Betoch - "ወሳኝ ሰው" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 214

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 лет назад +7

    ቤቶችዬ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ

    welcome ቤቶችዬ ቅዳሜ ለኮሜንት ቦታ አጥቼ ነዉ ስወደችሁ እኮ

  • @ሄለንየእናቷአፍቃሪሄለንየ

    እኔ ግን መቼ ነው Likeየምትገጩኝ😭😭😭

  • @genetteklehaymanot1234
    @genetteklehaymanot1234 6 лет назад +2

    አሜንዬን አታጥፉብን...ጣፉጭ የሆነች ልጅ ናት......ሁሌም አትጥፋብን....እድግ በይ

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 6 лет назад +7

    ፍቅርና.ስላም.ለመላው ስደት ላይ ያሉ
    ወገኑቼ በሙሉ.ስለብላቴናው .መሀመድና.የታስሮት ወገኑቼ በመፈተታቸው ደስ ብሉኛል....የነገው ሚካኤል ስላማቹን ያብዛላቹ...መልካም.ምሹት።

  • @tigisttigist9263
    @tigisttigist9263 6 лет назад +1

    ውይ የኔ ማሮች ዛሬ እንዴት እንደተመቻችሁኝ እፍ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው ።

  • @የጌታልጅነኝእየሱስፍቅር

    አይ ሻሽዬ አፌ ይቆረጥልሽ የኔ ማር እስቲ የሻሼ ንግግር የተመችው ላይክ ያርገኝ

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    እንኩአን በሰላም መጣችሁ ውዶቸ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ቤቶችየ አዲናቂያችሁ ነኝ የዛሬው አይዳ ደስ ሲል

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 лет назад +163

    ቤቶች ድራማ ለመጀመርያ ግዜ ኮሜንት ስሰጥ………ሁሌ 500ኛ ነበር የምወጣው😃የደስደስ ላይክ ስጡኝ፡፡

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 6 лет назад +2

    ፍሬንዶች እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ የሰላም የመተዛዘን የመተሳሰብ ያድርግልን

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +5

    የሀገር ጠቃሚ ሰው እኛ የቤት ሰራተኛ ነን አከተመ ሻሽዋ ልክ ነው

  • @yonasekubay372
    @yonasekubay372 6 лет назад +1

    መልካም ያልሆኑ ንግግሮችና አለባበሶችን ብታስቀሯቸዉ ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ጥሩ ነዉ

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 6 лет назад +470

    ነገ እኮ ሊቀ መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ጥበቃው አይለያቹ 💖💖💖

  • @asrachwujera9049
    @asrachwujera9049 6 лет назад +1

    ወይኔ ይቺ ፈላ ባያት ባያት አልጠገባትም 💖💖💖አላህ ያሣድግላቸዉ ለእናት አባትሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ

  • @ghabeshawit2451
    @ghabeshawit2451 6 лет назад +68

    ሻሼ የልቤን ነው ያደረስሽልኝ የቤት ሰራተኛ ሁሌም ዝቅ እንደተደረገች ነው ስለ አረብ ሀገር ሰራተኛ ስናስብ በሀገራችን ያሉም ቢታሰብበት

  • @ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ
    @ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ቤቶችየ አሚንየ የኔ ቅመም እድግ በይ በርቱልን አሪፍ ነው

  • @mahdereselam7413
    @mahdereselam7413 6 лет назад +5

    From Eritrea Love you so much❤️💕✌️betoch

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 6 лет назад

    ኡፉፉፉ ስደት አልሞ አለኝ በጣም ዳግሞኛል እስክ በፃሎታቹ አስቡኝ ውድ የሀገር ልጆች~ምን ብካፋኝ ቤቶች ያፅናኔኛል ቤቶች በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ

  • @ድቦራበቀለ
    @ድቦራበቀለ 6 лет назад +3

    ውድ ያገሬ ልጆች እንዳት ናችሁልኝ እንኳን ደስ አላችሁ መንግስታችን ባደረገው ነገር ደስ ብሎኛል እናንተም ደስ እንዳላችሁ አምናለሁ

  • @mahimahi5412
    @mahimahi5412 6 лет назад

    ዋው ምርጥ መልእክት ነው ያነሳችሁት እየተዝናናን እውቀት ጨበጥን ደስ ይላል ቤቶች እናመሰግናለን

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 6 лет назад +24

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው ደስ ሲል እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ባአል አደረሳችሁ

  • @alemeyayalew1946
    @alemeyayalew1946 6 лет назад

    አሜንዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ፈንድሻ ሙስሊሙ ወንድም እህቶቼ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ

  • @buzyegerma1227
    @buzyegerma1227 6 лет назад +11

    እንክዋን በሠላም መጣቹ ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ባላቹህበት ይጠብቃቹ

  • @ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ

    😃😃 በጣም አዝናኝ ነው ድካሜን አስረሳችሁኝ አመሰግናለሁ 😃😃😃 ❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    አሜንዬ የኔ ቅመም ስወዳት አሜንዬ የሚወዳት ላይክ ግጯት እስኪ ? 😍😍

    • @DrSalmon
      @DrSalmon 6 лет назад +1

      ለምለም ማሞ to

    • @DrSalmon
      @DrSalmon 6 лет назад

      Love

    • @solomonassefa6138
      @solomonassefa6138 6 лет назад

      ለምለም ማሞ 😍😉😂

    • @rhamelove7046
      @rhamelove7046 6 лет назад +1

      አሜንዬ እድግ በይ ያኔ ቅመሜሜ❤

    • @whjvgihff621
      @whjvgihff621 5 лет назад

      እወደትለው ፈቅረ የሁነችልጀ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 лет назад

    አሚንዬ አደበትሽ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድግሽ. ቤቶች ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ. ውድ የተዋህዱ ልጁች እንኳን ለሊቀ መላአክት ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደርሳችሁ💖💖💖

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 6 лет назад +6

    ቤቶችየ ሰላምልችሁ ይብዛ♥♥♥
    Amenye allah ያሳድግሽ ትንሾ ቅመም😗😗😗

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 6 лет назад +1

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ
    I Love Ethiopia

  • @bizuneshbeyene333
    @bizuneshbeyene333 6 лет назад +10

    ቤቶችዬ እትዮ እንገንኝ ምርጦቼ በቤቶች ስም በሰላም ግቢ በሉኝ ማክሰኞ ወደ ማማዬ አገር.......

  • @LoveYourself-vc6cj
    @LoveYourself-vc6cj 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቤቶችዬ በያላችሁበት ይብዛ ሰላማችሁ

  • @jotube5392
    @jotube5392 6 лет назад +25

    ውዶች እንኳን ለቅዱስ ሜካኤል ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ ውድድ... 😍😘😘

  • @kulumtaie8283
    @kulumtaie8283 6 лет назад

    በጣም ጥሩ ነዉ እያዝናና ያስተምራል እናመሰግናለን አሜንየ ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 лет назад +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች ግን አላይሆችሁም እዳልቀደም ብዬ እዲት ናችሁ ያገረ ልጁች እሮመዳን ስራ እዲት ይዟችሆል. እግዚአብሔር ብረታቱን ይስጣችሁ 💖

  • @tube3397
    @tube3397 6 лет назад

    አሜንዬ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ አንችው አስታርቅሻቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ እንደው በየሳምንቱ ከች በይልን

  • @ranabaydoun3818
    @ranabaydoun3818 6 лет назад +5

    ሠላም ሠላም ለነተ ዪሁን ቤቶች እንዴት ናቸዉ

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 6 лет назад

    ወይ ልጆች አሜንየ እግዝኣብሄር ያሳድግሽ ጣፍጭ የሆነች ልጅ ቤቶች ለሁላቹ እወዳቹ አለሁ

  • @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ

    Wooooooow emiwedachu emakebirachu wuddddddddd😘😘😘😘😘

  • @እናቴህይወቴናትእናቴህይወ

    ቤቶችየን በጣም ነው የምወዳቸው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Ha-tj4sg
    @Ha-tj4sg 6 лет назад +20

    የፈጡር እቃ እያጠብኩ ነው ስጨርስ ዘና እላለሁ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እንደኔ እቃ የምታጥቡ
    አላህ ያግዛችሁ ውዶችየ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    ቤቶች በርቱ የሚያምር ሲራነዉ የሰራቹት በየወክቱ ሚታነሱዋቸዉ ሀሳቦች አድማጭ ካለበጣም ጠቃሚነዉ እኔከዲራማ ሁሉ በጣም ሚዎደዉ ቤቶችነዉ እንደሌላዉ ኣንድ ሀሳብ እዘዉ እየቀጠሉ ያቀጣጠሉ አይደለም ሁሌም አድስ ነገር እዛቹነዉ ምትመጡት የሀገሬ ልጆች እድሜና ጤና ዪስጣቹ

  • @ናርዶስወለዬዋ
    @ናርዶስወለዬዋ 6 лет назад +4

    ይቤ ማኛ የጥሬ እረኛ
    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ሻሼ ከእቀቴ አንፆር እኛ ሰራተኛ፥ብለሽ የዘረዘርሻቸው ነገሮች ተመቹኝ ስወዳችሁኮ

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 лет назад +7

    Welcome betoch እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
      @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 6 лет назад

      ሻሼ ተመቸሽኝ የምር አላህ ይጠብቅሽ

    • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
      @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 6 лет назад

      በስደት ያላችሁ እህተ ወንድሞቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አይዝዋችሁ ስደት የተፈጠረው ስራ ሠርተን ብር ለማግኜት ብቻ ሳይሆን ብዙ ትምህርት አለው በርቱ እህት ወንድሞቸ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 лет назад

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዳር አሜንያ የኔ ኮልታፋ ስወድሽ እኮ

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 лет назад +6

    ውይ ይብዬ ልጅህና ሚስትህ የእውነት ነው የምትመስሉኝ በጣም ታምራላችሁ በቃ እሷን የመሰለች ልጅ ውለድ♥

  • @Maryam-vq2jp
    @Maryam-vq2jp 6 лет назад +1

    ቤቶች እንኮን ደና መጣችሁ እህቶቼ የረመዳን ስራ እንዴት አረጋችሁ በርቱልኝ እግዚሀቤር ከኛጋይሁን

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +19

    እቺ ቅመም የሆነች ልጅ ግን የማናት አንዴ ሳም ሳም ባደርጋት አሪፍ ነበር አፊ ሲጣፍጥ 💋💋💋💋💋💋

    • @adreesbhai7612
      @adreesbhai7612 6 лет назад

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ لبدش

    • @adreesbhai7612
      @adreesbhai7612 6 лет назад

      بوسا

    • @naiema75
      @naiema75 5 лет назад

      ሀለበ

    • @naiema75
      @naiema75 5 лет назад

      Adrees Bhai ሀለበ

    • @naiema75
      @naiema75 5 лет назад

      Mama or Baba Love me to ሀለበ

  • @ሕሊናገረመው
    @ሕሊናገረመው 6 лет назад

    በጣም ያስተምራል ያስቃል።

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 6 лет назад +5

    ይህ ነገር እውነት ቁም ነገር ነው የሚያስተላለፉት ግን ተግባር የለም የኢትዮጵያ ሁሉም ከወሬ እነ ከድራማ አያልፍም ልቦነ ይስጠን ባለስልጣኑውም ተቀጣሪውም

    • @iloavmamailoavmama7956
      @iloavmamailoavmama7956 6 лет назад +1

      Maryam Musetafi እውነትሽን ነው እኛ አገር ወሬ እጅ ተግባር የለም።
      እኛ ደሞ ተግባር ነው የናፈቀን።።።።።።።።።።

    • @merimamustefa9869
      @merimamustefa9869 6 лет назад

      በጣም እንደ ሰማይ እርቆብነል እውነት ተግባር

  • @አንድሠውናፈቀኚወሎየዋ

    ሥወዳችሁ እኳንደህናመጣችሁ በርቱ

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 6 лет назад +3

    ሀሀሀሀሀ እንዳንተ አይነት እቃ ሰርቷል አለ እከዬ ቤቶች አበጀ ይሙት ሁላችሁን እወዳችዋለሁኝ

  • @wehazitlove
    @wehazitlove 6 лет назад

    እከ ክክክክክክክክክክ አረ ኣታስፈልጋትም እንዳንተ ኣይነት እቃ ሰርተዋል ኣሉ ' ቤቶች ላይ ያላችሁ ሁላቹ በጣም ነው ምወዳቹ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 6 лет назад +5

    የኔ ምርጦች ሰላም ነው ቤቶችዬ ሰላም ናችሁ የኔ ማኛዎች ♥♥♥♥♥♥♥

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    ዋው ሲያምር ቤቶች እኳን ደና መጣቹ የይበቃል ልጅ ጥያቄዋ ሰውን ረበሸ አሪፍ ነው ሻሼ ይመችሽ ሙዚቃው በርቱ

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    ቤቶች ሰላም ናቹ እከ በስንት አመቱ እሬድዮ ገዛ ጎሽ ልብስም ቀይር

  • @እናቴናትተስፋየ
    @እናቴናትተስፋየ 6 лет назад

    ቤቶችየ የሚገርም ርእስ ነዉ ያነሳችሁት ስለኳሱም ጥሩ እይታ ነዉ ብቻ በርቱልን

  • @godislove9186
    @godislove9186 6 лет назад +5

    I love ethiopian movie's😘😍❤

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 года назад

    በጣም ታዝናላችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 лет назад +15

    እደው የይቤ ልጂ እደት ነው የምወዳት ማር😘😘😘😘

    • @sukriya1235
      @sukriya1235 5 лет назад

      ዜድ የወሎ ልጂ ወሎ

  • @ሂታንያመርካማሂታንያመርካ

    ሻሼ አድናቂሽ ነኝ አሣቅሽኝ ልክ ነሽ👍👍👍👍

  • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
    @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 лет назад +250

    በናገራችን ላይ ዛሬ ማንም አልቀደመኝም አንደኛ ስለሆንኩ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 лет назад +1

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

    • @mesisime9961
      @mesisime9961 6 лет назад

      Unkuwen dese alesh like

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 лет назад

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo እንኳን ደስ አለሽ ማር ግን ቀድሜሻለሁ ክክክክክ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 лет назад +1

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo ስራ የለም ዛሬ

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 лет назад +1

      Emu salalee SALALEE BiYA Koo
      kkkkk inkon des alish

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 лет назад +2

    ሚጣዬ አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😍

  • @abdunasir2961
    @abdunasir2961 5 лет назад +3

    Really I like betoch Dirama ❤

  • @hayattube7703
    @hayattube7703 6 лет назад

    ቤቶች እዋየ ስወዳችሁ እርዥም እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ ያርብ እኛም እንደዛው እርዥም ጤና ሰቶን እንከታተላችሁ አሚን በሉ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +59

    ወፍፍፍ ስራዉ እራሡ አላልቅ ብሎኛል ለራሴ እስኪ በቤቶች ትንሽ ላሳርፈዉ ወገቤን ስራዉ እንደሆነ ማለቂያም የለዉ ffffffff

    • @elianaemanuel4502
      @elianaemanuel4502 6 лет назад +1

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ ayzoshe. Eshi

    • @snagn7311
      @snagn7311 6 лет назад +1

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ አይዞሽ እህት

    • @እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ
      @እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ 6 лет назад +2

      ኣይዞሽ እኔም የ7 ውር እሩጉዝ ሁኜ ነው የሚስራው ዋናው ኣላህ ጉልበቱ ይስጥን እንጂ

    • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
      @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 6 лет назад +1

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ አብሽሪ የኔ ውድ

    • @makkyahmakkyah1981
      @makkyahmakkyah1981 6 лет назад +1

      ኡንከን በለም መጠም ነብሶቼ እስቲ ድነ አድርጉልን የረመዳን ስረ ልገድልነው መሮች

  • @algayefekadu5071
    @algayefekadu5071 7 месяцев назад

    Tebareku betoch betam ena wedhalu betoch may god bless you all betoch

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    ወይኔ #ውግቤ #እስኪ አይዛሽ #ብሎኝ እእእእእእእ ክባድ ነው ስሬው ♥እግዚአብሔር ነው ♥ዊል ካም

    • @rammyrimmy8892
      @rammyrimmy8892 6 лет назад

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ አይዞሽእኔምልሞትው

    • @rodgerchehwen5729
      @rodgerchehwen5729 6 лет назад

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ MAMAYE NEGE KDUS MIKHAEL NEW FQRU ENA MHRETU BEHULACHN LAY YDER AMEN AYZOSH WDDDDDD EKO 😘

    • @تلال-غ2ز
      @تلال-غ2ز 5 лет назад

      098oiu

  • @FatumaHusan-gw6zn
    @FatumaHusan-gw6zn Год назад

    ያረባገሯ ጀግና ናት ሀገሯን እየጠቀመች ያለችው በዚ ዘመን

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy 6 лет назад +33

    እንኳን ደህና መጣቺሁ ቤቶቺየ ሮመዳን ከሪም የፍቅር የኢባዳ ወር ነው አይዞቺሁ ሥራው አላህ ይገዛቺሁ የስደት ጎደኞቸ ♥

  • @حياهحياه-ق5ز
    @حياهحياه-ق5ز 6 лет назад

    አሜን የሆንሽ ምርጥ ነገር በነገራችን ላይ የይቤ አድናቂ ነኝ

  • @እኔመኖርየማልችለውያለክር

    ዌል ቤቶችዬ ዛሬ አምስተኛ ነኝ ወግ ደርሶኝ

  • @salwasaad5837
    @salwasaad5837 6 лет назад +1

    ቤቶች እወዳቹዋሎ
    ኣሜንየ እግዚኣቢሄር ያሳድግሽ

  • @abdullahsalem8863
    @abdullahsalem8863 6 лет назад +4

    ስላም ናችሁ ምርጦች ውድ የኢስላም ልጆች ኬፍ እሮመዳን እንዴት ነው አብሽሩ ዱዋችውን ከሚቀበላችው ባሪያዎች ያድርግን እስኪ ላይክ ግጩኝ የመዳም ስራ ወገቤን ገጨኝ ማጥናኛ እእ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 лет назад

    ይብየ ልጅህ የእውነት በሆነች እንዴት እንድትጣፍጥ ማር
    ውይ ሻሼ ስወድሽ ክክክክክክክክክክክክ ተመችቶኛል ለቤት ሰራተኞች ክብር ይገባቸዋል

  • @dala6372
    @dala6372 6 лет назад +7

    ውድ ያገሬ ልጁች እዴት ናቹ እኔ በጣም ደናነኝ ቤቶች እኳን በሰላም መጣቹ እኔ ግን ዛሬ አላያቹም ዛሬ የረመዳን ስራ በዝቶብኛል ውድ የእስልምና ተከታዩች መልኳም ፁም ብያለው እኔ ግን ክርስታን ነኝ ግንደስታቹ ደስታዬ ነው።

    • @fatumaadrees2102
      @fatumaadrees2102 6 лет назад

      ታሜ ነብስክን ይማር Dala amin mare serawe ligalni naw ayzoshi hulmi 1qani yalifali ❤

    • @on7317
      @on7317 6 лет назад

      የዱክተር አብይ አድናቂ ነኝ D
      ala

  • @enatmar2876
    @enatmar2876 6 лет назад

    በጣም ጠቃሚ እርእስ ነው ያመጣችሁት እራሴን እንድጠይቅ አርጎኝል

  • @zinetaliseid9342
    @zinetaliseid9342 6 лет назад +3

    እህ ዛሬስ ይችን የመሰለች ልጅ በወለድኩኝ። ከስዴት ምላሽ

  • @Alin-wb8rr
    @Alin-wb8rr 6 лет назад

    ለሐገር ወሠኙ እግዚአብሔርን አስቀድሞ ትዕዛዙን መከተል ሁሉም የስራ የጥበብ መገኛ እግዚአብሔር ስለሆነ

  • @darusalamahmedttrdovhuaamm9446
    @darusalamahmedttrdovhuaamm9446 6 лет назад +4

    ቤቶች♥♠

  • @nabsunebgenteyanuratetamya5236
    @nabsunebgenteyanuratetamya5236 6 лет назад

    ህፃኖንስወዳት ሰላማችሁይብዛ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ክክክክክክ አይ አሜን አሳቅሽኝ በእንቅልፍ ልብህ የሆነ ነገር ብትነግረኝስ አለች ክክክክክ

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 лет назад

      ክክክክክክክክ እዉነቷንእኮነዉ

  • @hanateshome1111
    @hanateshome1111 6 лет назад

    ውይ እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @አዳኑደምሴየድንግልማርያም

    ዌልልል
    🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ🙏
    በአንድ ሆስፒታል በከባድ በሽታ ተይዛ የምትሰቃይ ሴት ነበረች፡፡ የ5 አመት ታናሽ ወንድም ነበራት፤ እሱም በተመሳሳይ በሽታ ብዙ ተሰቃይቶ በአስገራሚ ሁኔታ ዳነ፡፡ እናም ዶክተሮቹ ሴቲቱ ለመዳን ከተመሳሳይ በሽታ ከዳነው ወንድሟ ደም ማግኘት አለባት ብለው ስላመኑ የወንድሟን ደም ከመውሰዳቸው በፊት ፈቃደኝነቱን ለመጠየቅ ወሰኑ፡፡
    "ደምህን ለእህትህ ብተሰጣት ከዛ እሷ ጤነኛ ትሆናለች፤ እና ደምህን ለመስጠት ፈቃደኛ ነህ?" ብለው ጠየቁት፡፡
    ህፃኑ ለሰከንደቀች ካመነታ በኀላ "አዎ የምትድን ከሆነ እሰጣታለው" አለ፡፡
    ደም የማስተላለፉ ስራ እንደተጀመረ ህፃኑ ከእህቱ አልጋ ጎን ተኝቶ ነበር፡፡ ቀስ በቀስ ፈገግታው እየደበዘዘ መጣ፡፡ ቀጥሎም "ዶክተር እሷ ስትድን እኔ እሞታለው አይደል?" በማለት ጠየቃት፡፡
    ህፃኑ ለካ "ደምክን ከሰጠካት ትድናለች" የሚለውን የዶክተሮቹን ጥያቄ በሌላ መልኩ ነበር የተረዳው፡፡ እሱ የመሰለው በእሱ ሰውነት ውስጥ የሚገኘውን ሁሉንም ደም ለእህቱ የሚሰጥ እና እሱ የሚሞት ነው፡፡ እንደዚህ ሁኖም ግን እራሱ መሰዋት አርጎ እሷን ለማዳን በፈቃደኝነት በለስላሳ ሰውነቱ መርፌ እንዲገባ ፈቅዷል፡፡
    ✍የህፃናት ፍቅር ጥቅም ተኮር አደለም። ሁሉም ከልብ የመነጨ እንጂ። ፈጣሪ የህፃንነታችን ልብ ዳግም ያድለን።

  • @Mobile-lb8pz
    @Mobile-lb8pz 6 лет назад

    እከ በሳቅቅ ገደልከኝ ቤቶችየ እኳን መጣችሁ።

  • @RahiaChannel
    @RahiaChannel 6 лет назад +17

    Well come Betoch ሰላም የሓበሻ ልጆች በብዘለናዮ ፈጣሪ ምሳኩላትና ይኩን አሜን..........

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 6 лет назад

    Sitmachu Betoch....
    እንኳን ዳህነ መጠችው

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 лет назад +4

    ቤቶች እንኳን ደናመጣቹ እንደኔ አሜንን የምትወዱ ላይክ👍👌👍😀😀😀

  • @garoch5605
    @garoch5605 6 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣቹ ቤቶቼ ትናፍቁኝአለቹ እኮ በላለቹበት የግዚያአብሔር ሰላም ይብዛለቹ ያገሬ ልጆች እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልዶች የድስ ሚካአኤል ወራዊ መተሰብያው ክበር በአሉ አሜን አሜን አሜን

  • @ابوا-ت6ه
    @ابوا-ت6ه 6 лет назад +3

    ዋው

  • @የአይኔብርሀንእመብርሀን

    ሰላም የሀገሪ ልጅ እንዴት ናቹ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቹም ጋር ይሁን ሰላማቹ ይብዛ...ቤቶችይ እንኳ ሰላም መጣቹ አሜንዬ አፋሽ እንዴት አባቱ እኮ እንደሚጣፍጥ እድግ በይ የኔ ልዩ

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 лет назад +30

    😃😃😃😃😃😃እረ በሳቅ ገደሉኝ ወይ ይቤ እቺ ልጅ ሳታድግ አሳደገችህ አይደል

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 6 лет назад

    እውነት ነው ፍቅር የሁሉ ነገር መሰረት ነው እጅግ አስተማሪ ነው ተባረኩ በብዙ

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ

    የረመዳን ስራ እግሬን ሊቆርጠኝ ነው ወይኔ ጉደ የ😢😢😢😢😢😢

    • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
      @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እኔም እግሬን አሞኛል😭😭😭😭

    • @telatalay3197
      @telatalay3197 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ Ayezosh yalefal enem wegeben yezognal

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ me too

    • @saramarr8512
      @saramarr8512 6 лет назад

      Ayzoshe. Enate. Berchy

    • @hadilove5276
      @hadilove5276 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አይዞሽ አላህ ያቅልልሽ

  • @elsa1026
    @elsa1026 6 лет назад +1

    እንኳን ዳና መጣቹ ቤቶችዬ ና እና ሻሼ የህጻናት ጨወታ ነው እንዴ እሚጨወቱት

  • @Mikitadesse837
    @Mikitadesse837 6 лет назад +3

    Man I love this show

    • @tirhasagw5728
      @tirhasagw5728 5 лет назад

      💖💗💟💖🤣😂😍😍😍💖💗💟

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 лет назад

    ይሄ ድራማ እኮ ከነ አሽሙር ነው የገባው ብቻ 😂😂😂😂👍👍👍

  • @እማእወድሻለሁስደቴላችዉነ

    የምወዳችሁ የስደት ጓደኞቸ እንዴት ይዣችኃል የሮመዳን ስራ አይዞን ፈጣሪ ሀልና ብርታቱን ያድለን

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 лет назад

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ አሜን አሜን አሜን

    • @እሙየዜድእህት
      @እሙየዜድእህት 6 лет назад

      ሮመዳን አያሰቃየን ነው

    • @hannaasefa3294
      @hannaasefa3294 6 лет назад

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ AMEN

    • @ተመስገንአምላኬያሠብኩትተ
      @ተመስገንአምላኬያሠብኩትተ 6 лет назад

      አሚን አይዛቹ በርቱ

    • @samira3814
      @samira3814 6 лет назад

      እማ እወድሻለሁ ስደቴ ላችዉ ነው ኑሪልኝ ማሚ .አልሀምዱሊላ ህውደ
      ካንቺእንደትነው

  • @ycfytt3589
    @ycfytt3589 5 лет назад +1

    እዉነትሽነዉ እኛነን ምናፀዳቸዉ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 лет назад +5

    ሻሸ ናት መልሱን ያገኝችው😂😂

  • @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ

    ቤቶችየየ እንኳንደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ የነገዉ ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @የቅድስትአርሴማልጅ29
    @የቅድስትአርሴማልጅ29 6 лет назад +7

    እንኳን ደና መጣችው ውድድድድድድ🌷🌷🌷🌷🌷

    • @oooo6179
      @oooo6179 6 лет назад

      የቅድስት አርሴማ ልጅ 29