OMG , this music took me back to my childhood when I was 12 years old my mom was selling Tela at home and people called Kennedy" tela bet" lot's of memories in my mind now .Thanks for posting.
I was at Kotebe Teachers College. i was 17 years old and was very sensitive to listen to Amharic Music of course, this music had been suspending me in memories of my birth place's natural beauty and childhood life at Nejo Missionary school
When this album published I was 4th grade in Easter part of Ethiopia, after 30 years of now am in Advanced country , it can’t replaced the sweet memories of childhood though.. Rip my lovely singer Kennedy...
I guess I was 11th grade when this music has been released. I remember on my trip from Addis to Debre Birhan, the driver of the bus playing this song over and over again till we got our destination. Hummm..time fly with a speed of light. Good old days though. ♡♡
When I was little boy… going with elder sister to the former sidamo k/hager with the then yellow and red color anbsa bus the now walia bus….while raining …very old memory…ohhh time…tnx!!
@addislion I'm just short for words to be able to thank you enough for sharing such a beautiful and timeless song .The rhyme and beat of the song is way different than today's 'kolkole' music which is played by sad and pathetic young artist wannabe Ethiopians. Let them keep coming all those sweet songs. You are really awesome!
አኔ ደግሞ ቀ/ደሐር ነበርኩ የ4ኛ ዙር ብሔራዊ ወታደር ነበርኩ ደሞዜ 19,50ሳንቲም አይቆጨኝም ለሐገሬ ነው ያገለገልኩት ለብሔር አይደለም ።
ለሀገራችን ህይወትህን ሳትሳሳ ለመስጠት በመወሰንህ ሽኩረን በዛ ጊዜ ወታደር የነበረ አጎቴ እስካሁን ደብዛው ጠፍቶ ቀረ ተስፋ እንዳንቆርጥ ሞተ ብሎ ያረዳን የለም ....መሀመድ ሀሰን ይባላል ወሎ አውረጃ በአሁን ሰሜን ወሎ (ሀብሩ ወረዳ) ማለቴ ነው ብናገኘው ደስ ይለን ነበር አላህ ከፈቀደ በህይወት ይኖራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የዛኔ በየ አቅጣጫው ተበትናችሁ ስለቀራችሁ ለሀገር ለሞታችሁ ክብር ተነፍጓችሁ እንዴሰው ሳትቆጠሩ ቀራችሁ ይሄው ውሸት እውነት ሆኖ የንግስትናው ካባ ተሰጥቶት እያሰቃየን ይኖራል
እኔ ደግሞ ኢትዮጵያን ለእኔ ስላደረስክልኝ አከብርሃለሁ
Thank you for your service!
ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተሀቱተተተተተሀቱቸተተተተተተተተተተቱቹቹተተተተተቱተተተተተተተተተተ@@esam4069
እንደዛ የደከምላት አገር እንዲ ሆና ስታያት ምን ይሰማካል
ተማሪ እያለሁ ነው የወጣው ብዙ ትዝታ አለኝ አይ ጊዜ
ሰላሳ አምስት ዓመት ወደ ኃላ 1980 ጷግሜ ለ1981 አዲስ ዓመት የወጣ ገራሚ መቼም መቼም ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ኬኔዲ አሰፉ ተሾመ ራሄል ጥዑም ህድሜ ልክ ጆሮ ላይ የሚኖር ሙዚቃ ትምህርት የጀመርኩበትን ያን ጣፋጭ ጊዜዬን ያስታውሰኛል አንደኛ ክፍልን የካቲት 23 ትምህርት ቤቴን ዜድ ሙዚቃ ቤትን እኔ የድሮ ናፋቂ ነኝ
ትክክል ነህ ወንድሜ
ከ 1ኛ ክፍል 1980ዓ.ም. ወደ 2ኛ ክፍል 1981ዓ.ም. ፤ ሽምደዳ ምን እንደሆነ ሳናውቅ የ2ኛ ክፍል አማርኛ ምንባብን ያለ መጽሐፍ በቃል ተማሪ ፊትለፊት ወጥተን የምናነበንበው ...
I guess it is at the end of 1979
Mnew kasetu trsu tebebela 6 blaw
ይችን ስደት ያልቀመሳት የለም የሁሉንም ኮሜንት አነበብኩ ያሳዝናል እደዚያን ያለውን ዘመን ይመልስልን
አሜን ትክክል ነው ይመለሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነፍስህ ይማረው
ከ 19 70 -1985 የወጡ ሙዚቃ ወደር የሌላቸዉ ዘመን የማይሽራቸው ናቸው። በ 1990 ዎችም ኣልፎ ኣልፎ ኣሉ።
ሞት ለማንም የማቀር ነው ግን ስላልወለደ ትንሽ ቅር ይለኛል ነብስሕን ይማረው 🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤️❤️💔💔
በዚያን ወቅት ስለእውነት የተኖረ፣ ስለእውነት የተዘፈነ.... ሁሌም እንወዳችኋለን።
Betam
ትክክል ነው ወገን❤❤❤❤❤❤❤
ኬንዬ መቼም ከልባችን ፈፅመህ ኣትረሳም ሁሌም እንወድካለን!!! ነፍስህን በገነት ያኑርልን!!!
Kenedye Nefishin Begenet Yanurlin 🙏🙏🙏❤❤❤
Amen!!!❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
የዛን ዘመን ወጣት ኬኔዲን መቸም አይረሳውም
እኛ ለወጣት ሩብ ጉዳይ ነበርን❤
ያራዳልጆች ሁሉ ኬኔዲን ይወዱታል
በጣም ይመቸናል ነብሴ
አይ ስደት ክፉ ! እንደቀልድ ከሃገር ከወጣው 27 አመት ሆነኝ። የትውልድና ፣ የእድገቴ ከተማ ደብረዘይት በዚህ ዘፈን ትዝ ይለኛል። ጊዜው ባልሳሳት ወደ 1981 አካባቢ ነው ።
ኢትዬጽያ ሀገሬ በጣምይገርማልእደትነውግንከአገርእርቆመኖርአይከብድምወይ27አመትበስደትአይድኒያ
አይዞን እኔም እንደዛው ነው።ህይወቴን በኬኔድ ሙዚቃ አባብለዋለሁ ነፍሱን ይማረው ሲሞትም ሻሸመኒ ነበርኩ ግን ኦ።ከባድ ነበር ብቻ ኬኔድ የብቻዬ አንዳዴ በአካል ተዋውቀን የህይወት ታሪኬን የነገርኩት እና ለኔ የዘፈነልኝ ይመስለኛል
እናትዩ እምዩ ሀገርሽ በሰላም ነገር ተመቻችቶልሽ ትጥራሽ እህቴን ስደት አይኑ ይጥፍ
Wuey betammm yasazinal menew ager eyalesh yehen yakel geza bsdet ayekbdem 27 amte ???
#aydelm 27 amet be 3 amet litefa nw sidet ayinu ytifa ...ehite eg/r be selam le enat hagersh yabkash
በኬኔዲ መንገሻ እያንዳንዱ ዘፈን የራሴ የሆኑ በርካታ ምርጥ ትዝታዎች አሉኝ። ኬኔዲ ሳይኖር ያለፈ ምርጥ አርቲስት ነበረ።
😭😭😭😭😭😭😭😭
ምን ግዜም ስሰማው እንባ ይቀድመኛል❤❤❤
OMG , this music took me back to my childhood when I was 12 years old my mom was selling Tela at home and people called Kennedy" tela bet" lot's of memories in my mind now .Thanks for posting.
Abay Milner lol yetela bet lij
Me to
Kudos to Abay for being proud of his hard working mom. Buchu yihene yeleba bet yihonal yadekew, I pity you!
BUCHU MUSHU : have commen sense and integrity.
Same here took me back to our tella bete.....
I was at Kotebe Teachers College. i was 17 years old and was very sensitive to listen to Amharic Music of course, this music had been suspending me in memories of my birth place's natural beauty and childhood life at Nejo Missionary school
ኬኔዲን .ስሰማው .የማላቀው . ጊዜ . ይናፍቀኛል
ጥሩ ነቱ የምታውቀው አለመናፈቅህ ነው 😂😂😂😂😂
ዘመን የማይሽራቸው የተጠበቁ ቅርሶች ሁነው ለዘላለም ይኖራሉ የአሁኑ አርትስት ሊገባው የሚችል ይህን መረዳት አለበት መጥፎነው የአሁኑ እያልኩ አይደለም ››
እድሜ ተንቀሳቃሽ ቤተመጽሐፍ ነው ያለስፈዉን ያስታዉሳሃል።
ኬኒ ማን ያራድዬ ልጅ ነብስህን በገነት ።
OMG took me the old memorys Ethiopia Hossana 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ይሄን ዘፈን የማስታውሰው አሰላ ጽጌረዳ ሻይ ቤት ነው፡ የሃይ ስኩል ተማረወች ነበርን፡ ከ2 አመት በኁላ ለምንውስደው ማትሪክ እየተመካከርን ነበረ፡ አሁን ሁላችንም ከሃገር ውጪ በአለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ እንሰራለን. ያኔ ህልማችን አዲስ አበባ መግባት ነበር: ያሁሉ አልፎ አሁን ሃገሬ በጣም ናፍቃኛለች
ደስ ይላል
ya man me too
i born in assella and went to high school.
አሰይ እንዴት ደስ ይላል እስኪ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ።የኮፈሌ ልጆች ካገኛችሁ ንገሩኝ ። በጣም በህይወቴ ሁለት ሰው ማግኘት እፈልጋለሁ አንደኛ ፋርማሲ ውስጥ የሚሰራ ፍቅሬ ደበላ ሁለተኛ ሙክታር ከድር የሚባሉ ሰዎችን ማግኘት እባካችሁ ተባበሩኝ
Kkkkkkkkk
Wye mabed
It takes me back to Mesalemia, Quasmeda, and medhanialem high school ...unforgettable memory
Old is gold!!! I miss those wonderful, lovely and peaceful days!!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!
When this album published I was 4th grade in Easter part of Ethiopia, after 30 years of now am in Advanced country , it can’t replaced the sweet memories of childhood though..
Rip my lovely singer Kennedy...
ነፍስህንበገነት።ያኑረው
ክኒዲ።መንገሻ
I guess I was 11th grade when this music has been released. I remember on my trip from Addis to Debre Birhan, the driver of the bus playing this song over and over again till we got our destination. Hummm..time fly with a speed of light. Good old days though. ♡♡
yes sir ur right brother time fly so fast thank u .
On which year was the music released ?
መቼም ኬኔዲ በወጣትነህ ዘመንህ ሳንጠግብህ ተለየኸን
ሞት ክፉ ነፍስህ ይማረው
Its such a shame that we don't see this kind of collaboration these days.... I would definitely say the golden age of Ethiopian music.... God Bless.
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ኬኔዲ በጣም የምወድህ አቀንቃኝ እድሜዬ 9& 10 አካባቢ ሆኜ በጣም እሰማው ነበር ግን ሞተን ሰምቻለው በዛን ግዜም
አባቴ አስተማሪ ነው ። መምህራን ተሰባስበው ... ይናፍቀኛል
በዚህ ሙዚቃ መቸም የትም ሆኘ ማልረሳዉ ትዝታ አለኝ !!!!
cant resist holding back tears remembering those good old days
ሳይጠግብ የሄድ ደምፅ ኬነዲ በናተ ግዜ ሙዚቃ ቀር. አይ ሞት እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው.
Ayiiiii.gizee.moti.ayiqrii.smii.ayiqabaro
Wow. It makes me remind my high school sweet heart Ethiopian boy friend . We were teenagers .
የልጅነት ግዜየ በአሰመራ በየቤቱ በየሙዚቃ ቤቱ አሁን ደግሞ በአሜሪካ 2025 ጭልጥ ብየ ወደ አሰመራ ሰፈሬ ሄድኩኝ እንዲሁ ሰፈር ለሰፈር ሰዞሮ ያለሞንሞ አሳብ ያ ግዜ ቢመለሰልኝ እያልኩ ጭልጥ በሃሳብ ? ለኔ ሁሌሞ አንደኛ ኬኔዲ እና የሺመቤት በትንሸ ነገር ደሰታ ነበር ያን ግዜ long live king አልሞቶሞ እየሰማነው ነዋ thanks
ከአስር ዓመት በታች ከነበርኩበት ዕድሜዬጀምሮ የምወደዉ ሙዝቃ ነዉ ኬኔዲ ነፍስህን ይማረዉ፤ አሰፉ ረጅም ዕድሜና ጤና
ትክክል
Asefu be hiwot yelechim ko
@@abdullahibalango7247 አረ አለች በህይወት
በ2030 ዓ.ም የምታዳምጡ አለም ምን መስላ ይሆን?
He is the best of his generation. Lib yiserkal.
Oh God, you took me back to my childhood memories. this song is the best ever. Thanks for sharing.
ሁሌም በህዝብ ልብ ትኖራለህ እውነት ቃላት የለኝም እዴት እደምወድህ
.
ረሀመት በጣም እንጅ እነሱ ሆድ አስብሰውን አልፈዋል እኛ የነሱን የለፈሙዚቃ እየሰማን በእንባ እንራጫለን በውነት ስሜቴን ነው የኮረኮሩት አንችም አይዞሽ የኔ እህት
First time i hard this song was in Piazza, outside Anbsa shoe..I was with my mum, she just brought me a new shoe! RIP Kennedy
Time is illusion ❤ ውድ ኬኔዲ እንወድሃለን ❤
When I was little boy… going with elder sister to the former sidamo k/hager with the then yellow and red color anbsa bus the now walia bus….while raining …very old memory…ohhh time…tnx!!
Thanks for sharing old good memories takes me back to my home town!! Kennedy may your soul rest in peace!!!!
Legends for ever, even if they are not here in physical form, there music lived forever ......!!!
Priceless. Thanks for the memories.
ምርጥ ዘፋኞች!
ይህ ዘፈን ❤❤ትውሰታ አለበኝ ህፃን8አመት መርካቶ ፌሰታል አዞር ነበር ደጉ ዘመን
እኔም ትዝ የሚለኝ መርካቶ ነዉ ይገርማል በዝናብና በጥቁር ጭቃ ሰሯሯጥ
I really, remember my childhood era.those good days were fresh in my memories when I listen to this Kennedy music's.
ነፍስ ይማር ኬኔዲ መንገሻ እግዝአብር በገነት ያኑር አይሞት
በልጅነቴ ትምህርት በራድዮ ትዝ አለኝ የክፍል ተማሪዎች ጭምር እንባ አነቀኝ
በጣም የምወደው ሙዚቃ ይህ ስሰማ ወደሆላ ይመልሰኛል
Weni kindi men new mot baleneber
I would always like to listen to your mouth watering songs! Light up@heaven
ኬኔዲ መንገሻ ምርጥ ድምፃዊ ዘላለማዊ ክብር ላንተ ይሁን
Sigaa lebaashooch nani min kibir alen.
this song remind me my family back to 14 years ago.
really loveable music!
Million Hailu Ho
من السودان سلام عاشت اثيوبيا الفن والجمال 👍👍👍👍👍
ኬኔድ ነብስህን ይማር ለኢትዮጵያ ሙዝቃ ከፍ ያለ አሰተዋፅኦ የበኩልህን አድርገሀል ብትኖር ደግሞ ከዝህ የበለጠ ነበር
አምቦ አባ አምዴ ሠፈር ነው የሰማሁት
ሁሌም ነው ምስማክ አትስለቸኝም ሁሉም ዘፈንክ የኔን ህይወት ይወክላል ነፈስክን በገነት ያኑር እግዚአብሔር
በጣም ተወዳጅ ሙዚቀኛ ነበር። ግን ምን ዋጋ አለው! የእኛ አርቲስቶች [ ዘፋኞች፣ ገጣሚዎች፣ ዜማና ግጥም አዘጋጆች] ( ገሚሶቹ) እራሳቸውን አይጠብቁም። በህይወት ያሉትንም የምናውቀው ነገር ነው። ጫት፣ ሲጋራ፣ አልኮል፣ ዝሙት በጣም የተጠናወታቸው በብዛት አሉ። ያው ሰው ሲሞት ብቻ ነው ከንፈራችንን የምንመጠው።
ኬኔዲዬ 😢 ሞተር ሳይክል እየያዘ አራት ኪሎ ከሚኒሊክ ት/ቤ ፊት ለፊት ያለው ዳሽን ምግብ ቤት አካባቢ ይመጣ ነበር ሲሉ ወንድሞቼ እሰማለሁ.. አባቴ እዛ ፎቅ ስር ፀጉር ቤት ነበረው. የዛን ጊዜ አንደኛ ደረጃ ሚኒሊክ የ5ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ.. ሒወት ግን ፍጥነቷ.. ❤😢
ኮተቤ አንደኛ አመተ የዲፕሎሎማ ትምህርት ጨርሼ
I went back my child hood! Old is good ever! Konjoo, karia, ebqulal, zefen dero kere
የኔ ምርጦች ሁሌም በልባችን ስትታወሱ ትኖራላቹህ
Kennedy mert ye'arada lij! Addis arif eyalech; sewum simple neber.👌🌻
I really love this music it reminds me the good old golden days
ዘፈን በናተ አበቃ ነብስ ይማር ከንዴ
Enem bzangize teary neberku bizu tizta asalifealehu
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እዉነተኛ ትዝታ ነዉ ወይኔ
😢😢😢😢😢 አይ ሞት ባልነበር ኬኔዲየ የኔ አንደኛ
ኢትዮጵያዊ ባሀሉ ዘፍኑ እንድያው በጠቅላላው ሁሉም። ነገር እንደ አማረኛችን። የሚሆን። የለም በሁሉም ቆንቆ አደምጡ ተመልከቱ። በቃ ሁለመናችን ያምርብናል አማራ አማረኛ በአማራነቴ በጣም እደሰታልለሁ እኮራም አለሁ አማረኛ ለሚናገር ለሚጽሕፍ ሁሉ ሰላም ጤና ፍቅር እድገት እመኝ አለሁ ባይ መልካም ቀን ይሁንልን
My God I still remember this music.remind me manythings..good job Addislione and thanks
What music flash. Back childhood. Make me cry OMG
Alex mengesha me too. 😓😟
የዛሬ ሙዚቃማ ብረትዲስት ማንኳኳት ይመስለኛል
😂
😂
when i lisen oldis song am so happy ♡♡
ምርጥ ዘፋኞች ኬኔዲ ነፍስህን የማር
Merci boucoup. J'adore cet music
Omg I missed this day so much wonderful time I miss it earrrrr Uuuuuuuuuj. Uffffffff😢😢😢😢
ምርጥ ትዝታ ነው
Golden time,what can I say
Remind me my childhood amazing moment
When I am lessen thes music I cry rest in peace knnedy the great
1982 የተወለድኩት ውይ ትዝታ
ኬኔዲ አቤት ትዝታ
ኬኔዲ መንገሻ ምርጥ ዘፋኝ.
I remind my brather😚😚
I 5o
Temesgen Beyene
Ye Kenedy zefenoch enaten yastawsegnal I Really love it
Thanks to the person who posted this song
ነብስ ይማር ግንስደትን ያልቀመሰ ማን ይሆን
በታም ነው የምወደው የኬኔዲን ዘፈን
@addislion I'm just short for words to be able to thank you enough for sharing such a beautiful and timeless song .The rhyme and beat of the song is way different than today's 'kolkole' music which is played by sad and pathetic young artist wannabe Ethiopians. Let them keep coming all those sweet songs. You are really awesome!
It took me back to my childhood memories
ምን አለ በዚያን ጊዜ ሞቼ በሆነ ❗
❤❤❤❤❤❤ላኩልኝ ለA❤❤❤
በዚህ ዘፈን እውነተኛ የልጅነት ፍቅር የጀመርኩበት ጊዜ ነው። 1981 ዓ. ምፈፅሞየማልረሳው አመት ነው ወይ ኮረም በዛ ደጉ ዘመን
I knew this music when I was in childhood, but I am still very surprised!
ኪኔዲ የነገሰበት ዘመን ነበር
I remember omo adarash cinima break time, at Arba Minch Secha.........
Yene Konjo tlyle yene marr nbre
this music was my early age …..notes I don't no what I Sayed
I was in Ethiopia this song remind me.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yene Konjo nbsken gente yuene marrr
Who the hell is disliking this music? Y'all know it's awesome ah.