"ይህ ስልጠና ወደ ህይወቴ የመጣው ለእናቴ ሲል ነው"...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 фев 2024
  • ወጣት አዲስአለም ተሾመ ስልጠናችንን ሲወስድ ፓራዳይም ሺፍት በሱ ላይ ምን ያህል እንደሰራ እና መቀየር ወይም ማቆም የሚፈልጋቸውን ነገሮች ለማቆም እንደቻለ ገልጿል።
    ስልጠናችንን ከመውሰዱ በፊት መፅሃፍ የማንበብ ልማድ እንዲሁም ፍላጎት ፍጹም አልነበረውም። ነገር ግን በግሪን ሺት ላይ የማንበብ ልማድ እንዲያዳብር በማስቀመጥ መፅሃፍ ማንበብ መጀመሩን አሳውቋል።

Комментарии •