ክፍል 2 - ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 79

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 8 месяцев назад +2

    በጣም ድንቅ አሳዛኝና አስገራሚ ትረካ ነው። በአብዛኛው ያለቀው ወጣቱና የተማረው በተለይ አማራው መሆኑን እያደር ተገንዝቤአለሁ። Horror ፊልም ያየሁ መሰለኝ።

  • @MhretAsegahegn
    @MhretAsegahegn 7 месяцев назад

    ይገርማል ጀግና ነው

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 8 месяцев назад +5

    ደርግ ጨካኝ ሰው በላ ስርዓተ መንግስትን በሀገራችን እንዲለመድ አደረገ። ዛሬም በየማጎሪያው በታገቱ የአማራ ልጆቾ ላይ ተመሳሳይ ግፍ እየተፈፀመ ነው። እነሱም የሚደርስባቸውን በደል ለታሪክ እንደሚሰንዱት ተስፋ አደርጋለሁ።
    ፈጣሪ ግፈኞችን ያጥፋልን
    በግፍ መከራ ለሚቀበሉትም በምህረቱ ይድረስላቸው።

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 8 месяцев назад +1

    Thanks 🙏

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YohannesGebeyhu
    @YohannesGebeyhu 8 месяцев назад +3

    Ebakachehu ketechale part 3 tolo lekekute

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natnaeleshetu8671
    @natnaeleshetu8671 8 месяцев назад +2

    በርታ በጣም ደስ ይላሉ ምታቀርባቸው ታሪኮች....የኢትዮጵያ ታሪክ የነገስታት እና የፖለቲከኞቹ ታሪክ ነው አንተ ግን ታሪክን በተራ ግለሰቦች አይን ስለምታሳየን የምርም የዘመኑን መንፈስ እንድንረዳ ታግዘናለህ፤ እንደ አንድ ኳሊቲ ደግሞ የደርግ ዘመን ላይ ማተኮርህ ለኮንቴንቱ ጥራት አሪፍ ነው፡፡
    እናመሰግናለን 10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @User-zzyyxxvv
    @User-zzyyxxvv 8 месяцев назад +2

    አሁን ነው ይህን channel. ያገኘሁት:: በርታ ጥሩ ስራ ነው:: ያን ክፉ ጊዜ ላልኖሩትና ለዛሬ የመንግስቱ ሀይለማሪያም አምላኪዎች ጥሩ ትምህርት ነው::
    ትልቅ አዘቅት ውስጥ ከትቶ ለወያኔ ሻቢያና ለዛሬ ባለጊዜ ጎጠኞች መንገድ የጠረገ የሰውበላ ውርጋጦች ስብስብ ነው ደርግ

  • @HimiMesafint
    @HimiMesafint 8 месяцев назад +1

    10out of 10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 8 месяцев назад +1

    11/10 ሁሌም አንደኛ ናችሁ ። በተለይ ደግሞ ለእኔ አይነቱ የትረካ ሱሰኛ ፍትሁን መድኀኒት ናችሁ። ሁሉንም ትረካዎችን ስምቻለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ኢትዮ ትዝታ። 10/10 ተሰጥተሃል::

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад +1

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 8 месяцев назад +1

    I would rate you 10+ out of 10
    Also I appreciate the authors featured on your channel their narration is so catchy 👌 tho the story is very sad 😢

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад +1

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosseifu7088
    @yordanosseifu7088 8 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ከተራረክ ነው
    የንስጥ ተጫኔን ነበር 1 እና 2 ን ተርከው

  • @amutena5492
    @amutena5492 8 месяцев назад +1

    Betam arife nw 10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 8 месяцев назад +1

    በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ናዚ ፋሽሽቱ የደርግ አገዛዝ ብርቅ የኢትዮጵያን ልጆች ቅርጥፍ አድርጎ በልቶ የጎጥ ቡድኖችን በኢትዮጵያ ላይ ለስልጣን አብቅቶ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱ አድርጏል
    ተሾመ ባዩ የተባለው አረመኔ ገራፊ የት አባቱ ደረሰ???

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 8 месяцев назад +2

    እሚገርም ነው ለዚህ ሁሉ አሁን የደረስንበት የጀመረው ደርግ እምንለው ግን መቼ ነው የዛ አገር ህዝብ ስቃይ እሚቆመው :: አምላክ ሆይ ስማን

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 месяцев назад

    ክፍል 2 - ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ

  • @bireyo5205
    @bireyo5205 8 месяцев назад +1

    10/10
    ቡዚሁ ቀጥሉ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነበር፡

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቡልጋሪያ
    @ቡልጋሪያ 8 месяцев назад +3

    በጊዜው ላልነበሩ የደርግን ስርዓት ናፋቂዎች ጥሩ ትምህርት ነው የተካውንም መንግስት ግፍ ታስደምጠናለህ ብዬ እገምታለሁ

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 8 месяцев назад +1

    10 ከ 10❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад +1

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 8 месяцев назад +1

    በተለይ ክፍል ሁለት ቴንሽ የተጋነነ ይመስላል

  • @OmerOmer-yn9rb
    @OmerOmer-yn9rb 8 месяцев назад +1

    10/10 perfect 👌

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 8 месяцев назад +1

    15/10 የሚቀጥለውን ለመስማት ቸኩያለሁ

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jegnaw1973
    @jegnaw1973 8 месяцев назад +1

    You’re such a good narrator.

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElizaAmbaye-tq7vy
    @ElizaAmbaye-tq7vy 8 месяцев назад +1

    በአተራረክህ የበለጠ አጣፈጥከው። 10/10 ይገባዋል።

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @israeltamiru3148
    @israeltamiru3148 8 месяцев назад +1

    Jegena sew

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bekikebede7099
    @bekikebede7099 8 месяцев назад

    10/10.

  • @eyoelberhanu6604
    @eyoelberhanu6604 8 месяцев назад +1

    wow betam dese yelale beretu

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 8 месяцев назад +1

    10/10❤

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemanetesfay5417
    @yemanetesfay5417 8 месяцев назад +1

    Wawww 100%❤❤👌🇪🇷🫶

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Addis1625
    @Addis1625 8 месяцев назад +2

    10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @israeltamiru3148
    @israeltamiru3148 8 месяцев назад +1

    10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 7 месяцев назад

    በማእከላዊ ምርመራ ይሰሩ የነበሩ መርማሪዎች በህይወት ይኖራሉ ስለዚህ ወጥታችሁ እውነቱን ብትነግሩን ገራፊዎችም በህይወት ካሉ ብታጋልጡ

  • @zerihunteferra2626
    @zerihunteferra2626 8 месяцев назад +1

    ተሾመ ባዩ ግን በህይወት አለ ወይ

  • @gelau777
    @gelau777 8 месяцев назад +4

    @ለኢትዮ ትዝታ, የዘነጋነው ዋነኛ አስተያየት አለ! የተራኪው ድምፅ፣ አቀራረብ፣ አተራረክ እጅግ የተዋጣለትና ለፕሮግራሙ ማማርና መሳጭነት ትልቅ ሚና እያበረከተ ነው! ብዙ እንድትሰራ እድሜና ጤና ይስጥህ እንላለን ከጓደኞቼ ጋ!! ላንተም ከ 10/10 ሰጥተናል!

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад +2

      ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 8 месяцев назад +1

    ልብ ወለድ ይመስላል። ሁለት የማይመስል ነገሮችም ኣሉበት። እስር ቤት ውስጥ፡ ልዩ ምክንያት ከሌለ እጅ በካቴና ኣይታሰርም። ሌላውም፡ እጁ የኋሊት የታሰረ፡ በድብደባ የደከመ የተባለው ሰው ኣንድን ወታደር ኣጥቅቶ ሊያሸንፍ ይችላል ብሎ ማመን ይከብዳል።

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 8 месяцев назад +1

      አወይ ያላየ ሰው 😢😢ይላል የአገሬ ሰው😢 በሞት ጥላ ስር እየተጓዝክ ነፍስ ናትና መጨረሻህን ስታውቅ የሞት ሞትህን ከገዳይህ ጋ ትጋፈጣለህ😢 በዚህ ወጣት ከተፈፀመው ግፍና ስቃይ የበለጠ የተሰቃዩ ነበሩ😢 ከሸገር ሄደው ጎንደር ሲዋጉ የተማረኩ የኢህአፓ አባላት ቤተ መንግስት መጥተው፣ ጥፍራቸው በጉጠት እየተነቀለ፣ ለመስማት የሚዘገንን ስቃይ ለሁለት ወር ከተፈፀመባቸው በኋላ በምሽት ለግድያ ወደ ታጠቅ ሃያ ወጣቶች ሲወሰዱ በካቴና ታስረው ነበር😢 ከኦራል መኪና ላይ እየዘለሉ አምስቱ ሲወርዱ ሁለቱ ሲገደሉ፣ ሶስቱ አመለጡ። አንዱ በህይወት አሜሪካ ሜሪላንድ ሲኖር፣ ያመለጡት ሁለቱ በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አይታወቅም😢😢ሲያመልጡ ግን የአንዱን ወታደር ጉሮሮ አንቀው ነው! ባጭሩ ነው ይህን የነገርኩህ እንጂ ዝርዝር ታሪኩ ቢሰማ ከዚህ በቀለ መርኔ ታሪክ የሚበልጥ አስደማሚ ነው😢😢

  • @hussahmed5323
    @hussahmed5323 8 месяцев назад

    በዚህ ሰአትም እኮ እንዲህ የሚሰቃዮ ወንድሞች ይኖራሉ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 7 месяцев назад

    አሁን ያለው ስርአት ቦታ እንድይዝ የደርግ ስርአት ሰርቷል ማለት ይቻላል ደበላ ዲንሳ ተካ ቱሉ ተስፋዬ ገ/ኪዳን ተስፋዬ ዲንቃ ሌሎችም በአብዛኛው ኦሮሙማ ነበሩ ዘይገርም

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 8 месяцев назад

    አልፎ፡አልፎ፡ነው፡የተከታተልኩሕ፡ሆኖም፡እውነተኛ፡ታሬኮች፡ናቸው፡ስንት፡ጉድና፡ታሬክ፡በደርግ፡ዘመን፡አሳልፈናል፣የደርግና፡የወያኔ፡ስርአት፡በሕዝቡ፡ላይ፡ብዙ፡ግፍ፡ፈፅመዋል፡ምንም፡ቢሆን፡ይሕ፡የአብይ፡ስርአት፡ይሻላል፡ብየ፡እገምታለሁ።

  • @abrish338
    @abrish338 8 месяцев назад +1

    ትንሽ ተጋነነ ፊልም አስመሰላቹትኮ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 8 месяцев назад +1

      ምንም አልተጋነነም ሁሉም እውነት ነበር የደርጎች ጭካኔ ቀላል አልነበረም😭😭😭😭

    • @abrish338
      @abrish338 8 месяцев назад

      ​@@LoveAndPeace2424ደርግማ በጣም ጨካኝ ነው የሰውየው ታሪክ ነው የተጋነነብኝ መሳሪያ አጠቃቀም አልችልም ብሎ አንደሸዋዚንገር ተኩሶ የገደለው ነው አልዋጥ ያለኝ

    • @kedist1978
      @kedist1978 8 месяцев назад +1

      አልተጋነነም ወንድሜ በጊዜው የነበርን እንመሰክራለን

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 месяцев назад +1

    ክፍል 2 - ያለጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // የማእከላዊ ጉድ

  • @yoniafro4
    @yoniafro4 8 месяцев назад +1

    10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluderseh2283
    @muluderseh2283 8 месяцев назад +1

    10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samnb4572
    @samnb4572 8 месяцев назад

    10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 8 месяцев назад +1

    10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bertsfa2727
    @Bertsfa2727 8 месяцев назад +1

    10/10

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  8 месяцев назад +1

      Thank you so much!
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 8 месяцев назад

    10/10