ከ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ ጋር የተደረገ ቆይታ "አይበቃህም ወይ ምህረት ማድረግ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 86

  • @QatarVip-bq5vz
    @QatarVip-bq5vz 7 месяцев назад +1

    ፍቅርዬ ዘሙ ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ ጌታ ያውቃል ስለ እናተ እግዚአብሔር ይባረክየረዳችሁ ያገዛችሁ

  • @aschetube422
    @aschetube422 5 месяцев назад +1

    ጌታን ስወዳችሁ😍😍😍 አቦ ተባረኩልኝ ጌታ ፀጋውን ይብዛላችሁ 😍😍🙏🙏

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Год назад +2

    ቸር የሆነው ምህረቱም ለዘለዓለም የሆነው እግዚአብሔር ይባረክ! ❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @kalkidanteshome4760
    @kalkidanteshome4760 Год назад

    ብርቱ የእምነት ሴት ነሽ ዜድዬ፡፡ የበፊት ሙሉ አልበምሽን ሰምቼዋለሁ በቃ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ይበልጥ የሚያስወድድ ነዉ፡፡ የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድሽ፡፡ በዚህ በመድረኩን ሁሉ የቁሳቁስ ርዕስ በሞላበት ዘመን ኢየሱስን በዜማሽ ያደመቅሽ ነሽ፡፡ በብዙ ተባረኪልኝ ይህም ይብዛልሽ፡፡
    ደሞ ለኢየሱስ ያላችሁ ፍቅርና ቅናት፡፡ ፍቅርና ዜድ ተባረኩ

  • @bahirunegash582
    @bahirunegash582 Год назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፍቅር ዜድ የተወደዳችሁ የጌታ ምርጦች ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ዜድዬ የኔ ምርጥ እህት

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 месяцев назад +1

    በርቱ ወገኖቻቾን የወንጌል አርበኞች 🙏🙏🙏#🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Год назад

    እጅግ የተወደዳችሁ እህቶቼ ጌታዬ ባርኮ ያስቀራችሁ እናንተ ከአእናንተ ቀድሞ ጌታን ያገኘን ስስቶች ናችሁ ሁሌም የናንተን አገልግሎት በአእንባ ነው የማዳምጠው አሁንም ታላቅ ወንድንሽ እየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክሽ what a testimony is this?

  • @gughg
    @gughg Год назад +2

    የእግዚአብሔር ምህረትና ረዳትነቱን
    ያየንበት ድንቅ መዝሙር ነዉ❤😢
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፍቅርና & ዜድዬ❤😊

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Год назад +1

    ስንቴ እንደሰማሁት አጠይቂኝ የጌታን ህልውና የተሸከሙ ስንኞች በእንባ የሚደመጥ ዜማውም የሚደንቅ ነዉ Habtamu ጌታ ይባርክህ zedye በሚገርም ድምፅ ዘመረችው /"ታላቅ ወንድም"/ላልሽው አምላክሽ በፊቱ አፈሰስሽው ።ሙዚቀኞች chior,camera man production hulachum bezeh sera yetbaberachu zemenachu yebark love you All❤❤❤,

  • @SelamMeleseTsegaye
    @SelamMeleseTsegaye Год назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 Год назад +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እርሱ ታይቶ አሳይቶናል ምህረቱን ማዳኑን አባትነቱን ይቅርታውን አሳይቶናል ከፍ ይበል የኛ አምላክ
    እናንተም ከዚ በላይ ፀጋው ይብዛላችሁ ምህረቱን እርዳታውን ያሳያችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @kidangetachew9246
    @kidangetachew9246 Год назад +1

    ዜዶ ስለሁሉም ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @SebleAschalew-x4c
    @SebleAschalew-x4c 9 месяцев назад

    Fikir, Zemenay Geta Egzeabher Yibarkachew....Yihe be zemenachin yetefawun Getan Semtonna Tazo Magelgel etefa balebet Ye Egzeabher yezemen Kireta silaregachewu Amlake Egzeabherin dile enantena sike agelgilotachrwu Ameseginalehu. Tsegawu Ybzalachewu. Bertu!

  • @hagerzewdu2776
    @hagerzewdu2776 Год назад

    ስለ እግዚአብሔር ምህረት ማውራት ማሰብ ማወቅ በጣም ደስ የሚልና የማይጠገብ እውነት ነው፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @hailetadesse1553
    @hailetadesse1553 5 месяцев назад

    ዬኔ የዋህ ይብዛልሽ 🙏

  • @frehiwotghiwot2117
    @frehiwotghiwot2117 Год назад

    አይ የኔ ጌታ ታማኝ አምላክ ነው ኮ ማያሳፍረን ምንኮራበት የረዳሽ ጌታ ይባረክ ዜድየ እህቴ ተባረኩ❤❤

  • @Alemuzergawu
    @Alemuzergawu Год назад

    Wooooooooow Zemenachehu yebarek enedet endemiwedachihu eko ......... From Catholic

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Год назад +1

    EGZIABHARE yemesegene meheretu yemayalekebete Amelake 🙏🙏🙏Zedeye rmtsega yebezalishe zemeneshene hulu zemerelete. Yeredashe Geta semu lezlealem yetemesegene yehune 🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @YohannesKasaye
    @YohannesKasaye 6 месяцев назад

    Wow eheta egzhbher redtosale ahen ye geta feker yebzalse esw yasuwetn feker yersa zed sew aydelm esw yakebersqle zemns yebarek

  • @rahelbiranu3938
    @rahelbiranu3938 11 месяцев назад

    እዬሱስ ታላቅ ወንድም🥰🥰🥰 ስሙ ይክበር!

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 Год назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። በእምባ ሰማኃችሁ። ፀጋውን በብዙ እጥፍ ይጨምርላቹ።

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Год назад

    አቤት ግጥም ዋዉ ❤ በጣም ነው የሚገርም ነው አይበቃም ምህረትህ Feker ጌታ ጸጋ ይብዛልሸ zed ብርቱ ሴት

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r 11 месяцев назад

    ዜድዬ ተባረኪ የኔ ትጉ ❤❤❤❤❤

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Год назад

    አሜን!! ታማኝ ነው እንደስሙ ፣ ጋሻ ነው እንደስሙ ሀሌሉያ!! ስወዳችሁ የአባቴ ብሩካን.

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj  Год назад +2

    አሜን ቤተሰቦቻችን

  • @nathansisay7291
    @nathansisay7291 Год назад +2

    Zemiyee, I have been waiting any of your interview for long time. Thank you and God bless you!

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Год назад

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ Zድዬ
    ብርቱ ሴት ❤❤❤❤❤

  • @redulakech5013
    @redulakech5013 Год назад

    እንኳን ያመንሽው የታመንሽው አምላክሽ አምላካችን እረዳሽ እህቴ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Год назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፍቅር ዜድ የተወደዳችሁ የጌታ ምርጦች ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ!! ከዚህ በላይ እግዚአብሔርን እንድታገለግሉት በሚስፈልጋችሁ ሁሉ እጁን ይዘርጋላችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @burte8450
    @burte8450 Год назад

    የኔ ውድ እህት ገና በዙ ትዘምሪለታለሽ ጌታ ካንቺጋር ነው ።
    ገና መች ዘመርኩህ ገና መች አዜምኩህ ኢየሱስ ስለኔ የሆንከው ቃላት ከመደርደር በላይ ነው

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 8 месяцев назад

    ግሩም ውይይት ነው በጠም ተባረኩ ቅዱሳን እህቶቼ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ተ3ጨ

    የተወደዳችሁ እህቶች ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Год назад +2

    Ye tsegawu balebet yibarekachu ❤❤❤❤

  • @SZZZ-l8u
    @SZZZ-l8u Год назад

    Tebareki fikrtye huletachum betam mwedachu makebrachu tebareku

  • @mala4122
    @mala4122 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካ ❤❤❤🤲🌼📖📖📖📖📖📖😍😍😍📚📚📚📚🌹🌹🌹🌻🌼🙏🙏🙏🙏🥰🥰😘😘🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰📖📖📖📖📖

  • @biniyamgirma6488
    @biniyamgirma6488 Год назад

    yemewedachu hulam ebarekebachualew get eyesus yebarkachu 🥰

  • @abushalemu
    @abushalemu Год назад

    ዘመናችሁ ይባረህ❤❤❤❤

  • @solselemon830
    @solselemon830 Год назад

    ተባረኩ...ዘሙና ፍቅር
    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!

  • @tirsitalemayehu1854
    @tirsitalemayehu1854 Год назад

    Zediyee Tebarekii geta meskire new betam bemenekat ena be emba new yesemahachu tebareku yebzalachu❤❤❤❤❤

  • @FelegehiwotBerhanu
    @FelegehiwotBerhanu Год назад

    ❤❤❤ ዜዶ እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረኪ

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 8 месяцев назад

    bless you abundantly My beloved sister.

  • @tesfayekifle-qx3iv
    @tesfayekifle-qx3iv Год назад

    ስለ እናንተ ቃላት የለኝም በዚህ ልክ ከኢየሱስ ጋር ቅርበት እንዴት መታደል ነው ኢየሱስ ወንድሞቼ ብሎ ሲጠራን ይህ ምን አይነት መወደድ ነው ምን አይነት መፈቀር ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Год назад +2

    Ke EG/R gar engam ke gonachu nene bertuln❤❤❤❤

  • @ተራቀችተከተል
    @ተራቀችተከተል Год назад +1

    እግዚአብሔር ዛማናችሁ ይባርካችሁ የኔ ወዶች ❤❤❤

  • @Rhythmvoice2024
    @Rhythmvoice2024 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን❤

  • @henoknegashi4136
    @henoknegashi4136 Год назад +1

    አሰሰይይይ ተባረኩ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Год назад

    ተወዳጆች ❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ !

  • @ashemanall
    @ashemanall Год назад

    እስከአሁን ድረስ እየሰሜሁት ነው።❤❤❤❤

  • @MarthaTilahunMarthaTilahun
    @MarthaTilahunMarthaTilahun Год назад

    Z zemenesh yebark atenti lemelemehc

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 Год назад

    ድንቅ ናችው❤

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 Год назад

    ይብዛላችሁ።

  • @John-dn5rq
    @John-dn5rq Год назад

    God Bless You!!!

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 4 месяца назад

    God bless you 😊

  • @ermiasmelese
    @ermiasmelese Год назад

    Geta yemesgen kidusan tebareku

  • @bokishumi
    @bokishumi Год назад

    Z I love you so much

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Год назад

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @MANAHABESHA
    @MANAHABESHA Год назад

    God bless u more and more blessed sister's
    God is good all the time

  • @shallom-xd9xy
    @shallom-xd9xy Год назад

    You are our blessing my dear sisters tebareku bebezu keber tegeletu

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d Год назад

    ታድላቹ ❤❤❤❤

  • @muluasmare3574
    @muluasmare3574 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ 😍😍

  • @leulsegedchaneyalew
    @leulsegedchaneyalew Год назад +1

    ፍቅርዬ የእኔ ውድድድድ እህት ተባረኩልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ 100%

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Год назад

    እግዚአብሔር የሰጠን እጅግ በጣም የሚገርም ዝማሬ ነዉ ተባረኩ !!!! ግን አንድ የምሰጠዉ አስተያዬት አለኝ ለናንተ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ለህብረቱ አገልጋዮች ማለት ነዉ። በቅንነት እንደምታዩት ተስፋ አለኝ። ምን መሰላችሁ እንግዲህ እናንተም እንደምታዉቁት የሁሉ ነገር መጀመሪያዉም መጨረሻዉም ፍቅር ነዉ። ግን እዛ ህብረት ዉስጥ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ምዕመናኑ እርስ በርስ ለመተዋወቅ አይፈልጉም እናንተም የምታዉቁት ሰዉ ካልሆነ ወይም ሌላ ዉ ሰዉ ሰላም ካላላችሁ በስተቀር ባጠገባችን እያለፋችሁ ዝም ብላችሁ ታልፋላችሁ ወይም የምታዉቁት ሰዉ በይናችሁ ትፈልጋላችሁ። ለመሆኑ ይህ በእግዚአብሔር ለሆኑት የሚቻልና የሚያስፈልግስ ነዉን? አዳዲስ ክርስቲያኖችንስ አያሰናክልምን? እኛ በጌታ የሆንን ሰዎችስ ቢያንስ ሰላምታ ለመለዋወጥ እህትና ወንድም ሆን ሳለን የግድ በአንድ አጋጣሚ መተዋወቅ አለብን? እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ታስባላችሁ እህቶቼ?

    • @zemaritfikrtefelekeawaj
      @zemaritfikrtefelekeawaj  Год назад

      የተወደድሽ እህታችን ይቅርታ እናስተካክላለን!

    • @yaynegirma3313
      @yaynegirma3313 Год назад

      @@zemaritfikrtefelekeawaj ተባረኪ ፍቅር አንቺም በዚያ በሚያስደምሙ እግዚአብሔርም በሰጠሽ የግጥም ስንኞች በዚህ ጉዳይ ላይ መልዕክት አስተላልፊልን ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ!!!!

  • @elsietye3335
    @elsietye3335 Год назад

    ተባረኩ😍
    Part 2 please🙏

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Год назад

    Feker part 2 ጓጉቻለሁ

  • @tseganeshabeham2554
    @tseganeshabeham2554 Год назад

    እወዳቹዋለው❤❤❤❤❤

  • @AyeleKebede-r4q
    @AyeleKebede-r4q Год назад

    ተባረኪ

  • @tsiwitsionawit1294
    @tsiwitsionawit1294 Год назад

    p2😢😢

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Год назад

    Egziabher Yibarkachiwu Ehitoch.

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 Год назад +1

    ተወዳጆች እንደምን አደራችሁ
    የክርስቶስ ሰላምና ፀጋ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Год назад

    youtube lay teftachual atetfu enwedachual ❤❤❤

  • @MetiGezaw
    @MetiGezaw 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 Год назад +1

    🥰🥰

  • @amenkasahun4390
    @amenkasahun4390 Год назад +1

    😊😊😊😊

  • @hirutmekonn4420
    @hirutmekonn4420 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Год назад

    Part 2

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 Год назад +1

    Tsegaw yebzalachu

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un Год назад

    ይቅርታ ዘማሪት ዘመናይ እርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ወይስ እባካችሁን መልስ ስጡኝ

    • @dawitbezuneh9304
      @dawitbezuneh9304 Год назад +3

      ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለችም የ ማህበረ አኀው የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የእግዚአብሔር ሴት ነች ❤

  • @muluasmare3574
    @muluasmare3574 Год назад

    ❤❤

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Год назад

    ❤❤❤

  • @Zema.1
    @Zema.1 Год назад

    ❤❤❤