Ethiopian Potato Stew | ልዩ የአያቴ ድንች ወጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 35

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +2

    ልዩዬ ውደ በጣም ዋውው ነው አሰራርሽ በጣም ነው የሚያምር ቆንጆ ስራ ነው ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን 😋👌👍 ሼር

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቦረናዬ🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +1

    ልዩዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ለአያቶቻችን ክብር ላይክ🙏🙏❤️❤️

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሉላዬ🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ሒወትዬ በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺልኝ👌👌👍ሼር❤🙏

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    ልዩዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ድንች ወጥ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ዮርዲዬ🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ሕይወትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባርክ🙏👍 በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷

  • @OneEthio
    @OneEthio 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል አሪፍ አዘገጃጀት 👍🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ሂወትዬ በጣምእ እሚያምር የወጥ አሰራር እጅሽ ብርክ ይበል👌💯🥰

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ምሳዬ🙏

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በተለይ ይእናት እና የሴት አያቶታችን ሙያ ሁሌም የሚደነቅ ነው ልዩዬ አንቺ ደግሞ በተግባር እያሳየሽን ነው

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቅድስትዬ🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ሂዊዬ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ህሉዬ🙏

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 года назад

    hiwiye konjo azegejajet..ayatishi balemuya nachew ..ijish yibarek

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад +1

    ልዩዬ በጣም አራፍ የድንች ወጥ ነው ያሳየሽን ዳር ዳሩን መቁረጡ እንዳይቦካ ብቻ ነው ማነሳው ዛሬ ግን ካንቺ አሪፍ ነገር ተማርኩ የቆረጥሻቸውን እንዲለደልድ መጨመርሽን ወድጄዋለሁ እናመስግናለን ላይክ ሼር

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርዬ🙏

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 3 года назад

    ልዩዬ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው የሳየሽኝ አይቼ አለቅም እሞክረዋለሁ የኔውድ እናመሰግናለን።💖👌

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ማኪዬ🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ የኔ ውድ ላይክ ላይክ

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад

    Watching

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    watching❤

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim 3 года назад

    metahu metahu wud

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 3 года назад

    😍👀

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    watching

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 3 года назад

    ዎው goid food

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል እስቲ እንተባበር ግድ የላቹም እኔ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እናተም #Subscrib አደርጉኝና
    ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እሺ🙏

  • @OneEthio
    @OneEthio 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል አሪፍ አዘገጃጀት 👍🙏

    • @liyumead-2345
      @liyumead-2345  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ አሊሚትድዬ🙏