡ

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 3 года назад

    Amen, God bless Ethiopia,one and the most enemy of Ethiopia is language federalism, it must go to save Ethiopia , those whom cultivated ethnic federalism based on language for their own advantage to get power by dividing people

  • @enanutola8685
    @enanutola8685 3 года назад

    የሁሉም የሃይማኖት አባቶች በየጊዜው ምክርና ትምህርት በመስጠት የጠፋውን ወጣት ወደስነ ልቦናው እንዲመለስ ቋሚ ፕሮግራም እንድፕሮቴስታንቱ ፓስተር ብታዘጋጁ ለአገር ትልቅ ውለታ ታደርጋላችሁና ይህን ለማድረግ እግዚአብሄር ይርዳችሁ::
    ዕድሜና ጤና ያድላችሁ:

  • @hagosgidey7045
    @hagosgidey7045 3 года назад

    Ye Abiy seta set bushity telalakiwoch

  • @haftommamoy3608
    @haftommamoy3608 3 года назад

    Ethiopia rip

  • @kiduswisdom77
    @kiduswisdom77 3 года назад

    Shem on you!!!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 3 года назад

    YIHE EWUNETEGNA KES AYIDELEM ,GIN TELA TETITO YESEKERE SEYITAN NEWU! TIGRAY ETHIOPIANOCH KE AHUN BEWALA BEMANIM AYITALELUM,DEGMO BE MAMA ETHIOPIA AYIDERADERUM, AND ETHIOPIA.

  • @kiduswisdom77
    @kiduswisdom77 3 года назад

    Gn endh bemaleth rasu tasazinalek wushetamoch

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +2

    ማነው ትፍረሰ ያለው መአላናቱ ይፍረስ

  • @hagosgidey7045
    @hagosgidey7045 3 года назад

    Ye Dibilos sibsib

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 года назад

    እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ህዝብ ሲገደል ከገዳዩ ሆናቹ ስትተባበሩ ነበር የትግራይ ህዝብ ሲገደል ምንም ኣይደለም ለእናንተ ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚል ቃል ግን ከሰው ህይወት በላይ ያስጨንቋችኋል ሲገደል ከገዳይ ሆናቹ ስትገድሉት የነበረ ህዝብ ምን እንዲል ትጠብቃላቹ ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ሆና መቀጠል ምትችል ይመስለኛል ከኣሁን በኋላ ግን ትግራይ የኢትዮጵያ ኣካል ኣትሆንም።
    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በእናንተ ግን በጣም ተገርሜ ኣለው።