Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤ በብቱ ያፅናችሁ 🎉🎉🎉🎉
በእውነት እኛ በእናተ እየተማርን ነው የስመ ተዋህዶውችን እውነተኛ ተዋህዶ ሆነናል በርቱልን ተምዬ በቤቱ ያፅናህ በርቱልኝ
በርቱልን ያሬዶ 9:26
የወንጌል አርበኞች ወንድሞች የእግዚያብሔር ፀጋ ያግዛችሁ !!!
በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ የሚል ህብረት ነው እዚ RUclips ላይ አምጥታቹ የምትፖስቱልንም ተባረኩ💖👏🏽
አሜን
❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ፈርጦች ብትሰሙ የማትሰለቹ ።
የሚገርም ትእግስት ❤❤❤
ባለማህተቦቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ
አሚን አሚን ወንድሞቴ በርቱ ጎበዞች እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክሰ በመሆኔ እኮራለው
እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ ተወዳጆች እግዚአብሔር በብቱ ያፅናችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰
ተሙ ጋዲ መዝሙረ ተባረኩ
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድምቼ ❤️❤️❤️
ወንድሞቼ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛላችሁ
❤
Stegawen yabezalachu wedemoche 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያ ማነው በር የሚጀምረው ሰውዬ እና መሠሎች ገብተው ድምፅ አሰምተው ሚጠፉ ግዜ ለማሻማት ብሬን ለመስረቅ ይመስላል የኛ ጀግኖች አትበገሩም ተሜ ኢትዮ ስመጣ በዚህ ነጎድጓድ ድምፅህ ትዘምራለህ ተባረኩ መልካም አዲስ አመት 🙏🙏🙏❤
ምን ልበል እራሴን እያገኘሁ ነኝ በናንተ ትምህርት ወንድሞቼ
እልል ክልል ልክ እልልልልልልል እልልልልልልእልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልልእልላል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልተሙዬዬዬዬዬዬዬ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል
Teme I'm proud of u my dear ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እኔ tikitok የለኝም ሰፍ ብዬ የምጠብቀው ዩቱብ ነው
♥♥♥♥
የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችሁ ወንድሞች ህብረታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ብዙ ነብሳት እየመለሳችሁ ነው በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
እናንተን ያስነሳ አምላክ ይክበር ይመስገን ዘንድሮ ጴንጤ ጉድ ፈላበት ከእውቀት ባዶ ከመሆናቸው የተነሳ ስድብና ጬኸት
ወዳጆች❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፕሮቴስታንቱ ተዴክሟል❤ በጣም ትክክል 🤣
የተዋይዶ 🫶🫶🫶🫶💞💞💞💞🫶🫶🫶🫶እንቆች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍💞💞💞💞🫶🫶🫶🫶♥️♥️♥️
God bless you 🙏 ❤️
Sis ye Amanuel ye kiristos esiregnan sibiket likekilign
#ተዋህዶ መልስ አላት:: 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Teme❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
💚💛❤️✝️✝️✝️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍
The golden generation
EGZIABHER KIBRUN hulu yiwused tebareku wendimoche hulachihum..................
Tebareku wendmoch ❤
በጋሻው ሊቃውንት እስኪ ይምጡ ሲል ነበር እስኪ እስኪ የመናፍቅ ሊቃውንተ;ሀዋርያ ምናምን ነን የምትሉ እስኪ እንያችሁ አላችሁ የላችሁም። ከዚህ ቀን ጀምሮ ፕሮዎች ያላችሁበትን ሁኔታ አስቡበት በእውነት
❤️✝️🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1
በጣም በጣም ደክመዋል ተደብቀዋል ምን አልባት በማስጠንቀቅያ መሳተፍ እንዳይችሉ ከበላይ አለቆቻቸው በአዳራሽ ተነግሮአቸው እንደሆነ ብዬ አሰብኩ ለምን እየተለወጡባቸው ስለሆነ ፍርሃት ይዞአተው መሰለኝ እንደድሮው ብዙ ተከራካሪ አይመጣም እናንተ ሳሰለቹ አስተምሩ
መቼ ነው ፕሮቴስታንት ቀጥተኛ መልስ የሚመልሱት።እንደው ይገርማል።
አባታቸው ሉተር ጠማማ ስለሆነ ነዋ
የዘሪቱ መዝሙር መዝሙር ነው ዘፈን አይደለም ::
I want to download the whole dialogue. How can I proceede?
Sorry I got the hidden sign of download.
አሴ የሚሉት ግን የተመታ ነው ድናችኋል አልዳናችሁም ይላል ገመድ አፍ
ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወደዳችኋለን እድሜና ጤና ያድልልን❤አዪ!!ፕሮዎች ትገርማላችሁ። ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ሰብስክራይብ እያደረግን እንዴ!!!በቁጥር ብዙ እኮ ነን የማይጠቅም ነገር ላይ ለምን ጊዚያችንን እናባክናለን እባካችሁ?
53 Amet bizu hone weyew gud
Berti yetewahido arbegnoch
እረ እኔም ጥያቄ አለኝ በስላሴ ጉዳይ እንዴት ማቅረብ እችላለሁ?
ቲክቶክ ለይ ወንድሞች ላይቭ ሲገቡ ግባ
እኔ ያለኝ አስተያየት ርእሱን የሚፅፉት ጋዜጠኛች ምን አለበት ጴንጤዎች ጉድ ፈላባቸው ከማለት ለመማማር ተገናኝተን እንወያይ ብትሉ!!!!!!!!
ጉድ ስለፈላባቸው እኮ ነው እውነቱን መጋፈጥ ነው
ጉድ ስለፈላ ነው እውነታቸውን ነው የፅፉት
ሰላም አንዴት ናቹ ላገኛቹ እፈልጋለው
ቲክቶክ ለይ መምጣት ይችላሉ?
ቲክ ታክ ላይ ግባና በውስጥ ማግኘት ትችላለህ
ወንድሞች ስራችሁ ጥሩ ነው። እውነትም ክትባት እየሆናችሁ ነው። ግን ግን የብሽሽቅ አታድርጉት። ርዕሳችሁ ሁሌም የብሽሽቅ ይመስላልና። እውነትን ይዛችሁ የምን መበሻሸቅ ነው???
የትኛው ርእስ
@@senayetedema5238 hulum title christianochin endiyasdesit menafikanin emiyanadid aydelem? tesasiche lihon ychilal endene gin achievement title bayhon des ylegnal. wondimochen gin egziabiher teigistun yadilachew!
ግእዝ የመጠው ከጸንጤ ነው ይላሉ ንሽ ቆይተው
እኔ የምኖረው አዋሳ ነው።ግን ያልገቡኝ ነገሮች ነበሩ።ማን ይመልስልኝ
ወንድሜ ከቻልክ ቲክቶክ ላይ ልታገኛቸው ትችላለህ ግን ከቻልክ እዚህ ላይ ጠይቅ ካዩት ይመልሱልሀል
በጣም ቢዚ ስለሆኑ ይኤንን አያዩትም ቲከታክ ላይ ግባና በውስጥ አግኛቸው
እናተ ግን ክርስትና ፊታችሁና ጀርባችሁ ሌላ የተክላሃይማኖት ገድል አርሴማ ዘራ ብሩክ ከጀርባችሁ ደብቃችሁ ባደባባይ እነዚህ መፅሐፍ ስታስወግድ ለክርስቶስ አየሱስን ብትናገሩ ያምርባችዋል
ለምን ስለ ስላሴ ያላቸውን መዝሙር አትሰሟቸውም
ከዛ ውስጥ መጠየቅ ይቻላል
አላቸው እንዴ😁
እነዚህ ሃይማኖተኞች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ መወያየት ፍላጎታቸው አይደለም፡፡ የአባቶች አስተምሮ ከመጽሀፍ ቅዱስ ይበልጣል የሚል አስተምሮ ያራምዳሉ፡፡ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ ቤተክርስቲያንና የቤተክርሲያን አባቶች ይበልጣሉ ብለው ያስተምራሉ፡፡ እኛ የጥንት አባቶችን ትምህርት ስለምንቀበል የተሻልን ነን ብለው በታሪክ እሽቅድድም ይገባሉ፡፡ ስለሆነም ከእነዚህ ከንቱዎች ጋር ስለቤተክሪስቲያን ታሪክ ክርክር መግጠም አይገባም፡፡ የቤተክርስቲያን አባቶች ትምህርት ሁሉም ተቀባይነት የለውም፡፡ ትምህርታቸው በእግዚአብሔር ቃል ይፈተሻል፡፡
ማን እንበል እርሶን
ቲክታክ ለመናፍቅ ኦፉ ሆነ
በፈጠራችሁ ወደዋናው ትምህርት አተኩሩ በስም ብቻ ጊዜ ባትጨርሱ አሰልች ነው ።
ere sent yemeyask menafek nw yalw😂😂😂😂😂
ሃይማኖተኛ ስትሆን ወሬህ የሚያጠነጥነው ስለ አባቶችና ስለታሪክ ይሆንና መጽሐፍ ቅዱስን ሁለተኛ ታደርጋለህ፡፡ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖተኞች ስለታሪክና ስለአባቶች እያወሩ ጊዜ ማጣፋት ከንቱነት ነው፡፡
ለምን ገብተህ አትወያይም ከሩቅ ሆኖ ፉከራ ምን ያደርጋል
How can I join the live I don’t have TikTok but what is their telegram group name ?
❤❤❤❤❤
❤❤❤ በብቱ ያፅናችሁ 🎉🎉🎉🎉
በእውነት እኛ በእናተ እየተማርን ነው የስመ ተዋህዶውችን እውነተኛ ተዋህዶ ሆነናል በርቱልን ተምዬ በቤቱ ያፅናህ በርቱልኝ
በርቱልን ያሬዶ 9:26
የወንጌል አርበኞች ወንድሞች የእግዚያብሔር ፀጋ ያግዛችሁ !!!
በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ የሚል ህብረት ነው እዚ RUclips ላይ አምጥታቹ የምትፖስቱልንም ተባረኩ💖👏🏽
አሜን
❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ፈርጦች ብትሰሙ የማትሰለቹ ።
የሚገርም ትእግስት ❤❤❤
ባለማህተቦቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ
አሚን አሚን ወንድሞቴ በርቱ ጎበዞች እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክሰ በመሆኔ እኮራለው
እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ ተወዳጆች እግዚአብሔር በብቱ ያፅናችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰
ተሙ ጋዲ መዝሙረ ተባረኩ
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድምቼ ❤️❤️❤️
ወንድሞቼ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛላችሁ
አሜን
❤
Stegawen yabezalachu wedemoche 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያ ማነው በር የሚጀምረው ሰውዬ እና መሠሎች ገብተው ድምፅ አሰምተው ሚጠፉ ግዜ ለማሻማት ብሬን ለመስረቅ ይመስላል የኛ ጀግኖች አትበገሩም ተሜ ኢትዮ ስመጣ በዚህ ነጎድጓድ ድምፅህ ትዘምራለህ ተባረኩ መልካም አዲስ አመት 🙏🙏🙏❤
ምን ልበል እራሴን እያገኘሁ ነኝ በናንተ ትምህርት ወንድሞቼ
እልል ክልል ልክ እልልልልልልል እልልልልልልእልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልልእልላል እልልልልልልልልልልል እልልልልልል
ተሙዬዬዬዬዬዬዬ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል