4ት ክላስ የሚሸጥ ቤት በወሎ ኮንቦልቻ 220 ካሬ ህጋዊ ሁለነገሩ የተጠናቀቀ በተመጣጣኝ ዋጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • 4ት ክላስ የሚሸጥ ቤት በወሎ ኮንቦልቻ 220 ካሬ ህጋዊ ሁለነገሩ የተጠናቀቀ በተመጣጣኝ ዋጋ

Комментарии • 57

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 4 дня назад +4

    ጎበዝ ሸር አርጉለት የኛ ልጆች

  • @SadahusinHusinhasan
    @SadahusinHusinhasan 3 дня назад +2

    መሸከላህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 3 дня назад +2

    ደሤ ዩንቨርስስቲው አካባቢ ቤት እና ቦታ ፈልግልን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 4 дня назад +4

    የዛሬው ከውጭ በጣም ነው የሚያምረው አሰራሩ

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 4 дня назад +2

    እናበራታው ቅመሞቺ መረጃው ሀሪፍነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 3 дня назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ነው ምክር ለመለገስ ወሬ ትደጋግማለህ ቢረዝም 2 ደቂቃ አይበለጥ በጣም በጣም ትደጋግማለህ

  • @fatumhabeshawit
    @fatumhabeshawit 4 дня назад +1

    እናመሰግናል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @የገደራዋ-tp9ug
    @የገደራዋ-tp9ug 4 дня назад +1

    ማሻአላህ ሲያምር እስኪ ዋጋዉን ላዳምጥና መቸም ኮቻ በቀላል አይገኝም

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 дня назад +1

    መሻአላህ በጣም ያአምራል ዋው

  • @SaiedaS-oh6bo
    @SaiedaS-oh6bo 2 дня назад +1

    ማሻአላህ አብሺር ጠክር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadahusinHusinhasan
    @SadahusinHusinhasan 3 дня назад +1

    ደሴ ወጣያለቦታ ሥት ነው ወድም❤

  • @ghutyi5107
    @ghutyi5107 4 дня назад +2

    ከሜሴ ፈልግልን ቤትም ሁነ ቦታ❤❤❤በተረፈ በርታ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  4 дня назад

      ኢንሻአላህ አቀርባለሁ

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 3 дня назад

      መኮይ ፈልግልኝ እስኪ ​@@Endris.abduTube

  • @የገደራዋ-tp9ug
    @የገደራዋ-tp9ug 4 дня назад +2

    በህልሜም አይቸዉ አላቅ ብሩን ሆ ለምን አልኖር ብሎ አይቀር

  • @zuzufamily1310
    @zuzufamily1310 4 дня назад +1

    ማሻአላህ

  • @SadahusinHusinhasan
    @SadahusinHusinhasan 3 дня назад +1

    6:08

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 3 дня назад +1

    4,7 እኔም እራሱ እንደዛ አላወጣም 😂

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 4 дня назад

    ሢያምር ማሻአላህ

  • @gug6213
    @gug6213 4 дня назад

    ቢዲዮ ስሰራ ተሎወደገደደው ግባ አይታ ለመሳብ አታዛዛ

  • @m1band688
    @m1band688 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x 4 дня назад +1

    ዎው🎉🎉

  • @foed180
    @foed180 4 дня назад +1

    አህሌን ወዲም ኬሚሴ ህጋዊ ቦታስት ይገኛል

  • @DaniSileshi
    @DaniSileshi 4 дня назад +1

    Berta

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 4 дня назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 3 дня назад +1

    ሸዋሮቢት ፈልግልኝ😊❤

  • @hdd3316
    @hdd3316 4 дня назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወድም ቃጩር ስት ይገኛል ቦታ

  • @tibah7091
    @tibah7091 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ በርታ ወድም

  • @amitubetube43
    @amitubetube43 4 дня назад

    ኮቦልቻ ማህበር ቦታ ካለ ስራልን

  • @zaekuwait8319
    @zaekuwait8319 4 дня назад +1

    ደሴ እስከስት ይገኚል

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 4 дня назад +1

    ዋው ያምራል ማሻአላህ 💚💚💛💛❤❤

  • @MahmudMahmud-fy8tb
    @MahmudMahmud-fy8tb 4 дня назад +1

    ዋጋው ስንት ነው

  • @hiwottaye3968
    @hiwottaye3968 4 дня назад +1

    4.7

  • @rytfut6138
    @rytfut6138 3 дня назад +1

    መካነ ሰላም አትደርስም ወንድሜ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  3 дня назад +1

      ኢንሸሰአላህ አቀርባለሁ

    • @AhmedAli-oo8yx
      @AhmedAli-oo8yx 6 часов назад

      መከነሰላም ምን እንታዘዝ?

  • @Ekram-i2r
    @Ekram-i2r 4 дня назад +1

    ፀአሠላሙአለይኩም ወንድምእንደትነህ ማሻአላህ አብሺር እኔሁሌምነው እምከታተልሀህ አቀራርብህሀሪፋነውእሥኪኮምቦልቻህጋዊቦታ እሥከ1.5አቅርብልን እፈልጋለሁ በተረፈበርታ

  • @welloyewa-d8m
    @welloyewa-d8m 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤ berta wendim

  • @hiwottaye3968
    @hiwottaye3968 4 дня назад +1

    Waga?

  • @Aleema45
    @Aleema45 3 дня назад

    ደሴ

  • @tevkjdhyr-cn5ub
    @tevkjdhyr-cn5ub 4 дня назад +1

    ወድሜ ካየኸዉ መልስልኝ እኔ ኬሚሴ ቃጩር ገስቼ ቦታ ግን እዛ ቃጩር ካረታና ብላን የለዉም አሉኝ ቤት ልሰራ ነበር ግን ፈራሁ ካየኸዉ መልስልኝ ወድሜ ግራገብቶኝ ነዉ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  4 дня назад +1

      የምስረታ ከሆነ ምን አስፈራሽ እየተሰራነው መስራት ትችያለ የርሻ መሬት ካልሆነ

    • @tevkjdhyr-cn5ub
      @tevkjdhyr-cn5ub 4 дня назад +1

      @@Endris.abduTube እሺ ወድሜ የእርሻ መሬት አይደለም እኔ የፈራሁት ካርታና ብላን ገና አልወጣለትም ለዛነዉ ቤት ብሰራ ይፈርስብኝ እደሁ ብሌነዉ የፈራሁት እመገድ ዳርነዉ ብለዋል ቦታዉ ታዳ ብሠራበት ችግር የለዉም እንዴ ካርታና ብላን አለመኖሩ ሲገዛ እድሁ ፊርማ ብቻ ነዉ ያለዉ መልስልኝ ካየኸዉ

  • @tube3923
    @tube3923 4 дня назад

    ቤተሰብእንሁንንን

  • @hm3674
    @hm3674 4 дня назад

    አረ ማነሺ ነይ አብረን እንግዛው ይህን ቤት

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 4 дня назад +2

    ብዙ ግዜ እፅፋለሁ ሼርም አረጋለሁ ትመርጣለህ ሠው በመካነሠላም ፈልግ ብየህ አታነብም መሠል ከ1,5ዲረሥ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  4 дня назад

      እረ እመልሳለሁ ኢንሻአላህ አቀርባለሁ ኢንሻአላህ