በሩን ከፍተን ስንገባ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን ። የሚ እናት...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @gojotubee
    @gojotubee  День назад +687

    ስለኔ ለተጨነቃችሁ በሙሉ አሁን በመልካም ጤንነት ላይ ሆኜ እናቴን በፍለጋ ላይ ነኝ ። ውድ ቤተሰቦች ስለተጨነቃችሁልኝ የኔ ጉዳይ ስላሳሰባችሁ ክብረት ይስጥልኝ ። በተረፈ ይቅናህ በሉኝ !!

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw День назад +11

      ሚኪየ የኔ የዉህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ካተጋይሁን 🎉

    • @አህሚአሚ
      @አህሚአሚ День назад +6

      አብሺር ጀግናው አላህ ይርዳህ😢😢😢

    • @masarat2998
      @masarat2998 День назад +5

      እባክህእራስህን ጠብቅ😢😢

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 День назад +7

      ወንድማችን ባክህን እራሥክን ጠብቅ ትናንት በጣም አሰደነገጥከን

    • @Adanech-yv3lc
      @Adanech-yv3lc День назад +6

      Agzok obbooleesa keenya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏🥰

  • @srms7403
    @srms7403 День назад +200

    የአሮጊት ክፉ እድሜሽን ያሳጥረው ሰው በስተርጅና ክፋት 😢😢 ሚኪዬ አላህ ከናትህ በሰላም ያገናኝህ❤

    • @saniateyso371
      @saniateyso371 День назад +2

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 🙌 👏

    • @EKR24-i1f
      @EKR24-i1f День назад +1

      አሜን የአረብ 🤲😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 День назад +1

      አሜን ይች ዲብሎስ

    • @MyPc-t8s
      @MyPc-t8s День назад

      አሜንድፍትያርግሽ የሰውስውማገት

    • @ShopMcc-s4c
      @ShopMcc-s4c День назад

      እውነት ያሳጥርው

  • @SofiaNorHussain
    @SofiaNorHussain День назад +91

    ማየት አይችልም ብሎ 😢😢😢😢 ያላህ አይንዋ ብታወርም ልብዋ መች ታወረ ጀግናዋ ምስኪን

  • @NejateEbrahim-p5n
    @NejateEbrahim-p5n День назад +14

    እናትህን በሠላም ያሥገኝልህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የኢትዮጵያ ጀግና ናችሁ

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu День назад +10

    ,የኔ ቆንጆ ልጂ ራሰህን ሰተህ ሰትወድቅ በጣም አዝኝ ነበረ እንኳን ተሻለህ የኔ ውድ ልጂ በፈተና የሚፀና የተባረክ ነው እግዚአብሔርን ከፊትህ አሰቀድም ፀልይ የኔገታ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq День назад +122

    ሚኪ እናትህን በሰላም ያገናኝህ ፈጣሪ ቸር ያሰማን😢😢😢

  • @eyerus-b5u
    @eyerus-b5u День назад +38

    ይህ ነገር አልተመቸኝም ሲራ እየመሰለኝ ነዉ ብቻ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ❤❤❤❤

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 День назад +1

      YECHI AROGIT BEZIHE EDMEA NESEHA BEMEGBIWA ENA BEMEQUREBIYA SEATACHEW WENGELE WESX GEBTA TENBOXARQALCH YEHECHIN 40 GERFO NEWE WEHNI BEAT MA MAQE EGZIABEHEAR YEDFASHE LEABA BALEGEA WERADA NECHE

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 День назад +51

    መሰሉን አግታ ስለመለቀቅ ታወራለች ይህቺ ከንቱ አሮጊት ወንጀል ስትሰራ ያላመማት በወንጀሏ ስትጠየቅ ህመሟ ጠናባት ሚክዬ ይህቺን አሮጊት መልቀቅ የለብህም በተቻለህ መጠን እራስህን ጠብቅ ጌታ ከፊትህ ይቅደም ልጄ ❤❤❤

  • @betimame2312
    @betimame2312 День назад +5

    ሚኪዬ አንተ በጣም መልካም እና ጀግና ሰው ነህ በርታ እናትህ በሰላም ያገ ናኝህ

  • @wezam1000
    @wezam1000 День назад +2

    አባየ የዋሁ ሚኪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተ ጠንካራ ነህ። ጠላትህ ድፍት ይበል። ያገሪቷ ሃጥያት ልትፈቱ እኮመከራህ አየህ። እግዘብሔርን ከእናትህ ጋር ያገናኝህ 🙏🙏🙏

  • @MuraGezu
    @MuraGezu День назад +48

    የኔ አባት ሚኪዬ ስለመጣክ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪይመስገን ጨንቆኝ ነበር ጌታን😢 እራስህን ጠብቅ እመብርሀን ትርዳህ ሚኪዬ❤

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 День назад +49

    ሚኪ የኔ ወንድም ራሲህን እየጠበክ
    እናትንም በስላም ያሲገኛት 😢😢😢

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ День назад +23

    አይዞክ ሚኪ ወንድሜ እናት ክብር አላት እንዚህን የስው ክብር የሌላችው እናትክን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d День назад +8

    በእምዕነት በጣም ነው የምታሳዝን የኔናት ጎበዝ እና ብርቱ ጀግና ነሽ ሚኪየ እናትህንም ፈጣሪ በሰላም ያገናኝህ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @GENET-u1v
    @GENET-u1v День назад +9

    ሚክዬ 💪ጀግናዉ መጣ አጀቴን አራስከዉ ቃላቶችህ ማዘር መሰሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ🙏🙏🙏

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 День назад +32

    ሚኪዩ በፈጣሪ ተረጋጋ እኔ ብቻህን ሰትሁን ይህ ኬዝ ከባድ ነውና ከልዑልና ከዘላለም ጋር ስራ። ሚኪ እንኳን እግዚአብአሔር አተረፈህ። በዚህ ሰጋጣሚ አንድነገር ልንገርህ የወንድምክ አባት እስላሙ አባት የሳቸውም እንባ ይፋረዳል በኤውነት ነው የምልህ እናትህ እናት ስለሆነች ይቅርታ አደረክላት መሰሉ የሰራችው ግፍ ግን የወንድምህንና ያሳደጉ አበሰትን ህይወት አበላሽቷል። ስለዚህ አስብበት እግዚአብሔር እንዲረዳህ እናትህ በይቅርታ ብቻ ሳይሆንበደንድምሀወ ላይ ባደረገችው ደባ በህግልትቀጣ ይገባል።አንቺ አሮጊት አንቺም ሆንሽ ልጆችሽ ትቀጣለችሁ። ሁሉም በላየወ የዚችን የሚስኪን አይነስውር ልጅ ያሳገትሽው ብቻ መቀመቅ ያወርድሻል። አፍሽን ዝጊ። ሚኪዩ በእግዚአብሔር ይዤሀለው በቡድን ስራው። ልዑሌ እንዳንተ በጣመወ ተጎድቷል ከታገተበት ያስወጣው ወንደሙ ዘላለም ነው አሁን አብረው እየሰሩ እንኪን ጉዳዩ ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ኬዙ አልተቋጨም። እና አንተም በቡድን በምታንናቸው ሰዎች ስራ።

  • @emuferdose
    @emuferdose День назад +24

    ወድሜ ሚኪ አላህ ይጠብቅህ እናትህን በመልካም ጤንነት ያገናኛችሁ ከክፉ ሰወች ይጠብቃችሁ ።

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 День назад +36

    ሚኪየ እራስህን እየጠበክ እባክህ ሚኪየ እንዳትለቃት ይቺን ሴትዮ አሳልፈህ ለህግ ስጣቸው እንዳትፋታቸው❤❤❤❤

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 День назад +5

    ኣቤት እንዴት ተኣምር ነው !!!!!
    ሚኪ ለእውነት ስለ ቆምክ ነው ብዙ ፈተና የሚበዛብህ ያለው !!!!
    ስለ እናትህ መሰሉ በጣም ኣዝናለሁ !!!! ጌታ ሆይ ቸር ኣሰማን !!!!
    እረ ምን ዓይነት ግዜ ነው የደረስነው !!!!
    ወገን እባካቹ ሰው የዘራውን ያጭዳል። ለጥቅም ብላቹ ሰውን ለመጉዳት የተሰማራቹ .....!!!! በዚች ዓለም ምን ግዜ ብትቆዩ ነው?
    እባካቹ ከጥፋት መንገዳቹ ተመለሱ ንስሓ ግቡ ጸበል ተጥመቁ ወደ እግዚኣብሔር ሕይወት ተመለሱ !!!!
    ሚኪ በርታ ምን ግዜም በጸሎት ወደ ጌታ ኣቀርባሃለሁ። እመቤቴ ከጎንህ ምን ግዜም ትቁም።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 День назад +5

    እህቴ ጀግና ጀግና ጀግና እናት የወለደችሽ ጀግና እህት ነሽ እውነተኛጀግና ነሽ

  • @yalemadara2107
    @yalemadara2107 День назад +33

    ሚኪ እባክህን እራስህን ጠብቅ በማርያም
    ለትናትህ ድረስላት እግዚአብሔር ይጠብቃት
    እናትህን ደግሞ ገነትን አትመናት ወጥመድ እንዳታስገባህ እባክህ

  • @ReEw-su8wv
    @ReEw-su8wv День назад +45

    ጀግናው ሚኪ መጣህ❤ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g День назад +24

    ሚኪዬ በኡነት ፈጠረ ከልክ በላይ ይውድሀል እመነኝ ከቡዙ ፈተናውች የለፍከነው አሁንም በርታልኝ ጠላቶችህን የያዳዱን ልቀመው እነዚ ዘረ ውጀለኞች የኛ ጀግና በርታልን👍👍👍

  • @AliHussien-r9l
    @AliHussien-r9l День назад +6

    ሚኪ እራስሕን እየጠበክ ለወንጀለኛ የዋሕነትና ርሕራሔ አታሳይ ይባስ አንተን ለመጉዳት እየበዙ ይሔዳሉ ስራሕን ብቻ አክብረሕ ቆፍጠን ብለሕ ስራ ጠበቃዋን ተንከባከባት ይቅናሕ ወንድሜ !!

  • @tsegatekle9002
    @tsegatekle9002 День назад +2

    አንተ ግን እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ ነህ። ተባረክ

  • @asgdheeSala
    @asgdheeSala День назад +22

    ሚኪዬ ጀግናችን ትናት ስትወድቅ ደግጬ ነበር ቸር ወሬ ያሠማክ ወንድሜ በርታ 🎉❤🎉❤

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    እራስህን ጠብቅ እባክህ ሰው ያዝ ባርችየ አላህ ይጠብቅህ ያርብ ዘድሮ ፈተና በዛብህ

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam День назад +37

    እራስህን ጠብቅ ሚኪዬ እነዚህን ሠዎች ለህግ አታቅርብ አንድ ቤት ዝግና ቀጥቅጣቸዉ አደራ እናትህንም አላህ ያስገኝልህ ያረብ አይዞህ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi День назад +2

      እኔም ያልኩት ካሜራ አጥፍተው እንዳይሞቱ እንዳይሽሩ አጥንታቸውን ስብርብር

    • @HabibaAbduSelam
      @HabibaAbduSelam День назад

      @ShibibaAtoipi ወላሒ አዎ እቺ ደግሞየእንጨት ሽበት ወራዳ የሆነች ኮተታ ሰብረዉ በጣሉልኝ አቦ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn День назад +18

    ማርያምን አይዞክ ሚኪ ወንድሜ እናት ክብር አላት እንዚህን የስው ክብር የሌላችው እናትክን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው🙏🙏🙏🙏

  • @SelamGebremeskel-uz7xh
    @SelamGebremeskel-uz7xh День назад +3

    በርቱ ወንድሜ 🙏.እናትህን ሰለም ትሁን ወንድሜ 🙏❤️🇪🇷

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 День назад +12

    🎉🎉 ሚኪየ ልጄ ስንት ፈተና ነው የምታየው።።ልጄ እናትህን ፈጣሪ እጅህ ያስገባልህ።።ከፊትህ የሚጋረጠውን እሾህ አሜኬላ ጠራርጎ ያጥፋልህ።። አይዞህ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው።።።።።።።

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i День назад +23

    ወንድሜ ተጨንቄ ነበረ የእውነት ሚክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉም ፈተና ለበጎ ነው እሺ ተስፈ አትቁረጥ አይዞህ በርታ ለበጎ ነው የኔ ጀግና ጌታ ይቅደም🙌🙌💪💪💪💪

  • @BethelArba
    @BethelArba День назад +9

    ሚኪ በጌታ ያንተ ነገር በጣም ነው ያስጭንቀኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v День назад +3

    ሚኪዬ አይዞህ ጠንካራ ልጅ ነህ በዙ ፈተናዋችን ተወተሀል አሁንም ታገኛታለህ እናትህን

  • @ማርያመይሩፍታልበይይይይ

    ሚኪ የኔ ወንድም ራሲህን እየጠበክ እናትንም በስላም ያሲገኛት❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi День назад +28

    አለህ ተርፈሀል አልሀምዱሊላህ አላህ ከእናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @علح.عل
    @علح.عل День назад +14

    ሚኪዬ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅልኝ አይዞህ ሁሉ ነገር ለመልካመ ነው እናታችን መሰሉ በሰላም ይገኝሉን ወይኔ ጀግናው ሚኪዬ በርታልኝ እራስህን ጠብቅ እባክህ በደንብ እኔ በጣም ልቤ ተጨንቆ መሞት ነው ቢቻ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን ሁላቸውም ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u День назад +19

    ትናት እራሰህን ሰተህ ሰወድቅ ወላሂ በጣምነው የደነገጥኩት ሰላትነው ሳስብ የዋልኩት አላህ እናትህን ያሰገኝልህ ያረብ ፈተናም በቃይበልህ ወድሜ ሚኪ ከብሸር ለህይረነው❤❤😢😢

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ День назад +5

    አሏህ. ይጠብቅህ የኔ ጀግኖች. ተባበሩ ና ወንጀለኞችን የጃቸውን ስጢ. ሚኪ እናትህ ከታገተችበት ተገኘና ለፍርድ ትቅረብ የብዙ ሰው ህይወት አበላሽታለች. በአንተ ላይ ላለው ውጣውረድእናትህ የሰራችው በደል ውጤት ነው የነገሩ ሁሉ ጀማሪ ሰው የሰረቀች ሌባሴትናት ሚኪ እኔ ለናቶች ክብር አለኝ ነገርግን እውነትን መናገር ክብርን መንፈግ አይደለም እናትህን አሏህ ያስገኛትና መከሰስና በህግ መቀጣት አለባት. ማንም ቢሆን ወንጀል ከሰሰ በወንጀሉልክ መቀጣት አለበት ሚኪ በጣም ይቅርታ እናትህ ስለሆነች ሊከፋህ ይችላል ግን ጥፋተኛና ወንጀለኛ ሴትነች

  • @HayatIndro
    @HayatIndro День назад +3

    ወላህ ትነትነ ደንጉጨ ነበረ የአላህ እናትህን አላህ ይጠብቃት ሚኪየ

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 День назад +18

    ልጄ ሚኪ እባክህን ተጠንቀቅ እናትህን እናሳይህ ብለዉ ወጥመድ ዉስጥ እንዳይከቱህ ተሙን ጨምርና ራሳችሁን ጠብቃችሁ መሰሉን ፈልጓት ያመንኩት አምላክ ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove День назад +36

    ሚኪየ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅህ እርሱ ይርዳህ ይቺ ሴትዮ ቀልድ ነው የያዘችው ብቻህን አትቀሳቀስ😢😢😢😢😢😢

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h День назад +10

    ሚኪ ፈተናህ ሁሉ ለበጎ ነዉ እናትህን ለማግየት አላህ ያግዝህ

  • @MetadelWorku-h8g
    @MetadelWorku-h8g День назад +4

    ሚኪየ,,እናትህን,,እግዚአብሔር,,ይጠብቃት,,ጀግና,,እራሰህን,ጠብቅ,,እባክህ,,ወንድሜ,,❤❤❤❤

  • @Netsanet.T
    @Netsanet.T День назад +3

    ሚኪ የነ ወንድም እናትህን በሰላም ያገናኝህ ፈጣሪ ቸር ያስማን 🙏🙏🥰

  • @HggHgg-nh1gr
    @HggHgg-nh1gr День назад +19

    ሰላም ሆነህ ሰላየንህ ደስብሎኛል የኔ አባት እናትህን ደሞ በሰላም ያስገኝልህ❤

  • @zebibaahmed2776
    @zebibaahmed2776 День назад +26

    የማይበጁህ ሁሎ ጠላቶችህ ይደፎ አይዙህ ሜኪ የኛ ጀግና እናትህንም አላህ በሰላም ያስገኝልህ

  • @جميلهجميله-ت1ض
    @جميلهجميله-ت1ض День назад +31

    ሚኪ ወንድማችን ጀግናው ራስህን ጠብቅ የኢትዮጵያ ሰው ልብሱን ስላበዛ ሰው ይመስላል ግን ጤነኛ ሰው አይደለም የመሰሉ ነገር አሳሰበኝ 😢😢😢😢

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 День назад +3

    ሚኪዬ የእኔ ጀግና አሁንም እራስህን ጠብቅ እባክህ

  • @ሳምሪ-ቘ7ጘ
    @ሳምሪ-ቘ7ጘ День назад +4

    ሚኪየ እናትህን እግዛብሄር ይጠብቅልህ🤲🤲🤲

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 День назад +11

    ሚኪየ በጣም ጠንካራ ነክ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ እግዚአብሔር እናትክን እመብርሀን በሰላም ታገናኝክ

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w День назад +48

    ሚኪ እራስህን ጠብቅ በጌታ ያንተ ነገር በጣም ነው ያስጭንቀኝ ደሞ ቅመሞች ንስር እና ዱካ ጥፉ ምን ሆኖ ይሁን ❤

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 День назад +1

      አው ጠፈብን

    • @Samera-rb3vp
      @Samera-rb3vp День назад +2

      ወላሂ እኔ ራሡ ግራ ገባኝ

    • @SoliyanEliyas-j8w
      @SoliyanEliyas-j8w День назад

      ፀሎት እናድርግ ምንም አይሆኑም

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w День назад

      አው እነሡም ጠፉ የረብ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 День назад +24

    አልሃምዱሊላህ የምር ትላት አስደነግጠኸኝ ነበር
    እራስህን ስተህ ስተወደቅ አልሃምዱሊላህ
    ያረብ። እናትህም በሰላም አላህ እምትገኝ አላህ
    ያድርጋት ያረብ ያረብ ያረብ ወይጪካኔ የሰው
    አውሬ በስቷል በአገራችን አኡዙቢላህ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j День назад +4

    አቤት ፈጣሪ በመቆረቢያዋ ወንጀል መስራት አይነት ግዜ ነው ትልቅ ሰው ጠፋ እኮ ፈጣሪ የያዞት በሽታ ይጨርሰዎት ሚኪዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከእናትህ ጋርም ያገናኝህ ራስህን ጠብቅ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 День назад +9

    ሚኪያስ የፈጣሪን ስራ ተመልከት መሰሉን ብለህ ወተህ ያቺን ሰማይ የተደፋባት አይናማ ሴት ፣ ያቺን ልበ ብርሀን ጠበቃ ከሰማይ ወርደህ ስትገናኙ የሆነችውንና ባንተ የተደሰተችውን አይቼ እንባዬን መቆጣጠር ባልችልም አመነኝ በሷ ደስታ ብቻ መሰሉን ለነገ ታበስረናለህ።

  • @emebetawol
    @emebetawol День назад +27

    ወይኔ አንተ ልጅ ሚኪ በትእግስት ታልፈዋለህ ወንድሜ እንኳን ደህና ሆንክ አይዞ በሰላም እናትህን ታገኛለህ በፀሎት እናግዝሀለን አይዞ ህ ታልፈዋለህ ከዚህም የበለጠ አልፈሀል

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y День назад +17

    የዚችሴትዮ ክፍት ዲፍትያርግሽ ለህግ ያቅርቦት ሚኪየእናትክ በሰላም ያስገኙልህ❤❤❤

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo День назад +18

    ሚኪ እንዳትለቃት ይቺ አሮጊት መረጃ በአፏ ተናግራለች።እራስህን ጠብቅ ጋርድ ጨምር የህግ አካላት ያዝ ወንድማችን ሚኪ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 День назад +2

    ቅድስ ሩፋኤልዬ ሚኪ ደህና በመሆኑ አሁንም አመሰግንሀለው እቲ መሰሉንም በሰላም መልሳት ❤❤❤❤❤

  • @Mother-z6
    @Mother-z6 День назад +6

    ሚኪየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሁሌየም ስላምህ ብዝት ይበልልን

  • @hoorsaboolkin8663
    @hoorsaboolkin8663 День назад +11

    ሚኪዬ የእኔ ወንድም አይዞክ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ወይዘሮ መሰሉንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ😢😢

  • @SaraHabsh-lx8tz
    @SaraHabsh-lx8tz День назад +26

    የ ወይዘሮ ገነት የገረመኝ ነገር እግዚኣብሔር ትተው በገንዘብ. መታማመንናችው

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 День назад +1

      በጣም ያሳዝናል። ከእግዚአብሔር ይልቅ በገንዘባቸዉ ተመኩ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz День назад +10

    ምክዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን እናትህንፈጣር በአለችበት ጥለከለላ ይሁንት ይችን ሤትዮ አትልቀቃት እናትህን ሥታገኝ ሐለሕግ አሠልፈ ሥጣት እሥከ ግብር አባሮቿ

  • @MOIO-z6o
    @MOIO-z6o День назад +2

    እዉነት በጣም አረመኔ ሴት ናት ሜኪ አይዛህ ፈጣሪ አይሉን ይስጥህ ለናትህ በፅሎት በሰላም እንድታገኝት እንፅልይልአለን

  • @meazamaru6955
    @meazamaru6955 День назад +3

    ሚኪ ከምንም በላይ እራስህን ጠብቅ ይሄ ሁሉ የሚከናወነው ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እናትህን በሰላም ያገናኝህ

  • @HanamariamKitaw
    @HanamariamKitaw День назад +30

    ዉይይይይይይ አሁንስ የሚኪ ጉዳይ በጣም እያስጨነቀኝ ነዉ ምነዉ ፈተናህ በዛ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ እባክህ ሚኪ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc День назад +36

    Mikiyee jagna keenya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏🥰 haadhoo koo please kobaa kee hin deeminni obbooleesa keenya waqaayyoo lafaa deemtuti si yaa tiksuu 🙏🥰 dhugaa qormaani ni Jira Kan addaa ta,e hundaafu waqaayyoo isiin yaa gargaaru 🙏🥰

    • @hawwioromiya7513
      @hawwioromiya7513 День назад +1

      😢😢😢 dhugaa Kani isaa moo adda 😢

    • @Adanech-yv3lc
      @Adanech-yv3lc День назад

      @hawwioromiya7513 ara baayee nama gadiisisa dhugaa baraa 2017 moo gazeexanyotaf baraa fataanati neblbal media kuno ergaa obbooleesa jalaa agaatan ture hangaa amma cinqii keessa jira dhugaa inu guyya Lamma gutee dhumni maal akka ta,u hin beeknu😢😢😢😢

  • @hanawodajo6395
    @hanawodajo6395 День назад +17

    ሚኪ ጀግናችን ይህችን ሚስኪን ጠበቃ ያገናኘህ ለመልካም ነዉ አይዞህ ወንድሜ በርታ ጥላህን አትመን እግዚአብሔር አምላክ ፡ ጉልበት ይሆንሀል። support ላደርግህም እፈልጋለዉ ለ አንዳንድ ጉዳይ ማስፈፀሚያእንዴት ላግኝህ

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 День назад +2

    እግዚአብሔር ከአብሬ ሰዎች ይጠብቅ ሚኪዬ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ😭😭😭

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 День назад +2

    ሚኪ የነገው መድሀንያለም አባቴ እናትህን በስላም @ በ ጤና የገናኝህ ::
    ትልቅ ስው በዚህ ልክ ይከፋል
    አረ ውይ .. ቱ.., የተረገመ ዘመን ::
    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባውን ስይጣን አንተ አጥፋልን ከ ሀገራችን ::
    🙄🙄🙄

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 День назад +16

    ሚኪ እራስህን ጠብቅ እናትክን ፈጣሪ በሰላም ያገናኝክ

  • @AyelAshenafi
    @AyelAshenafi День назад +14

    ሚኪዬ እነሱ ይደፉ ሚኪ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር በዙሪያክ ይሁን ሚኪዬ ልጄ ተጠራራጠር ሁሉንም ሚኪዬ ልጄ

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm День назад +25

    አባካቹ ራሳቹን ጠብቁ 😢እናትህንም በሰላም ያገናኚህ እነዚ ወንጀለኞች ግን አስተማሪ የሆነ ቅጣት ማግኜት አለባቸው 😢😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny День назад +2

    እናትህን በሰላም ያገናኝህ ፈጣሪ ቸር ያሰማን እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢

  • @Samfuj-d8x
    @Samfuj-d8x День назад +4

    እናትህን አላህ ያስገኝልህ ስቃይ በቃ ይበልህ ሚኪ በጣም ከባድ ነው

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i День назад +37

    ብቻህን አትሁን ሚክዬ ከአንተ ጋር ከእግ/ር በታች ከሰው ጋር ሁን ጌታ ይርደህ ሰው ክፈቱና ጭከኔ ምንድነው ሚክ ፈጣር ነው የለከህ እዘ ቦታ እናትህ ብገኙ እቺን እህተችንን አተገኛትም ነበረ በጣም ነው የሰዘነችኝ🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj День назад +6

    የኔ ልብ ብርሃን እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ያርብ 😢😢😢😢😢

  • @RehimaHussen-m9u
    @RehimaHussen-m9u День назад +49

    ሚኪ እራስህን ጠብቅ ዊ ያንተ መከራ መች ይሁን ምያበቃው ለማንኛውም በርታ ሚኪን የምትወዱ 100k እናስገባው ዉዶቼ 🥹🥹❤️

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo День назад +3

      መቶም ሰያንሰው ነው እንዴት እንዴምያሰዝነኝ ያቺ እባብ የናርድ እናት እሷ የረሷን ልጅ በሰለም በቤቷ ይዛ ቆኝ ብላ ዛሬ ሚኪን አንከረተተችው

    • @RehimaHussen-m9u
      @RehimaHussen-m9u День назад

      @DASOMadamo በጣም 🥹🥹

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይቅር በላቸው ትቅ ስው አይድሉም ሚኪ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን በጣም ያሳፍራል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz День назад +3

    ሚኪ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
    በጣም ከበደ ነገር ነው😢😢😢😢😢😢

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp День назад +9

    አብሺር ወዲሜ አላህ ይገዝህ ደሞ ዘላለምና ልኡል ጠፉብን በሠላም ያዲርግልን ያረብ

  • @AzaluYuni
    @AzaluYuni День назад +12

    Uuuufff yaa caraa kee waaqayoo siin waaliin jiraa jabadhuu mikiyasi 😢😢😢😢❤❤❤

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 День назад +7

    ተሻለክ ሚኪ ተሻለክ ወንድሜን አይዞክ ሁሉ ለበጎ ነው ጠበቃህን አገታችሃት በጣም አሳፋሪ ናቸው እንዴት በእምነትን ጠበቃዋን ወይኔ ሚኪን ስለረዳችሁ የመጨረሻ የፍርድ ሂደት ለመስማት ስንጋጋ ወይኔ ባለጌዎች አንተ ጠንካራ ስለሆንክ ነው ሚኪ ያልተበገርከው ሁሌም ጠንካራና ወኔህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ እውነትም ጀግና ነህ ስወድክ አንድ በአንድ ለቅመህ ለህግ አቅርባቸው እናትየዩንም አሳስራቸው ስድ ኖት እንዴት መከራን ያየውን ሚኪ ጀግናውን ለመግደል ወራዳ ኖት በዚህ እድሜዎት ከነልጆቾ እስር ቤት ይገባሉ አሁን ጨዋታው አለቀ ምንም አያመጡም ሚኪ ተባረክ በጣም ከልቤ ወድካለው ወንጀሎኞችን እያጋለት ብቻህን ይሄነው ጀግንነት ረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰብክ ጭምር አኮራከኝ ጎበዝ በርታ አንተን ማገት አልቻሉም ድሮም ጥንካሬን አውቃለው በርታ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሱማይያሱማ
      @ሱማይያሱማ День назад

      አንች ደሞ እችን ከርሰም በለጌ አንቱ ብለሽ አነደሺኘል

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew День назад +3

    ሚኪ እባክህ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሳቀስ መሰሉን ጌታ ያስገኝልህ እመቤቴ ትርዳህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklit4262
    @meklit4262 День назад +3

    በዚህ እድሜ እንድዚህ አይነት ስራ በዚህ ልክ ከፉ መሆን ሚኪዬ በሰቀቀን አለቅን እባክህ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦችህ እናትህንም በሰላም ለቤታቼው ያብቃቸው እናትህንም ታገኛታልህ በቅርቡ ሚኪዬ ቸር ያሰማን ፈጣሪ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c День назад +27

    ድግል ማሪያም እባክሺ ከነኝህ ከሴጣኖች ሚኪን ጠብቂልን😢😢

  • @سارةمحمد-ض6ظ
    @سارةمحمد-ض6ظ День назад +8

    ምኪየ እባክህ እራስክን ጠብቅ አይዞህ አላህ ካተጋር ይሁን

  • @umhibatube
    @umhibatube День назад +10

    አንተ ጀግናናህ በርታ ወጣወረዱን ፈተናውን ወጣሁ ሥትል አንዱን ፈተና የአላህ ጀግናነህ አንተን ለማጥፍትነው ከትላንት እሥከ ዛሬ ከዚሁሉ እባክህ ብቻህን አትቅሣቀሥ ሢጠሩህ ይቅር ሥትጋዝ ጭምርነው

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke День назад

    ሚኪየ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን ጋርድ ደግሞ ያስፈልገሃል ብቻህን አትቀሳቀስ ❤❤ እናትህን በሰላም ያገናኝህ 😍😍

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 День назад +3

    ወድሜ ፈጣሪ የመወደውን ይፈትናል አይዞህ ፈጣሪ ከናተጋይሁን 😢😢😢😢

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp День назад +15

    ሚኪ ጠንከያ ያለ ሰው ጨምር እባክህ😢😢😢ወይ ጉድ መቼ ነው ካንተ እራስ ላይ የሚወርዱት እነዚህ ጦሰኛ

  • @ሀሉዩቶብ
    @ሀሉዩቶብ День назад +33

    ብቻህን አትቀሳቀስ የኔ ወድም

  • @SaseiAbebe
    @SaseiAbebe День назад +16

    ሜኬ እዃን ደህና ሆንክ እናትክነ ፈጣሬ ይጠብቃቸው

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 День назад +3

    በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن День назад +2

    ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ😢እናትህንም አላህ በሠላም ያስገኝልህ😢😢

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k День назад +8

    እግዚአብር መስቃይ ግዜህን መጨረሻ ያድርግልህ ጀግናችን ይህም ያልፋል ዋናው ሰላም መሆንህ 😢😢😢

  • @yosefalex9389
    @yosefalex9389 День назад +10

    አሁንም ምግዜም እሰከወዳኛው ድረሰ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅ ምናባሸ ነው የምትለቀቂው ካበላችሸ ወበዴ ጋር ወደከርቸሌ አሰገባት የትልቅ አሮ

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 День назад +13

    ሚኪ እናትህንበሰላም የገናኝህ ፈጣሪ የሰማን😂😂😂😂😂😂

  • @zehara5
    @zehara5 День назад +4

    የኔ ወንድም ፈተናህ በዛ አላህ ይጠብቅህ ኡፍ😢😢

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h День назад +3

    እግዚሐብሔር ይጠብቅ ወድማችን ፈጣሪ ያገናኝ አይዞ ከናት ጋር