Yalawoke aleke alu debtera kesmu aydelem chigru smu madriya malet new chigru yemn ye egziabher woyns yesetan new sewochi yemiyakut batekalay debtera malet metetegna ymeslachewal gn sraw new enji smu arif neber smntegnaw shi tekeyayere enji debtera.trgumu maderiya new
ሰላም አለይኩም ለሞላው የእስልምና እምነት ተከታወች እሮመዳን 28 ቀን ቀረው ውዶች አላህ በሰላም ያድርሰን ጾመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ ዱአ እንደራረግ ውዶች ያገሪ ጉዳይ እያስጨነቀኝ ነው አገራችእንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ዘረኝነት ጥብ ናት ተዋት ብለዋል እረሱልስለላሂ ወሰለም
Ameeeen
Smin
@@አስቴረአበባው Amiiiin Amiiin
አሚን ሁቢ አላህ በሰላም ያድርሰን
Amin
እስኪ እህቶቸ እናቱን የሚወድ ላይክ ያርገኝ እኔ እንኮን የለኝም እና ግን አልሀምዱሊላህ ብያለሁኝ እናት ላላችሁ በሙሉ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ👄👄👄
አይዞሽ እማ
@@tiruworkbazezew5914 እሽ ሁቢ
አሜን አሜን አሜን
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እህት
መተት ጥንቆላ አስማት እሚባሉትን ነገሮች እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
ኣሜን
እግዚያብሄር ይህን የሠይጣን ስራ ከሀገራችን ያጥፋልን
Ye setan sra aydelm trick nw
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ይህ መተታም ቲሽ የዛሬው ምን አይነት የስይጣን ስራ መጣ ደግሞ ከጣትህ ያደረገው ቀለበት ብዙ ጊዜ የስይጣን ልጆች የሚወክል ነው
በጣም እሚገርም ነው አንዳንድ ኮሜንት እምትሰጡ ከጥንቆላ ምናምን ጋር አታገናኙት ይሄን
Abeba Mucheye ታዲያ ይሔን ምን ብለህ ልትጠራው ነው
እሄነገር በኖጮች ይብቃ ስንል በኣገራችንም ገባ እግዚኣብሄ ይማረን ከዚ ያውጣን
ዴሞ ጭራሽ ያስተዋዉቁታል
ኢቢኤስ ቲቢን እኛም እንዳንተ እንወደዋለን በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ይጨምርልህ
Please my brother go to American got Talent ....... and show ur talent
fish gher 😂😂😂 this one is easy and magician at American got talent does crazy things.
wooow amazing its an amazing trick keep it up!! we expect more and dont be discouraged by ppls comment "yemiyseru sewoch yaweralu......
asifaw & rakel best tiret yamiral
አስፍዬ ከድሮ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ አሁንም አድናቂህ ነኝ መሸሻ ይሙት ስትል አምንህ ነበር ዛሬ ግን መሸሻ ይሙት ብለህ ዋሸህ
neketenal endet 4 digit sebaza 5 digit wetetu 5digit yehonal(melsun calculator lay azegagetehew neber) esti kutrun akaflachu eyut...
አመሰግናለሁ
እር በምኑነው የሚቀይርው
አይ ሰራህን ባልወደውም ግን ድምህ በጣም ደስ ይላል
Yalawoke aleke alu debtera kesmu aydelem chigru smu madriya malet new chigru yemn ye egziabher woyns yesetan new sewochi yemiyakut batekalay debtera malet metetegna ymeslachewal gn sraw new enji smu arif neber smntegnaw shi tekeyayere enji debtera.trgumu maderiya new
Interesting 👍but still don't know whether it's trick or magic.....
Bro there is nothing called magic everything is a trick and u jst need to practice it...
አስፍየ መሸሻና ራኬብየ ሰላም በያላችሁበት እንኳን ደና መጣቹ
እስኪ በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ አገራችንን ሰላሟን ያውርድልን
ልጁ እራሱ ሰይጣን ነውና እሚመስለው በስምአብ እዴት እደደነገጥሁ ክክክክክክ
ewnet gin sewne alwedm enie ere wedia
Waw jigna neh efff
የገርም ማጅክ ነው በርታ bro
በጣም ደስ ይላል።ቀጥሉበት ኮሜንትሮች ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ ማለት እንዳትርሱ👉🙄😎
sent amtse?😛malkam ldate🎂🎂🎂🍬🍬🍬🎈🎈🎉🎉
Samra Wit 🎂🍿🍰🧁🍡🍬🍭🥮🍦🍨🍧🍓🍊🍐🍎
HBD to samrawit 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
How old are u now ??🍰🥂🍷🍷🍸🍾🥄🍽🍴
Happy birth day to you (happy birth day yemilawon music adamchilgn tagabzashal😊
Asfew yichin lij bedashat.
ዋውውው
ኢሄ ነገር ኢትዮጵያም ገባ እኔ ግን ሳስበው እጁ ላይ ያረገውን ቀለበት ቢያወልቅ እሚሰራለት አይመስለኝም ግን ምኑም አይመቸኝም አቁም እንደዚ አይነት ስራ
the multiplication is wrong. Rakeb Number is 16852 how can the multiple of 4 digit with this rakeb number give 41592 (5 digit)?
በመጨረሻው ትሪክ ላይ የ ራኬብ ቁጥር 16852 ነው፤ አጠቃላይ ውጤቱ 41592 ነው የአስፋው መሸሻ 2.4 ማለት ነው? እንዲፅፍ የተነገረው ግን 4 ዲጂት ነው ፡፡ አልገባኝም!
አስፈው ምርጥሰው።መብሬ መግስቴን አቅርቡሉን የባህላውይ ዘፈን ተጨዋች
enkuan baslam matcw😍😍😍😍malkam yarft kan yehunlcu💝💝💝lga damo yetgrara ken😁😁😁😁
ይቅርታ አስማት ደብተራ መተት ጥንቆላ
ባጠቃላይ. ማጂክም. አልወድም. አልደግፍም. አስፍሽ ራኬብ.
ደብተራ ምን ማለት እንደሆነ ትርጉሙ ታውቃለህ ተማር እንድታውቅ
Kada min asayeschi🤣🤣🤣🤣😂😂
ኮመንት. ሰጠው. እንጂ. ከፍቼ ምን እንደሰሩ. እመኚኝ. አላየሁም ።።።
እኔ. ደብተራ. የማውቀው. ያብነት. ተማሪዎች. አንዱ. ተብተራ. የሰይጣንን እውቀት. ሲማሩ
አንዱ ደግሞ. ያብነት ተማሪ ሆነው ክህነትን ቅስናን. የፈጣሪን. አምልኮ. ይማራሉ.
ዘርዝሬ ላስረዳች. ብፈልግም. በፁሁፍ. ግን. አልችልም ።።።
ደብተራ ማለት የተማረ ምሁር ማለት እንጅ ከጥንቆላ ስራ አንዱ ማለት አይደለም
Bro yemechih
የዚህየልጅ ጎደኞች ፈጣረይጠብቃችሁ ሾሾ እዳይሰራችሁ
እኔ ምለው ራኪ ብዙ ጊዜ ስትቆሚ ለምን እግርሽን ጠላልፈሽ ትቆሚያለሽ ደሞ እግርሽ ያምራል
Meretu mestawet silehone endyasaybat bila new lol😉😋
Bageghe be Dula neber yemlehe
ለምን ተብሎ ቀሪበ ይሄ ምን አይነት ትምህሪት ሊወሰድበት አረሸምነው ከአላህ ከሰው የሚያጣለ እኮነው የአላህ
ክክክክክክክ ይመቻቹሁ ራኬል ና አሰፋው 😍😍
ጡሩ ነው ትላችሁ ደሞ የሱብጤዎች እናተ የወደፊት እራእይ የሌላችሁ ልጆቻችሁ ከዚህ ሰው ምን ይማሩ እናተ እግዚአብሄርን እማትፈሩ ለልጆቻችሁ ጥቆላ መተት ታስተምራላችሁ ወዴት እየሄዳችሁ መሆኑን አውቃችኅል ደህናውንም መጥፎውንም ጡሩነው ምነው እርድና ግርድ ለይታችሁ ብታቁ
ትለያለ
Yami Yami
ሜጂክ ይመቸኛል👍👍
እድክ አይነቱ ትምክረት እንኮን ይቅርብን የሰይጣን ስራ ነው የሜመስለኝ እራ ክብ ራሱ ሳትፍራ ትቀረም እድክ ሆን ነይ በዜክ እያለ እዴ ምማለት ነው ትምክረት ቤት ነው የተማርኩ ይላል የዜክ አይነት እርእስትምክረት መጠሀፍ የለም ደሞ መሬጌታወች ናቼው እድክ አይነቱን ይሰሩታል ይባላል
berta belut wooooow
በርታ አላሉም እዴ ይሄ እሚበረታታ ነገር አይዴለም ጥቁልና ነዉ በተለይ የመጨረሻዉ ሆ
❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ራኬብ እና አስፋው ውይ ስወዳችሁ♥
ሀሀሀሀሀሀ ምግዜ ጡል ብለሻል ነብሴ
አኔ ዴሞ አልዉዳቸዉም 😷
ዘሀራ ዘሀራ
እኔ በጣም ነው እምወዳቸው ሁልጊዜ ተከታተይው ትወጅዋለሽ
@@saraaberham2074 አዴል ኮተታም😜
ይህን.ስራ.ልናደንቀው.ሳይሆን.ልንፀየፍው.ይገባል
በትክክል የመንፈስ ሥራ ነው
Yikirta enem alidagifim ehanin porogram
ማጅክበብዛትአሜሪካኖችናቸውበርታብራቦ
ሲጀመርልጁ. የሉሲፈር ምርኮኛነው
Aeuzubilah gena zare telahuachu chirash bemida
ዋው ነው
አሁን ሰይጣን ስራውን በግልፅ በሚድያ ጀመረ ይቅር ይበላችሁ እግዚአብሔር ይህንን የሰይጣን ስራ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ኡፍፍ
10:27 ላይ "ደስ ይላል ምንም ክፋት የለዉም?" ይምትለው ምን ማለት ፈልጋ ነው? አይ አበሻ! ዋው የማናውቅ ህብረተሰቦች ነን::
Mnshi new asfaw
ክክክክክክ ጭራሽ የሰይጣን ስራ በምድያ ማሳየት ጀማራቸው ሆሆሆሆ
ክክክክክ ለዛዉም ዝነኛ በመባል ክክ
ebs የሱ ልጂ ነው
እነዚህ የአውሬው ልጆች ጭራሽ በሚዲያ አመጡልን ትውልዱን የሚያጠፉ
Kkkkkk
እዝግዮ መሃረና እንበል የሴጣን ስራ በዝተዋል
ራኪ በዚ ገራሚ እና ፈጣን ማጂክሽ እስኪ አንድ ሚሊየን ብር መጅኪና ሀገሬ ልግባ ብለው ብስራው አልጠራቀም አለኝ ሪያሉ እስኪ መጅኪብኝ እንደ አስፋው ጎፈሬ ቆንጂዬ
ልጁ እራሱ ማጅክ ይመስላል
የሴጣንንስራለመበረታታትነውየሚተሰዩን
በጣም ገራሚ ነዉ
እሲ እነራኬብን እዴኔ የማይዉዳቸዉ ላይክ ግጩኝ
Meskinu yehabesha hezeb hahaha setan menamn yelal fara hula gene sewochu memedenew fizez kerzez yalut? Jeleska demo feten malet alebek your trick is very clear
Ayyyy habesha minim btsera aydenkewum kkkk.nechoch bihonu reaction yikewutut neber.lemanignawum yeseytan mehonun eweku
ራኬብ እና አስፋው በጣም ነው የምከታተለው ፐሮግራማችሁን ግን ይሄኛው ፖርት ለኔ አልተመቸኝም ለሚቀጥለው እደዚ አይነቱን ባታቀርቡ ደሢለኛል
አስፍዬ ምን እንደተሸወዳችሁ ልንገራችሁ በምንም ተአምር ባለ 4 digit ቁጥር በ ባለ 5 digit ቁጥር ሲባዛ ባለ 5 digit ቁጥር አይመጣም 41592 ልጁ ራሱ ቀድሞ የሞላው ቁጥር ነው🤣🤣🤣🤣
Well ebst
ያሰፈራል ነገሩ😃
Fitehi latey hizebi deresulachew
Gn tru aydelem eski tselot btadergu sle hazmat kemtaworu ay smntegnaw shi
Ahun yihe minu nw tinkola tigermalachu comment sechiwoch
ይህ ስራ ጥሩ ከሆነ ድንገት ካለሁበት እናቴን ከፊቴ ከች አድርግልኝ ክክክክክመተታም
ክክክክክ
አረ ይህስ ስራውን በመተት ያስረ ይኮናል
ብቻየን አሳቀኝ ተው ብየሀለሁ
መብሬን መግስቴን የባህል ዘፋኙን
kelebetu ye magic new medere setanam
Are wene ferahu
ይህ የሰይጣን ስራ ነው
ኧረ በስማም አልወድም ይሄን ነገር
Muya keyir le egna ayihonm
እኔ ግን ሳስበው ማጅክ አይመስለኝም ከምር ጘጣሪ ካልፈቀደ ማንም ምንም መስራትም ሆነ ማድረግ አይችልም ግን ሳስብብብ ሳስብብብ ምን ትዝ እንዳለኝ ታቃላችሁ
ምን ትዝ አሎት??
@@winnerwomen3205 ክክክክክ
አሪፍ ነዉ ይመቻቹ
እዩጮፋ ትዝአለኝ አኡዙቢላህ
ክክክክክክክ እውነት ብለሻል
ምን ይጠበስልሽ ታድያ
Dena emnite endalew eyu atbeli anetime aleki myesama mayaye yemtamelki
4 digit number x 5 digit number...the result should not be 5 digit number...poor trick...
Talit alishiw rakeb yestan Sera beyew enji
mn yjajalalu
እረ ወግድልኝ ምን ድግምተኛ ነው ደግሞ እንደ ጥሩ ነገር አቅርበውታል
አሁን ከዚህ ትውልድ ምን ይማር ብላችሁነው ያቀረባችሁት መተታም ሁላ እውቀታችሁ ትውልድን እሚያድን እና እሚያስተምር ካልሆነ አለማወቅ ይሻላል መማር እደዚህ ከሆነ አለመማር አማራጭና ተመራጭነው ምን ብላችሁ አቀረባችሁት እደዚህ ያለ መታች ደሞ ከሴጣን ጋራ የተያያዘነው ይላሉ ይላልዴ እና ከምን ሊያይዘው ይሻል የፈረኦን ጠቋይ ትርፍራፊ
ድንቄም ማጅክ ይሄን የሴጣን ስራ እናተም ደግፋችሁት እንደ ቁም ነገር ታሳያላቹ
Yeh kstan new setan eyaqblachew new atmogu aymiro yemisreku atmogu tetenqequ
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው
አይ አሁን ይህን ምን ብላችሁ አቀረባችሁት ይህ እማ ወረቀቱን ብር እያደረገ ብርም አይቸግረውም
getari yedekeme magik yehen magik belachew ebs lay makerebachew duketoche sent yager geday eyale endeh batekelusa
ይሄ ማጅክ ሁለተኛ ቀን እዳታቀርቡት ይሄ የስይጣን ስብከት ነው ለኛ ለሀገራችን ፀሎት ነው እዳይደገም ebs
ይሄማ የለየለት ሲህር ነው አለህ ይህድኩም ድግምተኛ
ኖ እያየ ነው ስለዚህ ያቀዋል በግልፅ
ማንም ይሰራዋል ኧረ ውጪዎቺ ሲጀምኩ ለጉድ ነው
esti 41,592÷16,895= Asfaw yetsafew 4 digit beyetgnawm yehisab hig aymetam yihe asedabi new.
እሽ እደናተ ያሉት ናቸዋ የሚያደነዝዝ እየሰራችሁ የምታሰረቃቸው ሆ
Rakeb her face tho 😂😂❤️
ጥሩ አደለም ውንድም ምራቅ ተፍተው ይቅርታ አሉት ክዛ በሆላ ምንም አያውቅም ስልኩን ብር ወሰዱበት
Seyitan
አኡዙቢላህ ሰይጣን
Omg 😲