ሰባቱ የሞዓ ተዋሕዶ ጥያቄዎች ከምን ደረሱ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • መ/ር ፋንታሁን ይናገራል!!!!!
    ++++ አደባባይ ሚዲያን ለማግኘት ..... +++
    👉 በ RUclips
    / adebabaymedia
    👉 በ Facebook
    / adebabaymedia
    👉 በ Telegram
    t.me/adebabaym...
    👉 በ Twitter
    / adebabaymedia
    አደባባይ ሚዲያ፦ የሁላችን ስለሆነች ኢትዮዽያ!!!
    Want to create live streams like this?
    Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 34

  • @felseta1
    @felseta1 9 месяцев назад +9

    እውነት ፡ ነው ፡ መምህር ፡ ጥሩ ፡ ገልፀውታል። የአሁን ፡ ጊዜ ፡ አብዛኛው ፡ ስብከቶች ፡ ፌዝና ፡ ቀልድ ፡ የሞላው ፡ እየሆነ ፡ ነው ፡ እውነት ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ ያስፈራል። እንቁዎቻችን ፡ እነ ፡ አባ ፡ ገብረኪዳን ፡ መምህር ፡ ዘላለም ፡ ዲያቆን ፡ ሒኖክ ፡ እና ፡ የመሳሰሉትን ፡ ቸሩ ፡ አመላካችን ፡ ይጠብቅልን።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 9 месяцев назад +5

    መምህር ፋንታሀን ዋቄ እንኳን ወደ አደባባይ ሚዲያ በደህና መጡ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጤናዉን ዕድሜውን ይስጥልን ፣

    • @felseta1
      @felseta1 8 месяцев назад

      አሜን

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 8 месяцев назад +2

    መምህር ፣ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የእዉነት አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር ነዉ ። በየዘመኑ እርስዎን የመሠሰሉ ለሐቅ የቆሙትን እያስነሳና ይታደጋል ። አቤት የኢትዮጵያ መከራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qh3xh5ht3r
    @user-qh3xh5ht3r 9 месяцев назад +3

    @መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነዉ❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለንና በምህረቱ ይጎብኘን

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 9 месяцев назад +4

    መም/ር ፋንታሁን ዋቄ!?
    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 8 месяцев назад

    መ/ሮቻችን፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤ እግዚአብሔር፡ አገልግሎታችሁን፡ ይባርክ፤፤ ለአገራችንም፡ ለሐይማኖታችንም፤ እግዚአብሔር፡ መልካሙን፡ ያምጣልን፤፤ አባቶቻችን፡ የሰው፡ልጅ፡ ሞት፤ ሰርግ፡ ከመሰላቸው፤ ጠንካራ፡ ተቃውሞ፤ ሚዛን፡ የደፋ፡ አቀባበል፡ ከመሰላቸው፤ እንግዲህ፡ መፍትሔአችን፡ ምን፡ ይሆን????

  • @felseta1
    @felseta1 8 месяцев назад +3

    በእውነት ፡ የገባቸው ፡ አባቶች ፡ ያለመኖራቸው ፡ምልክቱ ፡ እኮ ፡ በአሁን ፡ ሰአት ፡ ለመንጋው ፡ ግድ ፡ የሌላቸው ፡ አባቶች ፡ መብዛታቸው ፡ ዋናው ፡ ነው።

    • @felseta1
      @felseta1 8 месяцев назад

      ትክክል ፡ ነው

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 9 месяцев назад +3

    አባቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 9 месяцев назад +2

    Thanks for your educational discussion and hope this discussion open our eyes and minds at least to comtemlate to with stand and be courageous to confront and bring the true history of Orthodox faith and social life.Thanks to your efforts and concerns! 🙏 👍

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @asmaruyeshita9473
    @asmaruyeshita9473 8 месяцев назад +1

    መምህር ፋንቲሁን ዋቄ የድርሻዎን ስለተወጢ እናመስግንዎታለን!

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 8 месяцев назад +3

    በትክክል ነው የተገለፀው እንደውም በአብዛኛው በሌላው የኦሮሞ አካባቢ የሚኖረው የሸዋ ኦሮሞ ነው የተገደለው፡፡

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 8 месяцев назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @felseta1
    @felseta1 8 месяцев назад +1

    አባቶቼ ፡ እያንዳንዳቸውን ፡ ማብራራት ፡ የሚለው ፡ ግድ ፡ ነው ፡ እኛ ፡ እኮ ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ፈዘናል ፡ ደንዝዘናል። ሌላው ፡ ከውጪ ፡ ጠላት ፡ የውስ ጥ ፡ ጠላት ፡ እኮ ፡ የከፋ ፡ መሆኑ ፡ በተግባር ፡ በበቂ ፡ ሁኔታ ፡ አይተነዋል። የሚመስለኝ ፡ ከፀሎት ፡ ጋር ፡ እንደዚህ ፡ የማንቃት ፡ ኘሮግራሞች ፡ ቢበዛ ፡ ፈፅመን ፡ ከመጥፋት ፡ ይታደጋል ፡ ብዬም ፡ አምናለሁ።

  • @user-gk2tv2ks2l
    @user-gk2tv2ks2l 8 месяцев назад +2

    ይሄ ሚዲያ ለመምህር ፋንታሁን አይመጥንም:: ስውየው የጨረቃ ጳጳሶችን አባቶቼ የሚል የሀሰት መምህር ነው:: እዚህ ቦታ በፍጹም መምጣት የለብዎትም!!!

  • @user-fg4bt3lx8h
    @user-fg4bt3lx8h 9 месяцев назад +4

    የምስራቁ ኮከብ መምህር ፈንታሁን ዋቄን እና ኘሮግራሙን አደንቃለሁ ።እርስዎ ከመሠሎቻቸው ጋር እንደ 7ቱ ጥያቄዎች ውይይቶችን እንደ ጦቢያ አይነት መድረክ እየተዘጋጀ ከዋከብት ከያሉበት በኘላዝማ ለዩንቨርስቲዎች እና ተቋማት ሀዋሪያት በ72 ቀንቋ እንዳስተማሩት ሁሉ በየቋንቋው ቢጠይቁ ፣ቢያስተምሩ፣ ቢያወያዩ ተመለካቹን ያነቃል

    • @felseta1
      @felseta1 8 месяцев назад +1

      ትክክል

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 9 месяцев назад +2

    የጴጥሮሳውያን ህብረትስ የት ደረስ?

  • @tesfabilal4998
    @tesfabilal4998 6 месяцев назад

    ዋቆአዛከረክ

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 9 месяцев назад

    ጥብቅ ጥያቄ! አቡነ ጴጥሮስ በባታ ማርያም ተገኝተው የሰበኩት መልክቱ ትክክል ነው??! ኦርቶዶክስን የችግር ምንጭ፣ኢአማኒ፣ዘረኛ ወዘተ ማለታቸውን ከብልጽግና ወንጌል ትምህርት እንጻር???

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 8 месяцев назад

    የአሜሪካን ሚዲያ አልሰማም

  • @yohannesa49
    @yohannesa49 9 месяцев назад

    ቦናፖርቲዝም !!

  • @seyoumnigusie825
    @seyoumnigusie825 8 месяцев назад +1

    ፈንታሁን ዋቄ ራሱን የመያዉቅ ሰዉ ነዉ ኦሮሞን የነዚ አረመጅ እለል ግን ራሱ የነፍጠኛ ተላለክ ነዉ የራሱን ማንነት የከደ ሰዉ ነዉ የኦሮሞን ማንነት የሚቆሽሽ ሰዉ ነዉ የኦሮሞ ቀንቀ መስማት የማይፈልግ ሰዉ ነዉ

    • @Getahun-zw3tj
      @Getahun-zw3tj 8 месяцев назад

      Denkoro

    • @Gelila-wd6zd
      @Gelila-wd6zd 8 месяцев назад

      Ewenet yemyiwatlachehu kezih wechi litenageru atechelum Esachewe Ewenet yeberalachewe nachewe kezeregnanet netsa nachewe

    • @Gelila-wd6zd
      @Gelila-wd6zd 8 месяцев назад

      Ye manem telalaki aydelum Ewnet yinageralu HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikilen enqu Memhrachen nurulen

    • @felseta1
      @felseta1 8 месяцев назад +1

      እግዚኦ ፡ እግዚኦ ፡ አሁንም ፡ ስለሆነቦታ ፡ ብቻ ፡ የሚያስብ ፡ ሰው ፡ አለ ፡ እንዴ??? ፡ ወገኔ ፡ ውይይቱ ፡ እኮ ፡ ስለሐይማኖት ፡ መሰለኝ?? ክርስቲያን ፡ ከሆኑ ፡ እባክዎን ፡ በመጀመሪያ ፡ በጥሞና ፡ ያድምጡ።

  • @destagebre7551
    @destagebre7551 8 месяцев назад

    syastelu

    • @abrehamwolde1200
      @abrehamwolde1200 8 месяцев назад

      ከሚዛን በላይ ሆነብህ/ሽ አይደል⁉️

    • @abrehamwolde1200
      @abrehamwolde1200 8 месяцев назад

      እውነት ነው “ ...ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል...“የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው ደግሞ🤔