Man of God Prophet Jeremiah Husen /ፅንሱ ግማሽ ጭንቅላት እና አንድ ኩላሊት እንደሌለው እንዲሁም /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 441

  • @semhartekle3642
    @semhartekle3642 2 года назад +1

    እንዴት ድንቅ ኣምላክ ነው እኛ ምናመልከው የሱስስስስስስስስስ ተባረክ

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 Год назад +2

    Eysus geta nw hallelujah wendma geta eysus yebarkh btam amsgnalw tebark👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @hanagebre1
    @hanagebre1 2 года назад +1

    እግዚብሔር የችላል የድንግል ማርያም ልጅ ምንም አይሳነውም የሞተን የሜያስነሳ አባት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 6 лет назад +1

    መቼም ጌታ ይባርክህ ነብይ ኤርምያስ ብዙ አልከታተልህም ነበር በተለይ ግን ከ አገልጋይ ሳሚ ሙልጌታ ጋር በግልጽ በቴሌፎን ከሰማሁ በኋላ እሄንን ፕሮግራም ሰብስክራይብ አርጌ መከታተል ጀመርኩ ግን በተለይ የዛሬውን የፈውስ የታአምራት ፕሮግራም ሳይ ካንተ ጋር ነው የጸለይኩት ጌታ ይባረክ ክብሩ ጠቅልሉ ጌታ ይውሰደው በተለይ አማኖኤልን እና ባለቤቱን ጌታ ስለደረሳቸው በተለይ አማኖኤል እጅግ የተሰበረ ልብ ያለው ቦታ ጠፍቶት የቆየ የእግዚአብሔር ባሪያ ነው ክብር ለጌታችን ለመዳኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 лет назад +16

    Wahhhhh, ኧረ እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም, ያድናል ይታደጋል Heeeeeeeeeey እየሱስ ጌታ ነው, ሰዎች በእግዚአብሄር ስፋ አትቁረጡ, ያለቀ የተቆረጠን የሚቀጥል ጌታ ከለመኖር ወደመኖር የሚያመጠ ጌታ, የተስፋ ሁሉ ፍፃሜ የኔ እየሱስ, ኑጉሴ, አባቴ የመድሃኒቴ አምላክ Wooooow ተደንቂያለሁ ጌታዬ ባደራረግህ ተገርሚያለሁ, ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን.

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 6 лет назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፋ ይበል ከአፅናፋ እስከ አፅናፍ አሜን አሜን አሜን

  • @usertacedbook8477
    @usertacedbook8477 6 лет назад +7

    ክብር ለመዳህኔ አለም ለእመቤታች ደግል ማርይም ልጂ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zainanali213
    @zainanali213 6 лет назад +7

    ኦ የጌታ ስራ ድንቅ ነው እንደ እግዛብሄር። ይለ ማንም ይለም እልልልልልልል የሰው ይማይቻል የጌታ ይቻላል። ድቅ ነው ጌታ ይባርክላቹ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 года назад

    I like the way you speak man of God

  • @የመኖሬሚሰጥረኢየሱሰነውኢ

    yadenal yitadegamal eyesus simi yibarek Le zelalem haleluyaa dinqe new hulem geta uuuuffff enkonim ye eyesus honku !Alem kantunat joro yalew yisma bichenga mameleca menged eyesus bicha new!tebareku tsgawun yabzalachu

  • @wisdomkowledge4197
    @wisdomkowledge4197 3 года назад

    እንኳን ከድስታው ገብያ አዋላችሁ! ክብርም ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን!! ያወጣችሁላት ስም ቆንጆ ነው ። የሂብሩ ስም ስለሆነ ብትያ ሳይሆን "ባትያ" በሏት። "ባት" ማለት ሴት ልጅ ነው፣"ያ" እግዚአብሄር ሲሆን ፍቹ "የእግዚአብሄር ልጅ ማለት ነው። ተባረኩ ባትያም ትባረክ ጌታም ስሙ ይባርክ🙏🙏

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 6 лет назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ
    ሀሌሉያ ሰው የተበላሸን የምታስተካክል ሁሉን ቻይ ነህ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thanks so much Jesus eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee 💕💕❣️💕

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 лет назад +12

    ይችላል ብያለው በነገሬ ላይ ቃል ካፉ ይውጣ እንጂ ከሰማይ

  • @የግለኔዎዳጄ
    @የግለኔዎዳጄ 3 года назад

    Igzaberi kenegeri hulu belayi nawu ufffffffff Amen Amen Amen Tebarki
    🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 6 лет назад +1

    የሞተውን አልአዛርን ከመቃብር ያሰነሳው ኢየሱሰ ዛሬም አበቃ ሞተ የተባለው ነብሰ ዘርቶበት በህይወት ያኖራል ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ይሁን!!

  • @abdikadir708
    @abdikadir708 6 лет назад +11

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው።

  • @momshassen6669
    @momshassen6669 6 лет назад +14

    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ከስንት ጉድ የሚያወጣ ጌታ

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 3 года назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ጌታ ኢየሱስ ስራው ድንቅ ነው።

  • @tsegayelemma4728
    @tsegayelemma4728 2 года назад

    አሜን ለሰዉ የማይቻል ለጌታ ይቻላል

  • @kassemjaafar1381
    @kassemjaafar1381 5 лет назад

    Geta hullum yichilal min yisanawoal yene Geta simu yibarak

  • @zadyegetalij1464
    @zadyegetalij1464 6 лет назад +19

    ቲቪ ላይ አይቼው በጣም ገርሞኛል ክብር ለጌታ ይሁን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ነብይ ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባክህ ለምልም ግን ረጅም ሠአት እዳይፈጅ ጥያቄዎች ባትደጋግሙት ጥሩ ይመስለኛል ተባረኩ

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 6 лет назад +25

    አቤቱ መንፍስ ቁዱስ ስራህ ግሩም ነው ድቅ ነው አቤት ጌታ ኢየሱስ እዴት ድቅ ነህ ተመስገን ሁለት ነፍስ ዳነ የእግዚብሒር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ዘመንህ ይለምልም

    • @samyy3559
      @samyy3559 6 лет назад +1

      it is a fake they just lying

    • @hiyabyis870
      @hiyabyis870 6 лет назад

      Alme አሜን Ayalew

  • @የግለኔዎዳጄ
    @የግለኔዎዳጄ 3 года назад

    Iyesusi Geta nawu iyesusi yadinali haleluyaaa haleluyaaa 🙏🙏🙏🙏

  • @የሰማይዜጋነኝ
    @የሰማይዜጋነኝ 6 лет назад +2

    Ejhi yamano yesuse elshadyi elshadyi elshadyi meni yesanoli laji yesuse keberoni ywsadhi
    Nabpy ERmas zmanki hyotki beti dedark lejochinei ybareki teshi wetahi lagarachi athi yesathi egzabher amasaginalo 💞💞💞💞💞💞💞

  • @ኢየሱስጌታነው-የ5ኸ
    @ኢየሱስጌታነው-የ5ኸ 6 лет назад

    አሜንንንንን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ለዳቢሎስ ውርደት ይሁን
    የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርክህ

  • @berukabeba5329
    @berukabeba5329 6 лет назад

    EYSUS YANE JGEN Keber Lgeta Leysus yiun Ameen
    Thank you Jesus Ameen 🙌🙌geta abzito yebarekii taberekuu

    • @nardosbekele3026
      @nardosbekele3026 6 лет назад

      Men mite..mite...yelale men yemelute Amaregna newu just fabricate History Achbebari

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 6 лет назад

    ጌታ. ይበረክ. ይክበር. የኛ. ጌታ. ስሙን. ቃየር. ዎንድሜ. እንኳን. ጌታ. ደረሰክ. ዘመነችሁ. በ ቤቱ. ይለቅ. በጠም. ዬምገርም ምስክርነት. ነዉ. ጌታ. ይበርከችሁ. ህጸኑንም. ጌታ. የሰድግህ. ነብይ. ኤርምየስ. ዘመንህ. ይበረክ. ታበረክ

  • @almialmi5704
    @almialmi5704 6 лет назад +5

    አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኦኮ ያድናል ኢስላም ክርስትያን ሳይል ያድናል ለኢስላም ለክርስትያን ዝናብ ያዘንባል ፀሃይም ያበራል ሳይለይ እዛው ሲመጣብን ፍርዱን ይፈርዳል ድንግል በምልጃዋ አትለየን

  • @tsehayabebe3923
    @tsehayabebe3923 6 лет назад

    Amen ameeeen keber legeta yihun

  • @haregwolle806
    @haregwolle806 3 года назад

    Egziyabher Yigermegnal!!!!!!!!

  • @kuleniolkeba7464
    @kuleniolkeba7464 6 лет назад

    Ameen Ameen Ameen
    Geta ye chilal tebaraku

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 года назад

    Wa was waaawwwwww. JESUS CHRIST is LORD of lords 🙏. Teweledec beselam. Benie layim temesasay agatmogn lijie ye 6werna 3t samnt indederese, liyaswetulign blowgn alfeqedkumna, doctorna bale bietie tetaltewugn kehkmna wetahu. AMELETKU GIETA YESUSYE yibarek. Be9werna 10qen beselam lijien aqefkut. NEHMIYAH TEWELEDE. LE NEHMIYAH YEMITEKA LIJIEN TEWELEDE. BESELAM BEKRSTOS FQRM ADEGE YEYESUS LIJ TEBLOM TETERA. SETAN IS A LIAR. GOD IS GOOD ALL THE TIME. SO, PEOPLE OF GOD THERE WILL BE CHALLENGES IN LIFE, BUT TRUST IN HIS SUPERNATURAL POWER N ABILITY IN JESUS CHRIST MIGHTY NAME

  • @janatjanat2734
    @janatjanat2734 4 года назад

    God bless you

  • @tsehayneshgute2932
    @tsehayneshgute2932 3 года назад

    Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne egizabhre yimsgne amne amne amne seriwu diqe naw

  • @sewnetnegatu
    @sewnetnegatu 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ሀያል ነው እየሱስ ክርስቶስም ያድናል
    ግን የኛ እየሱስ ስትሉግን ስት እየሱስ ነው ያለው

  • @tekhashiaa8261
    @tekhashiaa8261 5 лет назад

    Amaaaaaaaaaan gata yibaraki

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 6 лет назад

    Amen amen amen geta eysues semi yibark

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад

    የሚገርም ነዉ የክፉ ሥራ ለካ ምድራችንን የበከለዉ ይሄ ነዉ ጌታ መሰረቱን ይገልብጠዉ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 лет назад

    ይችላል ጌታ ለሰው የማይችል ለጌታ ይቻላል እየሰሱ ያድናል ይታደጋል ኪበር ለጌታ ይሁን

  • @ajmandubai1053
    @ajmandubai1053 2 года назад +1

    Yesusi goftadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤📖❤❤❤❤❤❤📖📖❤❤❤❤❤❤

  • @bezamar7442
    @bezamar7442 3 года назад

    Abetu geta hoyi Lante mins yisanahali!!!

  • @Angelgamer-zl9ep
    @Angelgamer-zl9ep 2 года назад

    አህቴ አንተ ጋር ገሰትሃወሰ ገብታ ከካንሰር ተፈውሰሻል ብለሃት መድህኒት ጣይ ብለሃት ሞታለች ሁሊ ይህን ሳስብ በጣም አዝናለሁ

  • @ትክክልአባቷ
    @ትክክልአባቷ 6 лет назад

    ክብር ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    የእግዚአብሄር ሰው ፀጋው ይብዛልህ
    አገልጋዬች ተባረኩ

  • @AaaBbb-ct4oe
    @AaaBbb-ct4oe 6 лет назад +4

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ክብር ለኢየሱስ። ይቻላል

  • @gygghhcf1249
    @gygghhcf1249 6 лет назад

    ክብር ለጌታ ይሁን ደንቅ ነው እየሱስ አሜን ጌታ ይባረካቹ

  • @alemteshayfentiealemteshay666
    @alemteshayfentiealemteshay666 6 лет назад

    Egeziabeher amelak masetwalun yeseten enje gena lelame bezu taweralachew anchen enkuan dengel mareyam beselam gelagelcheshe

  • @sablesable4524
    @sablesable4524 6 лет назад

    Amen Lesu Mn Yisanewan Hulu Beju New Enkan Beselam Tegelagelsh

  • @melesewobie2444
    @melesewobie2444 6 лет назад

    enkuan yegatachin enate amalagitua dingle mariyam beselam gelagelechsh temesgen getachin hoyyyy

  • @amiyemare4352
    @amiyemare4352 6 лет назад +1

    የኔ ጌታ አንተ ምን ይሳንሀል ስምህ ይባረክ ለዘላለም

  • @samrahsan327
    @samrahsan327 6 лет назад

    እግዚአብሔር ትልቅነው ጌታችን እየሱ ያድና ስሙይባረክ

  • @yekidanlijnane8820
    @yekidanlijnane8820 6 лет назад

    ኸረ እየሡሥ ሠላም ነው ድንቅነው ይሔ ታምር ነው እየሡሥ የእግዚግዚአብሔር ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልል ድንቁ እየሡሥ ድንቅ ያደርጋል አሜንንንንንንንንን

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 6 лет назад

    Ameennnn.yene geta.tabareki.❤❤👏👏👍👍😁😁😁

  • @FG-js2eo
    @FG-js2eo 6 лет назад

    Egziabihier amlak kbri niaka Amen!!
    Ab amlak zamen keto ayhafrn eu kemzi nayzom sdra temesasali niay ab salseyti galey agatimni namlak negire ab amlak amine ezi hasot eu ele solot kgebruley naba negire sbkti tiyti gal welide amlak kbri ykuno Amen

  • @የአብስራዘውዱ
    @የአብስራዘውዱ 6 лет назад

    እየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ በጣም ተመስጬ ነበር የተከታተልኩት

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 6 лет назад

    Wow yene geta hulu chay hulu chay yimachale yelemi

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 6 лет назад

    yemigerm new geta hoy temesgen

  • @betibebede8994
    @betibebede8994 6 лет назад +4

    እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል
    ተመስግን ተመስግን ክብር ምስጋና ምስጋና
    ምስጋና ምስጋና

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 5 лет назад

    indew bemariyam bedenib huletunim simuachew. yeteleyaye wera new miyawerut. rasu sewiyew pastor yemibalew tazebachew. gin askeyesech sayinekabat.

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 6 лет назад +2

    ዋው እውነት ይችላል...ጌታ የእየሱስ ጌታ ነው

  • @sm1825
    @sm1825 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ህይወትን ይቀይራል

  • @sinasina7999
    @sinasina7999 6 лет назад +1

    Kibr hulu yegetiye yeYesus yihun Ameeeeeeeen

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 года назад

    የእግዚአብሔር ሰው

  • @ameydelelegn4904
    @ameydelelegn4904 5 лет назад

    Keber le geta🙏🏿

  • @tsigemekonnen1214
    @tsigemekonnen1214 6 лет назад +29

    እመቤቴ ከጭንቀትሽ ገላገለችሽ አዛኝ እናት አለችን እኛ ኦርቶዶክሶች።

  • @lekketullu475
    @lekketullu475 6 лет назад

    Abetu yene geta simik yibarek min yisanikal

  • @sm1825
    @sm1825 3 года назад

    እግዚአብሔር ሁሉንም ይችላል.
    አሜን አሜን አሜን

  • @saadaali4745
    @saadaali4745 4 года назад

    Amazing Jesus is lord

  • @housemaid645
    @housemaid645 6 лет назад

    Ameeeeen gata tenagari becha sayihon adiragim now Ameeeeeen

  • @julyanamassfinjuliyanamass6710
    @julyanamassfinjuliyanamass6710 6 лет назад

    keber legeta yihun
    tebarek bebezu
    Amennnnnnn

  • @abebetaye9463
    @abebetaye9463 2 года назад

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን♥♥♥

  • @eminettesfa2321
    @eminettesfa2321 6 лет назад

    Yenante chewata degmo eju achir new, egru rejim new...
    Silesew Medan saiyhon teamirat adrgo metamen ena teketay magbesbes...
    ' ...Amenzra ena kifu tiwild miliktin yishal...'

  • @heranefrem393
    @heranefrem393 6 лет назад +2

    Pls pls lamen yeh farda bayt new endayi???? Leman yaha hulu tayaki

  • @AaaBbb-ct4oe
    @AaaBbb-ct4oe 6 лет назад +2

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ትልቅ ምስክርነት ነው

  • @SaraSara-gn5ii
    @SaraSara-gn5ii 6 лет назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel

  • @ትዕግስትየኢየሱስወታደር

    አቤት፡የኔ፡ጌታ፡ላንተ፡ምን፡ያቅትሀል፡ስምህ፡ይባረክ።አባ፡

  • @የሰማይዜጋነኝ
    @የሰማይዜጋነኝ 6 лет назад +3

    Egzabher zmanachuni ybareki Nabpy ERmas zmanki ybareki tabrku beabezh 👏👏👏👏👏👏

  • @hanaabiti6191
    @hanaabiti6191 5 лет назад

    አሜን እያሱስ ጌታ ነው

  • @banchibb6654
    @banchibb6654 6 лет назад

    አሜን አሜን ድንቁ ጌታ ድንቅ ያደርጋል

  • @ሳራየጌታ
    @ሳራየጌታ 4 года назад

    Eyesus geta naw

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልል አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ኦ የኔ ጌታ ክፍ በልልኝ

  • @abarshitirkasoabarshi930
    @abarshitirkasoabarshi930 6 лет назад

    Wow geta yemasgane

  • @hskslshsjdk7578
    @hskslshsjdk7578 3 года назад +1

    እ ል ልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌💒

  • @sisayetadde2407
    @sisayetadde2407 5 лет назад

    Wowooooooo Aman

  • @samerahemed7453
    @samerahemed7453 6 лет назад

    Wow God is good all the time

  • @ashuashu4806
    @ashuashu4806 6 лет назад

    Woww eyesus geta nw

  • @burtukantasfayee1170
    @burtukantasfayee1170 6 лет назад

    Abet yene geta ante koo ke hulum tileyale tebarek

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 6 лет назад

    Wow wow kibir l geta yihun wendema tabarik 🙏🙏 kibir l geta yihun

  • @suhambdrmbdr5524
    @suhambdrmbdr5524 6 лет назад +4

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ በቤቱ ያፅናህ

  • @massamassaf9124
    @massamassaf9124 6 лет назад +1

    አቤቱ አምላከሆይ ላንተ ሰራ ቤጣም ይገሪማል ሀለ ሉያ አሜን አሜን አሜንንን

  • @ameleworkbezabib7047
    @ameleworkbezabib7047 6 лет назад

    Debariwoch endesenga berea delbehal leba. Endezih betam Tawaki ye alem Docterochm yagatmal. Wich agerm ygetmal altra sound andandea gelts ayxelem.

  • @meskeremkassa1124
    @meskeremkassa1124 6 лет назад

    amen eysus gata naw semu yebarhk kebrun gata egzabhr ywsad babatu yasnak nabye armyas zamank yebarak

  • @emebetmamo2782
    @emebetmamo2782 6 лет назад

    ጌታሆይ አንተሁሉንም ትችላለህ ላንተ የሚሳንህ የለም

  • @ok4757
    @ok4757 6 лет назад

    Wowww Keber Huleu Le geta yehun ♥♥♥♥♥

  • @amarjamarj8364
    @amarjamarj8364 2 года назад

    Amen

  • @zebibmichael2155
    @zebibmichael2155 6 лет назад

    Amen Amen Amen

  • @alemayehugemechu9487
    @alemayehugemechu9487 6 лет назад

    EGZER YMESGEN HALELUYA

  • @hiyabyis870
    @hiyabyis870 6 лет назад

    I don't thank my lucky stars
    cause that's not where
    my blessings are
    no they come from
    the fathers heart
    not the sky not a chance
    but the truth is
    I'm not lucky I'm loved
    .
    .
    .
    Yes Jesus Loves Me
    "Jonathan McReynolds"

  • @jituuamboo7534
    @jituuamboo7534 6 лет назад

    uuuuufffff iyesuuuuu Ameeennnnn Ameeeennnn

  • @ይሆዌንሲእግዚአብሔርአርማ

    ሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው