Yechewata Engida - Dr Asmamaw Kelemu With Eshete Assefa Interview Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 38

  • @Seble7
    @Seble7 4 месяца назад +15

    እሸቴ አሰፋ የሀገር ባለውለታን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ነፍስ ይማር

  • @haileenku2068
    @haileenku2068 4 месяца назад +8

    ነፍስ ይማር። ታሪካቸው ከሚያስደንቁኝ ታላላቅ ኢትዮጵያኖች መሀል አንዱ እኚህ ሰው ነበሩ

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 4 месяца назад +4

    ነፍስ ይማር ታላቅ አባት ይታወቃል በጥበብ ስንት ጀቡዱ እንደሰሩ ያን ትተው እራሳቸውን ለማጎላት ሳይሆን። በዚህ ሰአት እንኳን እያንዳንዷን ነገር የሚናገሩት በፍፁም ሀላፊነት መንፈስ ሀገርን በሚጠቅም ሀገርን ከፍ በሚያደርግ መንፈስ ነው እንዴት አይነት ጥልቅ የሀገር መውደድ ነው 🙏።

  • @ethiopiazena4984
    @ethiopiazena4984 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ እሽቴ አሳፋ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 4 месяца назад +4

    ያልተነገረላቸው ጀግና

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 4 месяца назад +1

    ወንድሜ አሰማማው እጅግ በጣሞ አዝኛለሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @AshagreTeshome1213
    @AshagreTeshome1213 4 месяца назад +1

    ታላቅ የሀገር ባለውታ❤ ነፍስ ይማር!

  • @TaMrat-gq5bb
    @TaMrat-gq5bb 4 месяца назад +5

    ግሩም ነው ነፍሳቸውን ይማር!

  • @abdifeyissa1415
    @abdifeyissa1415 5 дней назад

    በጣም ትልቅ ሰዉን ያጣነዉ ነብሶን በአፀደ ገነት ያኖሪልን 😢😢

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 4 месяца назад +5

    ነብስ ይማር

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 4 месяца назад +1

    Rip great man

  • @zenidechu9551
    @zenidechu9551 4 месяца назад +1

    ያልተዘመረላቸው የሀገር ባለ ሁለታ ነብሳቸው ከደጋግ አባቶች ጎን ትረፍ ጀግና ለሀገሩ ሲታመን እንዲህ ነው ነብስ ይማር

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 4 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር ትልቅ ሰዉ አገሩን የሚወድና ለሙያዉ ከፍተኛ ፍቅር የነበረዉ ኢትዮጵያዊ ነበረ:: ዶ/ር አስማማዉ በወያኔ በግፍ ታስሮ ለብዙ አመታት የተሰቅየ ቢሆንም ከእስር ከተለቀቀ በኋላ በአገሩን ላይ ጥላቻ ያላሳደረ ነገር ግን ከስሩ በኋላ ሌሎችን በማስተማር ወጣቶች እንዲወጡ በማድረግ አገሩን አገልግሏል::

  • @zenidechu9551
    @zenidechu9551 4 месяца назад

    የሚገርሙ ሰው ናቸው ነብሳቸው በሰላም ትረፍ ነብስ ይማር

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 4 месяца назад

    አማራ ኢትዮጲያ እያለ እድሜውን ሁሉ ስለ ሃገር ዋጋ እየከፈለ ዛሬም ይገደላል በቀጣይ ብቅ የምትሉ ምሁሮች የአማራ ሞት ሊቆም የሚችልበትን የፖለቲካዊ መፍቴህ አምጡልን

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 4 месяца назад

    ወይ እውቀት
    ይዘውት ነው የተቀበሩት
    ነብስ ይማር

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 4 месяца назад

    ሰላይ በየትኛውም አገር ፊት ለፊት ሲወደስ ያልነበረ እና የሌለ ነው ( ሁሉም የሚደረገው በሚስጥር ነው ።) ለመሆኑ ተስፋዬ ወ/ስላሴ እንዴት ሞቱ?... አርጋው እሸቴ የት ተቀበሩ? እሸቴ አሰፋ ...

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 4 месяца назад

      ምኑ ነው ያልነበረውና የሌለው? የሰላዩ ማንነትና መረጃ ይፋ ከሆነ (declassify ከተደረገ) በኋላ "እከሌ ምርጥ ሰላይ ነበር" ተብሎ ይወደሳል፣ ይሸለማል።

    • @quafseid
      @quafseid 4 месяца назад

      አርጋው ዕሸቴ በአሉ ግርማን የገደለ ሰው ነው ::

  • @danielkidane5274
    @danielkidane5274 4 месяца назад

    የድሮ ቀደዳ ደሞ ኣይጣል ነው

    • @tamiratsolomon4655
      @tamiratsolomon4655 4 месяца назад +1

      so why are you here ?

    • @danielkidane5274
      @danielkidane5274 4 месяца назад +1

      @@tamiratsolomon4655 definitely not to hear kededa 🤓

    • @Seble7
      @Seble7 4 месяца назад +1

      የርጎ ዝንብ አሉ ወደው አይደለም

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 месяца назад +1

      @@danielkidane5274Kanete Yebase Qededa Loser Zega Ale?

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 4 месяца назад

      Tplf leba wurgat@daniel

  • @Gantana844
    @Gantana844 4 месяца назад

    Eshete assefa was the propaganda tultula of woyane. Eshete assefa is denkoro Ahya gazetegn

    • @tarikuhailu1284
      @tarikuhailu1284 4 месяца назад

      How

    • @Gantana844
      @Gantana844 4 месяца назад +1

      @tarikuhailu1284 He was making a documentary about how good woyabe was. You can see it in you tube. I don't like Jezba Tultula gazetegna. Even his voice makes me throw up

    • @zackyirdaw475
      @zackyirdaw475 4 месяца назад

      Stupid

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 4 месяца назад

      As stupid as you seem to look, it's no wonder that you open your filthy mouth over people. Only cowards insult people, and cowards don't count as sources of reliable information. If Eshete"made" a program glorifying Woyane, what was it about? How did he glorify it? You should be concrete on your argument, or at least, put a link, so we can judge it for ourselves. Other than that, your insults will not make you a lesser 'tultula.'

    • @ayshuwolde9265
      @ayshuwolde9265 4 месяца назад +2

      እሸቴን ነው እንዲህ ያልከው አንተ በቁም የሞትክ ውሻ የሽይጣን ልጅ ታሪክ የማታውቅ ደንቆሮ የሰው ዝቃጭ

  • @0911225589
    @0911225589 4 месяца назад +1

    የደህንነት ሰዎች የኚን ጠንካራ ሰው ቃለመጠይቅ ቢሰሙት ለሀገር እና ለእውቀት ግንባታ ታላቅ ጠቀሜታ ያገኛሉ የሚል እምነት አለኝ ።

  • @zenidechu9551
    @zenidechu9551 4 месяца назад

    ያልተዘመረላቸው የሀገር ባለ ሁለታ ነብሳቸው ከደጋግ አባቶች ጎን ትረፍ ጀግና ለሀገሩ ሲታመን እንዲህ ነው ነብስ ይማር