ቢኒያም ሽታዬ እዛም ቤት ግጭት ጀመረ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 158

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 Месяц назад +16

    ኢየሱስን በአደባባይ የካደው ገና ብዙ ውርደት ይጠብቀዋል:: ዛሬ የሚያቆለጳጲሱህ በመቃብራቸው እንኳን አትቀበርም ጌታ ይሻላችኃል የዘለዓለም ህይወት የሆነው

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf Месяц назад +1

      ኢየሱስ ትቶ መቼ ክብር አለ የሆነ ጊዜ እሹሩሩ ሲሉት ነበር አሁን ደግሞ 😂😂😂😂😂😂

  • @demekedessie
    @demekedessie Месяц назад +16

    ቢኒያም ጌታ ይርዳህ ከሰማይ ክብርስ ጎድለሃል መቼም ምድርም ክብር አገኛለሁ ብለህ ተዋረድክ በአደባባይ ገና ገና ጠብቅ ዘርህን ገና ታጭዳለህ......😂😂😂😂😂

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Месяц назад +3

    ቢኒ ገንዘብና እውቅናን ፈልገህ በማይረባ ነገር ጌታን ለወጥከው ዶሮ ሳይጮህ ፈጥነህ ንስሃ ገብተህ ወደ ጌታ ተመለስ

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z Месяц назад +18

    አባባ ቢንያም ባዶ ጠርሙስ ናቸው ።

    • @eyoba3760
      @eyoba3760 Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Месяц назад

    እኔ ጴንጤ ክርሰቲያን ነኝ ሀዋርያው ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ አለ ክርስትና በጣም ብንማር ብናውቅ ብንዘምር ብንሰብክ ግቡ ግን እየሱስ ክርስቶስን ብቻ መምሰል ነው ያው ልጅ አባቱን መምሰል አለበት እየሱስ ተከራካሪ አልነበረም ፍጹም ትሁት ይቅር ባይ ነበር ብዙ ጊዜ የለሚጠይቁት ለሚከራከሩት ለሚከሱት መልሱ አጭርቃል ወይም ዝምታ ነበር ከንግግሩ በላይ ህይወቱ አኗኗሩ ጮክ ብሎ ይናገር ነበር እየሱስ የፍቅር አምላክ እራሱ ፍቅር ነው እየሱስ በውስጣችን ካለ ጠላታችንን እንኳን መጥላት ያቅተናል እንኳን የወንድማችንን ሀጢያትና ድክመት እንዲህ ልንዘረግፍ ይቅርና ሀጢያትን መቃወም መጥላትም ተገቢ ነው ግን ከነሀጢያተኛው አይደለም እየሱስ ከጉኑ ለተሰቀለው ሀጢያተኛ ጉኑን በጦር ለወጋውም ጭምር ነው የሞተው ይህን ፍቅር ከምን ጋር ማወዳደር ይቻላል ?

  • @Baush-n3y
    @Baush-n3y Месяц назад +5

    ሴቷ ለምን ዝም አትልም እንዴት መደማመጥ ይኖራል ቢኒያም የሚባለው ብዙም አይታመንም

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Месяц назад +5

    ኢየሱስ የካደ በአደባባይ ጨርቅህን ጥለህ ትሄዳለህ ኢየሱስ ተቀበሉ ኢየሱስ ያድናል ከተረተረትና ከጣኦት ውጡ መፃሀፍ ቅዱሥ ተራአሥ አታድርጉ ገልጣቹሁ አንብቡ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Месяц назад

      አትዪንም???😂😂😂😂😂😂

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk Месяц назад +1

      @Zeritu-r8o ኢየሱስ ያድናል

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 Месяц назад +9

    አይ ቢንያም በሄድክበት ሁሉ ጥላቻ

  • @ዳፉርሳ2017
    @ዳፉርሳ2017 Месяц назад +4

    ቢን ቶሎ ወደ እውነት መንገድ ወደሆነው ቤት፣ በንሳሃ ተመለስ፡

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Месяц назад +6

    ቢኒ ጉዞ ወደ አየሩ ጋኔል መጥቆራ። ምስኪን እዛ ሲባረር

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Месяц назад +17

    የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው የአውሬው ቡድን ቋንቋው ተደበላለቀ ። ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @FasilAshagrie
      @FasilAshagrie Месяц назад +1

      የዲያቢሎስ ካንፓኒ የፕሮ ቼርች ሶዶማዊ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Месяц назад

      የሰዶማዊዉ የሉተር ስሪቶች😈😈😈😈

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet Месяц назад +1

    ቢኒዬ አንተ ያለህበት ምን ጊዜና መደማመጥ የለም :: ሥራህ ሁል ጊዜ መበጥበጥ ብቻ ነው ።

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael Месяц назад +4

    EYESUS KRSYOS GETA NEW EYESUS YWEDACHUHAL❤❤❤

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Месяц назад +1

    😂😂😂 አይ ቅሌታሙ ቢኒያም በሄድክበት ዉርደት ሀፍረት ለነገሩ የአእምሮ እክልም አለብህ።

  • @sintayehuteshome9213
    @sintayehuteshome9213 Месяц назад +2

    አይ አቶ ቢኒያም እድል ፋንታህ ወልደህ ከምታደርሳቸው ልጆችህ እንንዲህ ትዋረዳለህ ፣አይ ጉድ ማፈርያት እኔ ስለቤተሰቦችህ አፈርኩልህ።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад +6

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @ManeWo
    @ManeWo Месяц назад +6

    የሕጻን ቢኒያም ቀጣይ መዳረሻ ሙስሊም ወይም ባሀኡላ ይመስለኛል ። ደግሞ ፍቅረ ኢየሱስ ሳይሆን ፍቅረ ንዋይ ነው ።

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 Месяц назад

      😂😂😂😅😅😅😅

  • @AbeKuwait
    @AbeKuwait Месяц назад +16

    ጌታን ክዶ ክብር የለም ውዳጄ

    • @tiz59905
      @tiz59905 Месяц назад

      ደግሞ ምን መሰለ ጉማሬ መስሎዋል ድራፍቱን መገልበጥ ጀመረ መሰለኝ

    • @SelamAddise-ui8oy
      @SelamAddise-ui8oy Месяц назад +1

      ማነው ጌታን የካደው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እኮ ቀደምት የምታውቀው ስለክርስቶስ ስትሰብክ የቆየችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Месяц назад

      ​@@tiz59905መናፍቃን አሁን ጌታን ታዉቃላችሁ? መቸም ሉተር ,ያስተማራችሁ ስድብ ብቻ ነዉ። ይቅር ይበላቾሁ እንጂ ሌላ ምን ማለት ይቻላል።

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Месяц назад +5

    ተናግረን ነበር ከ ጴንጤ ወደ ኦርቶዶክስ ሚሄዱት በሙሉ በፀባይ እና በአካሄድ ችግር የተባረሩ, በገንዘብ የተደለሉ ናቸው እዛም ቢሄዱ ችግር ሚፈጥሩ ናቸው። 5 ሰው ነው በዚ ዘመን ውስጥ የሄዱት 5ቱም ችግር ያለባቸው ናቸው።

    • @mars-t3i
      @mars-t3i Месяц назад +1

      ጴንጤ ያደገ ሚሄድ የለም።ብንያም ካቶልክ ነበረ

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ Месяц назад

      ጤነኛ ጴንጤ ኢየሱስን ያገኘ በጌታ ቤት ያለ ወደ ደጋሚ ደብተራ መተተኛ ወደ ተረት ተረት ወደ አየሩ ጋኔል መጥቆራ ወደነባርባራአርሴማ ወደተገረዘው ና ወደመለኰሰው ሰይጣን ወደኰተታ ኰተትቤት አይሄድም ያበደ ብቻ ይሄዳል😂😂😂

  • @TadeleYilma-n3z
    @TadeleYilma-n3z Месяц назад +1

    ቢንያም አሁን ያለበት ሁኔታ ጤነኛ ስላልሆነ መተው ይሻላል

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q Месяц назад +6

    ቢኒ ከመድረሱ
    ብጥብጥ ነው ነብሱ
    አያርፍም ምላሱ።
    መንፈስ ቅዱስ የሌለበት ስፍራ ሰውን አያንጽም መጀመሪያ በቃል ተሞሉ ከዛን ወደ ወንጌል ውጡ።

  • @hamerhero
    @hamerhero Месяц назад

    ቢኒያም ገናያዋርዳችህዋል ቢኒየ በርታልን አቃጥላቸው በርታየኦርቶዶክስ ጀግናነህ በርታልን

  • @HaimySeifu
    @HaimySeifu Месяц назад +5

    ቢኒያም ከካደ አሁን ነው የካደው ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስን እና ማርያምን የካደው አሁን ነው ።ማርያም እኔን አምልኩኝ አላለችም ።እርሱ የሚላችሁን ስሙ ነው ያለችው ።ጌታ ይርዳህ ሙቀቱ ሲያልቅ እንደ ሶምሶን አይንህን እንዳያወጡህ ቶሎ ቀን ሳለ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ተመለስ።ግን ምርጫው ያንተ ነው ።

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ Месяц назад

      ትክክል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Месяц назад

      ከዛሬ ጀምሮ ትዉልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል የሚለዉ የእመቤታችን ቃል ያ ሉተር የተባለዉ የሰይጣን ፈረስ ከወንጌል ፍቆታል? ደግሞም ልጅዋ በመስቀል ተሰቅሎ ዮሐንስን አንተ ሰዉ እነሆት እናትህ አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ የሚለዉንም የወንጌል ቃል ሰዶማዊዉ ሉተር ደምስሶታል????

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Месяц назад +5

    ከና ትተራመሳላችሁ ምድረ ማሃይም ሁላ the only solution is jesus

    • @ZemichaelAdissu
      @ZemichaelAdissu Месяц назад

      መሀይም ብሎ የሚሳደብ የጌታ ልጅ ደና ነክ

  • @ShawlTesfaye
    @ShawlTesfaye Месяц назад +5

    የእብዶች መንደር

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 24 дня назад

    ሰክረዉ፡ሰለገቡ፡መደማመጥ፡አልቻሉም፡የባህል፡ክርስትና፡መጨረሻዉ፡እንደዚህ፡ነዉ፡ቢንያም፡ሺታየ፡ክርስቶስን፡የካደ፡ነዉ፡ለኛ፡አይሆንም።

  • @gech281
    @gech281 Месяц назад +1

    ቢኒ ግን አስተማሪ ከሆንክ ትግስት ይኑርህ ስሜታዊ ለምን ትሆናለህ

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael Месяц назад +1

    EBAKACHU HZBUN WEDE EYESUS FKR MELSUT EYSUS EKO NEW YESW LJ WEDAJ EYESUS EYESUS EYESUS EYESUS SYESUS SYESUS❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Месяц назад +1

    ይሄን ወመኔ ሸማግሌ ለምን እንደ አዋቂ አይታችሁ ቦታ እንደምትሰጡት አልገባኝም ።

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 Месяц назад

    አቶ ቢኒያም ሽታዬ እንደ ሰው ተሳስቷል ነገር ግን ከስህተቱ ተመልሶ ሀይማኖታዊ ተፃራሪ ከሆኑ ሰዎች ጋር የሚችለውን መልስ መስጠቱ የሚያስወቅሰው ነገር ያለ አይመስለኝም ። በተለያዩ መድረኮች ላይ ጭቅጭቅ ፣ ጭሆት ፣ ሙጉት የሚመስሉ ነገሮችን ብዙ ግዜ አያለው እሰማለሁ ምዕመናኑ ግን ከናንተ ምን እንማር ? መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ መሰረት አርጋችሁ ብትማማሩ እኛም እንማራለን ። ከዛ ውጪ በንስሃ ከስተቱ የተመለሰን ሰው ኀጢያት ወይም በደል እያነሳን ደጋግመን ቁስሉን መንካት በምንም ዓይነት ስሌት ትክክል አይደለንም ። መጀመሪያ እኛ ማን ነን ማነው እዚህ ምድር ላይ ከኀጢያት ከበደል የነፃ ? እግዚአብሔር የሁላችንም ኀጢያት በሱ ቸርነት ያየውን እንዳላየ ፣ የሰማውን እንዳልሰማ በተቀመጠልን ንስሃ ታጥበን ልንነፃ እንችላለን ወይም ከነቆሻሻችን ሆነን የገዛ ወንድም እህታችንን ይሄን አርገህ / ይሄን አርገሽ እያልን ለመፍረድ አንቸኩል ። በቤተክርስቲያን ዙሪያ ማደግ እንደዚሁም ብዙ አድባራትና ገዳማትን መጎብኘት በመንፈሳዊ አለም ውስጥ ማለፍ እኮ ከኔ በላይ የለም እኔን ብቻ ስሙኝ እያልክ መታበይ የትዕቢት ምልክት ስለሆነ ዕውቀት እንኳን ቢኖረን እራሳችንን ዝቅ በማድረግ አስፈላጊውን ወንጌል በመስበክ ሰዎች ከስህተታቸው መመለስ እንጂ አንተ ሴቶችን ስታባልግ ፣ ፈጣሪን ስትከዳ እያልን ምንም ዓይነት ጥቅም ሳንሰጥ እርስበርሳችን አየተሰዳደብን አንድም ነብስ ሳናድን በተራ ክርክር ጊዜውን መግደል የለብንም ። መድረክ መሪ ወንጌልን በመስበክ እንዲማማሩ መድረኩን መምራት አለብህ ። ካለበለዚያ ከወንጌል ትምህርት ይልቅ የግለሰቦችን ኀጢያት መስማት የለብንም ። የራሳችን ኀጢያት እራሱ አስቸግሮናል ። ሰው ስለሰው ከማውራቱ በፊት እኔ ማነኝ ብሎ እራሱን ይመርምር ።

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i Месяц назад +2

    ሃና ጌታ አየሱስ ይወደሻል

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Месяц назад +4

    ቢኒያም ባለበት እሳት አለ በሉ ወይ ተቃጠሉበት ጥግ ያላችሁም ሙቁት ይቆማል ብላችሁ እንዳታሰቡት

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 Месяц назад

      ምድነው ያበደብቻ ስብስብነውእንዴ ቻናሉ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i Месяц назад +4

    የተቋር መንፈስ እንዲህ ያስደርጋል ማለት ነው?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Месяц назад +3

    የዕብዶች የጨበራ ተስካር የዘኬ የከርስ ፖለቲካ።

  • @emnetagizaw1098
    @emnetagizaw1098 Месяц назад

    የዘመናችን ጀግና ቢኒ እድሜ ይስጥህ የእግዚአብሔር ቤት ገና ይጸዳል ❤

  • @alexs5384
    @alexs5384 Месяц назад +1

    ሰው ከተልእኮ ሲወጣ የሚያገኘው ውድቀት (ቢኒ)

  • @abelsisay1447
    @abelsisay1447 Месяц назад

    ቢኒዬ በርታ የኦርቶዳክስ ልጅ

  • @AsayewFeleke
    @AsayewFeleke Месяц назад +1

    ህጻን ቢንያም በፕሮቴስታንት ቤት ወተት ሲያጣ በዩቲዩብ ጩኸት በገል ሳይሆን በእንስራ ይፈስልኛል በዛም አተርፋለሁ ብሎ ለሠጮህ ኦርቶ የሆነ እኮ ነው ።

  • @betylemmatekle544
    @betylemmatekle544 28 дней назад

    አይቢኒያም ጌታይርዳህ

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Месяц назад

    ቢኒ ጌታን ከሸጠ በኋላ በደንብ በሥጋ ጅኒ አሳምራዋለች ወፈረ ቀላ ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሉ !!

  • @genetkebede489
    @genetkebede489 Месяц назад

    ቀኖና ዶግማ ዶማ ከምትሉ እየሱስ እየሱስ ብለችሁ ጩሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

    • @FasilAshagrie
      @FasilAshagrie Месяц назад

      ዶማ የፓስተር ስም ነዉ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i Месяц назад +1

    ሁላችሁም ከቲክቶክ ላይ ወርዳችሁ ወደ አውደምህረት ተመለሱ። ምዕመኑ እዚያ ነው ያለው።

  • @JohnYoseph-gm2sg
    @JohnYoseph-gm2sg Месяц назад +1

    ወይ ይፍቱን ይሰሩን ምድሬ 😅😅😅😅😅

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Месяц назад

    ቢኒ ካበደ ቆየ እኮ ማስተዋል ጌታ ኢየሱስ ይስጠው!!!😑🤕

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Месяц назад

      ሉተር???😂😂😂😂😂

  • @MEMHIRGETACHEWMITKU
    @MEMHIRGETACHEWMITKU Месяц назад

    ሰው በድዬ ነበር እኔም እንደዋዛ
    ቁናው ቁናያ ነው ምነው ዙሩ በዛ. :: አሉ ይባላል አንድ አስቀድመው ሰው የበደሉ ሰው :🎉

  • @enanaassefa6636
    @enanaassefa6636 Месяц назад

    ከናተ ጋር መንፈስ ቅዱስ እናተጋ እዱለ መረጃ ነው የሄ ክክር

  • @AyuTolossa-b3n
    @AyuTolossa-b3n Месяц назад +4

    በለው.....ባቢሎን

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj Месяц назад

    ቢኒ እኮ እያለ ያለው ሰለ ጠንቋዮች ስለ ሀሰተኛ አጥማቂያን ነው።

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el Месяц назад

    ሽታዬ ካለ መደማመጥ የለም የለም የመጨረሻ በጥባጭ እዉክ ነዉ ቢኒ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i Месяц назад +3

    እኔኮ ነግሬአችኋለሁ። ቢኒያም የሚባል ሰውዬ በዕውቀት ሳይሆን በሙቀት ኦርቶዶክሶችን ሊበጠብጥ ነው የሄደው። እንግዲህ ይቻሉት።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Месяц назад

    😅😅ፅና አደገኛ ሰው ነው መሰለኝ ጉሮሮው ላይ ቆመች ሴትየዋ እንደዚህ 🤯🤯🤪🤒🤕በደንብ ተግባቡልን ዳር ሆነን እየሳቅን ነው 😂😂😂

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 Месяц назад

    የማነው ባሌጌ ወንድማችን ቢኒያም እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ መጣክ የማነው መረን ባሌጊ

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Месяц назад +1

    ድሮም ኢየሱስ ክርስቶስን የካደ ክብር የለውም 😂😂😂😂😂

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o Месяц назад

      ሰዶማዊዉ ሉተር የፈጠረዉን አዉሬ ስላመለጠ ምኑ ነዉ ክህደቱ፣???😂😂😂😂

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Месяц назад +2

    😅😅 ቢን መድሃኒቱን ሳይወስድ ገብቶ ነው

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Месяц назад +4

    ይሄው ነው የኦርቶ መገለጫ አስመሳይ ሁላ

  • @AmanuelEliasAmanuelElias
    @AmanuelEliasAmanuelElias Месяц назад

    አውጣና አሳይ 😂😂😂 ስል ዝምብሎ ይከራከራሉ አይ ኦሮቶዎች😂😂😂

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 Месяц назад +1

    Ye-ebid gebeya

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ Месяц назад

    ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ!!😂😂😂የጨረባ ተስካር! የአየሩ ጋኔል የመጥቆራ መንፈስ አጋንንት ጎታች ደብተራ መሪጌታ ዲያቆን የጠመጠመ ደጋሚ መተተኛ ሟርተኛ ኮተታም መሀል ገብተህ ወደ እብደትህ ትመለሳለህ!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Месяц назад

    ሽታየ ገና ብዙ ያሰማናል

  • @Baush-n3y
    @Baush-n3y Месяц назад

    ቤተክርስቲያን ማናት ? መቼም ጣሪያ ግድግዳው አይመልስም ሰውነው አይደል ቤተክርስቲያን ትመልሳለች ሁሌ ለምን አይመለስለትም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 24 дня назад

    የተሰወረ የማይገለጥ የለም።

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow6082 Месяц назад +1

    የጠጅ ቤት

  • @AyuTolossa-b3n
    @AyuTolossa-b3n Месяц назад

    ሲጮህ ውሎ አባታችን መጡ ፍቱን ይላል እንዴ

  • @abrahamofficials3563
    @abrahamofficials3563 Месяц назад

    ቢኒያም ገንዘብ ካገኞ የትም ይሄዳል

  • @terefedejene-tl8uf
    @terefedejene-tl8uf Месяц назад

    መደማመጥ አልቻሉም አውጣና አሳየኝ እይ ቤኔ

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t Месяц назад

    😮😊😅😂😂😂😂😂😂😂ጉድ በል ጎንደር

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u Месяц назад

    Deramachehu ayalkem yenate binyam ewentegna new

  • @TimarKifle
    @TimarKifle Месяц назад

    እቺ ለምን ዝም አትልም

  • @sintayehuteshome9213
    @sintayehuteshome9213 Месяц назад

    ውይይቱ የጨበሬዎች ስብስብ ሆነ ሁሌ ውሼት ውሼት ።

  • @Elsaleulseged
    @Elsaleulseged Месяц назад

    አቶ ብኒያም ጣጦስን ፍለጋ ነው ነው ተነፋፍተሀል ሴጣን ልያፈነዳህ ነው ስልቅ አያምርም አሉ።

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog Месяц назад +1

    ይሄነዉ ኦርቶዶክስ 😂 ከኮቴዉ ይታወቃል

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt Месяц назад +1

    ይሄ ቢንያም የሚባል ሰው አውቆ በመጮህ ለመረበሽ እኔብቻ ላውራ ነው አያዳምጥም ።

  • @Meskeremmimi-xu8pr
    @Meskeremmimi-xu8pr Месяц назад

    😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂።ሰትዐ ።ተረት

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад +1

    የኦርቶዶክስ መገለጫ ይሔ ነው ።

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i Месяц назад +2

    ቆይ ግን:- መሪ የላችሁም እንዴ? የሚቆጣ የላችሁም እንዴ

  • @Habeshadynasty36
    @Habeshadynasty36 Месяц назад

    Ayte Biniyam tekemegna yetemeta sew new

  • @kasilas498
    @kasilas498 Месяц назад

    ፅና ሚባል ባለጌ ፔንጤም ሊሆን ይችላል ሆን ብሎ....

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i Месяц назад

    ቆይ ግን:- የቲክቶክ ፍራንክ ከአውደ ምህረት ይሻላችኋል እንዴ? ኼረ ውረዱ።

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 Месяц назад

    ምነው ባቢሎን ሆነ ቋንቋቹ

  • @AgaluDemelash
    @AgaluDemelash Месяц назад

    ምንድነው ነገሩ😢😢😢😢😢

  • @TimarKifle
    @TimarKifle Месяц назад

    ምድነው ቢንዬ ምትሉት ኮተት

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 18 дней назад

    ለምን ወደ ናንተ እንደተመለሰ እወቁ እንጂ እናንተ ስለሚመስል ነው።

  • @biruktawitzelekeweldesemai7660
    @biruktawitzelekeweldesemai7660 Месяц назад

    ኧረ ከኦርቶዶክስ ራስን ላይ ውረዱ!!!

  • @simalewsinta
    @simalewsinta Месяц назад

    Biniam behedebet rebash Ortodox kehone 1 amet almolaw gn mebetbet😢

  • @dilnessadebasu1485
    @dilnessadebasu1485 Месяц назад

    ገለባ ነው የተጠራቀመ ሲያስጠሉ

  • @girma-i8q
    @girma-i8q Месяц назад

    😮😮😮

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 Месяц назад

    ይሄ ሰውዪ እኮ ሰላም የለውም ። ኦሮቶዶክስ ክርስትያኖች የሁዳን ለዩ።

  • @Habeshadynasty36
    @Habeshadynasty36 Месяц назад

    Fikire Neway

  • @MartaSamuel-hf8wv
    @MartaSamuel-hf8wv Месяц назад

    አቤት ጉድ

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u Месяц назад

    Pente tekatelachehu adel bini ortodox seletemlese

  • @Habtamudenekew-u8r
    @Habtamudenekew-u8r Месяц назад

    አዉር ለውር ተያይዞ ገደል

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n Месяц назад

    bini sile eysusi madan amno mikebl yegna wengel amagnoch bicha nachew aun yalhbt bete emnet taoti amlakiwoch nachew kezh bitwta melkam new eysusi yadinal

  • @mesfinkassa651
    @mesfinkassa651 Месяц назад

    ቢኒ እዛ ቤት ገና ፓትርያርክ ሆኖ ያምሳቸዋል

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Месяц назад

    Ende mindinew negeru.....?

  • @tesfaye-w8u
    @tesfaye-w8u Месяц назад

    ሁላቾሁም ፈዳላ ናቾሁ ም መደማመጥ የለም

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien Месяц назад

    ቢንያም በርሜል የሞላ እብድ

  • @AbebawZenebe-k3y
    @AbebawZenebe-k3y Месяц назад

    Geta megen betam tasaznalachu

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d Месяц назад

    Menfeskidusen yanikuasheshe yesedebe yelewem bereka :: biniyam sewen bitesadeb yikirta nebereh menfeskidusen sisadeb siyanikuashesh. Sew yezerawen mached hig new

  • @hayileWaga
    @hayileWaga Месяц назад

    ፍቅረ ነዋይን አስገቡት

  • @TimarKifle
    @TimarKifle Месяц назад

    ለሆዱ ያደረ እንደሆነ negrealew