መስፍን አበበ ዉሰጅዉ ፍቅርሽን Wusejiw Fikrishin music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 60

  • @MangudayDesta-cf8ms
    @MangudayDesta-cf8ms Год назад +4

    መስፍን አበበ ነብሱን ይማረውና ምርጥ ድምፃዊ ነው! እኔ አንድ ከልቤ የምወደው ጓደኛዬን በርሱ ሙዚቂ አስታውሰዋለሁ::እሱን ስለምወደው ስሰማው እሱን ያገኘሁት ይመስለኛል::አህመድ ሀሰን ይባላል::

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 2 года назад +22

    I remember የታላቅ ታላቅ ወንድሜ የኢትዬጵያ Air force አባራሪ ነበረ ታዋቂ ሚግ 21 ደብረ ዘይት ሁልግዜ ይሰማህ ነበር Rip ሁለታችሁም ወደ አምላክ ሄዳችሆል

    • @iludegago7469
      @iludegago7469 Год назад +1

      አይዞ bro. የ ሰው ልጅ እንደ አበባ ነው። ትዝታው ብቻ ለትውልድ ይኖራል። ሁሉም ነገር ጊዘያዊ ነው።

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 5 месяцев назад

      God bless both , thank you for sharing !

  • @sadaethopia6345
    @sadaethopia6345 2 года назад +18

    ወይኔ ሲመቸኝ ኡፋፋፋፋ በጣም ያማል አይሂወት

  • @tadessegebregiorgis891
    @tadessegebregiorgis891 9 месяцев назад +1

    ስሰማው ሆዴ ይረበሻል፣ትዝታ ይቀሰቅስብኛል፣ሁሌ ባዳምጥ አይሰለቸኝም፣ እንደ እናንተ ዓይነት ምርጥ ኢትዮያዊያን የነበሩበት ዘመን ፣ ያ እንቁ ዘመን ፣እንቁ ዘፋኝ ፡፡ነፍስህን በገነት ያኑረው ፡፡

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 5 месяцев назад +2

    ይህ ሙዚቃ ታናሽ እህቴ በ1981 ከት/ቤት ስትመለስ ሁሌ ትዘፍነው ነበር። ሁላችሁ ወደ ሚወዳችሁ እግዚአብሔር ቦታ ይዳችኋልና ነፍሣችሁ በአፀደ ገነት ትረፍ❤❤❤❤

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 2 года назад +4

    ምን ያረጋል ሞት ነጠቀን በጣም ነው የምወደው የነበረ በትዝታ መቅረት ብቻ

  • @جيزان.محمدالطاهش
    @جيزان.محمدالطاهش Год назад +3

    የኔ አሳዛኝ እንኳን ሞተክ ቆመሕ ያንተ ዘፈን ልብ ውስጥ ቀሪ ነው ነብስ ይማር በጣም ነው ያዘንኩት

  • @Yonas-s7t
    @Yonas-s7t Год назад +3

    ቤትን ቤተሠቤን ልጅነቴ ሁሉ ነገሬን ያሥታውሠኛ በጣም ይቦረቡራል❤❤❤❤

  • @MeseretAsefa-zk6ol
    @MeseretAsefa-zk6ol 7 месяцев назад +4

    የሁለት ሙያ ባለቤት መምህር እናድምጻዊነበር ነብሱ በሰላም ትረፍ😂

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 23 дня назад

    በነዚህ ግዜ እንዴት ፍቅር ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים Год назад +2

    ማይጠገበው ሙዚቃህ ለዘለአለም አይረሳም

  • @abubeker9101
    @abubeker9101 2 года назад +12

    አይ የሙዚቃጣፅም ከነብስና ስጋ የሚለያይ ያጥሩግዜ በዚየዘመን እላቂ መቡካት

    • @ኑሪልኝማሚየ
      @ኑሪልኝማሚየ 2 года назад +1

      በጣም ያሁኖቹ የራቁ የመሳሳም የዱቄት የእብዶች መስፍን አበበ ደሴ ያበቀለችዉ ጀግና

    • @zenebenigatu9880
      @zenebenigatu9880 Год назад

      really amazing,may you rest in heaven!!!

  • @kasahunenaga5739
    @kasahunenaga5739 8 месяцев назад +4

    አይ ያመልካም ዘመን እንደ ዘበት አለፈ

  • @Freedomizes
    @Freedomizes Год назад +4

    The best music.I wish I can sing it to English or all the language.

  • @tuba6802
    @tuba6802 2 года назад +2

    እኔ ይሀንን ሙዚቃ የማስታውሰው 2005 ላይ ወደ አረብ ሀገር ልመጣ ብየ የሆነ ሰውየ ወደድኩሽ ሞቱኩ አበድኩ እያለ ይሄንን ያሰማኝ ነበር እኔኮ በዛን ስአት ስለፍ

  • @tttt-lh6fw
    @tttt-lh6fw 2 года назад +6

    መስፍኔ ዛሬም አለህ

  • @NaimahidirisNuruu
    @NaimahidirisNuruu 11 месяцев назад +1

    የልቤን ነዉ ያልከዉ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @fasoyeetatefasoyeetate3902
    @fasoyeetatefasoyeetate3902 Год назад +3

    ነፉስ ይማር😢😢😢

  • @danielnigus8476
    @danielnigus8476 2 года назад +8

    Lovely song

  • @mastallbisset9682
    @mastallbisset9682 2 года назад +7

    ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭

  • @sisaytashotashome5250
    @sisaytashotashome5250 2 года назад +6

    Masfin nabis yimary

  • @danealhagos413
    @danealhagos413 Год назад +2

    Legend RIP I have no word expressions

  • @Fikadukifele5
    @Fikadukifele5 7 месяцев назад +1

    በዘመኔ በህይወቴ አላየሁም እንዳቺ እኔ !! 🤐🤐🤐😤😤👏👏👌👌👍👍

  • @jemalseid1710
    @jemalseid1710 2 года назад +6

    Good job

  • @user-qv8tn2hg4u
    @user-qv8tn2hg4u Месяц назад

    Mezfne,sewdk,😢Zarem alek,❤

  • @TigistBanita
    @TigistBanita 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የማልሰለቸው

  • @Zነኝየወግድዋማኛ
    @Zነኝየወግድዋማኛ 4 месяца назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 Год назад +3

    ሀቡዬ ውሰጅው ፊቅርሽን ማማ ራስሽ ቀርበሽኝ ምንም ሰልበድልሽ በቆሸሸ ስራሽ ካሉዴን ብቻኛ አራግሽብኝ😢

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Год назад +1

    አይ ትዝታ😭😭😭😭😭

  • @mikiashailu8119
    @mikiashailu8119 7 месяцев назад +2

    ዉሰጂው ፍቅርሽን ....... Uffffffffffff

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 8 месяцев назад +2

    Yh zemen temelso bimeta des ylehnal aretrawi negn

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 2 года назад +8

    ብሰማውብሰማውየማልጠግበውሙዚቃኡኡኡኡኡ

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים Год назад +1

    እንቁ ሙዚቀኛ

  • @mulerlove3900
    @mulerlove3900 Год назад +1

    እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamdemis4323
    @selamdemis4323 2 года назад +6

    😭😭😭😭😭

  • @lindarose1991
    @lindarose1991 3 года назад +7

    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @opprid7770
    @opprid7770 2 года назад +6

    😥😥♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 4 месяца назад +1

    ምንም ቃላት የለኝም ሁሉ ሆነ ሠው አላፊ ነው ።

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 Год назад +1

    ወይይይ!!❤❤

  • @BirukGurba-f6b
    @BirukGurba-f6b 6 месяцев назад +1

    nebshn yemarew😢

  • @alemgetachew684
    @alemgetachew684 2 года назад +5

    wowwww

  • @lindarose1991
    @lindarose1991 3 года назад +7

    💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @jemalymer4216
    @jemalymer4216 2 года назад +3

    Yamral wudid

  • @enchalewalemayehu
    @enchalewalemayehu 7 месяцев назад +1

    አይይይይይይ......

  • @MarmarMarMar2
    @MarmarMarMar2 Год назад +1

    የመውደድህ መጠን አልፏል እና ልኩ እስቲ ጥላቻህን ላካው በምትኩ

  • @MignotTesfaye-do4wd
    @MignotTesfaye-do4wd 3 месяца назад +1

  • @ZionYafet
    @ZionYafet 10 месяцев назад +1

    Ayresam

  • @MerymMerym-cd7zs
    @MerymMerym-cd7zs Год назад

    ዉይ 😊

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 года назад +1

    👌❤️👌

  • @AsmareZenebe
    @AsmareZenebe 4 месяца назад +1

    ትለያለህ ዘፍነኸዋል

  • @hayatsayd8019
    @hayatsayd8019 2 года назад +2

    🇪🇹🇪🇹😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭🌹

  • @meleketmereja
    @meleketmereja Год назад

    አይ😭ይቅርታ ሳይገባኝ

  • @dessealmue
    @dessealmue Год назад

    Dawulod