🔴 "ምን አገባችሁ?" በመጨረሻም የጠቅላዩ `ስሜታዊ ምላሽ ሙሉ ቃል..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 338

  • @mekdesasefa2862
    @mekdesasefa2862 6 месяцев назад +26

    ክቡር አቡነ አብርሀም አባታች እግዚአብሔር ያዘዘለወት ጠባቂ መለአክ ምንጊዜም ከእርሰዎ ጋር ነውና እድሜ ከጤና ይስጥወት ፣እንደርሰዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን የህዝቡ ሰላም አንድነት ይስጥልን፣ ከረሀብ ከስደት ከደወ እርስ በርስ ከመተላለቅ በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን

    • @MmmBB-h5w
      @MmmBB-h5w 6 месяцев назад

      Amen ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 6 месяцев назад +35

    እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛ አበት ስጠን እንደ አቡነ አብ*ረሐም ብቻ !!!!!!

  • @christiandereje4526
    @christiandereje4526 6 месяцев назад +31

    እንደነዚ አይነት የቤትክርስትያን ስዎች ልበላቸው ይዘን እግዚእብሔር እሳት ያላዘነበብን ምህረቱ የበዛ ስለሆነ ነው

  • @TesfayeHussien
    @TesfayeHussien 6 месяцев назад +8

    እኔን የገረመኝ የፓርላማ ሰወች እንኳ እንደእናንተ አያጨበጭቡም ምኑ አስደስቷችሁ ነው ህግ አዉጭ ለሆነችው ቤ/ክ ሕግ ሲወጣላት እብቆች ናችሁ

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 6 месяцев назад +12

    ጠ/ሚ እርስዎ የሚያወሩት 1/3 እንኳን ቢተገበር አገር ሰላም ትሆን ነበር። መሬት ላይ ያለው የተለየ ነው።

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 месяцев назад +12

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን የምናለቅስበት ወቅት ነው

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 6 месяцев назад +4

    ይቅርታ አርጉልኝና: እኝህህ...
    የኢሉ አባቦራ"ጉሬዛ" እንጂ
    የኦርቶዶክስ አባት ናቸውን??
    ማንን ነው የወከሉት???😢😢

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 6 месяцев назад +1

      የኢሉ አባቦር " ጉሬዛ" ተመቸሕኝ የጨረቃው ጳጳስ ናቸው አይደል ዝም ቢሉም አይመቹም እንዲያው ተናግረው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 6 месяцев назад +51

    አቡኑ ሩፋኤል ልቦና ይስጦው እግዚአብሔር 😢

    • @arifrufay6524
      @arifrufay6524 6 месяцев назад

      982p

    • @hailuasmarearage2519
      @hailuasmarearage2519 6 месяцев назад

      ልቦና ይስጥህ ማለት ነው እንጅ ምን ያባትነት ክብር ያስፈልገዋል ይኼ ድልብ

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 6 месяцев назад

      @@hailuasmarearage2519 እኔ በእነዚህ አባቶችን ንግግራቸው ልቤ ተሰበረ አዘንኩት በተላይ በእነዚህ የደም እጀቸውን ያልተጠቡ አባቶች አሁንም መንግስንና አባትን ለመጣለት የሚያሽቀብጥ እንዴት ከአንድ አባት እንደዚህ አይነት ንግግር😢😢😢

    • @tenayimer5596
      @tenayimer5596 6 месяцев назад +1

      እንኳን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቀርቶ ሃይማኖት ማለት ምን እንደሆነ ወይም ፈርሃ እግዚአብሔር የሚባል ምንም አይነት እውቀትም ይሁን እምነት የሌለው ጉግማንጉግ ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ ኢትዮጵያ ያስተናገደችው መሪ ቢኖር ይሄ እስስት የሆነ የአለም ህዝብ መሳቂያና መሳለቂያ ኢትዮጵያን አዋራጅ የሰይጣን ቁራጭ አውሬ መሪ ስለሆነ ለዛም ነው ስለ ሃይማኖት ሳይሆን ስለ ከርሳቸውና አድርብየነታቸው የታወቁ ጥቅመኞች የሃይማኖት መሪዎች ተብየዎችን ሰብስቦ ድምፅ እንዲሆኑትና እንዲደግፉት ያመጣቸው ግሳንግስ ባንዳዎች፣ አጋሰሶች፣ ቀይ ቦኔቴዎች ከምንም አይቆጠሩምና ወደፊት ውጤታቸውን ያገኛሉና ኦርቶዶክስ ተዋህዶውያንን የሚያስበረግግ ንግግር ስላልሆነ በቁማቸው የሞቱ ነውረኞች እንላቸዋለን። ይሄም አሽቃባጭነታቸው የመሸነፍ ምልክት ስለሆነ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አይቀይሯትም ! ነገር ግን ለአቡነ አብርሃምና ለፓትርያርኩ እዛ መገኘታቸው አይመጥናቸውምና መልስ ቢሰጡት ጥሩ ነበር አለበለዚያም ይሄን የሰይጣን ስብስቦች አፀያፊ ንግግር ከመስማት አቋርጠው መውጣት ነበረባቸው። መጀመሪያውኑም ከዚህ ውሸታምና ከሃዲ አባቶችን አሳራጅ ፣ ንፁሃኑን የአማራን ተወላጅ በድሮን አጥፍቶ ኦሮሞንና ፕሮቴስታንት ለማስፋፋት ያለመ ዲያብሎስ ጋር መሰብሰብ አልነበረባቸውም። ለማንኛውም አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ማንነቱን ስለተረዱትና እውነተኛው አይበገሬው ፋኖም ለነፃነቱና ለህዝቡ ፍልሚያ ላይ እየቀጣውና እየመጣ ስለሆነ አጋርነታችሁን በግልፅ አሳይታችሁ ይህንን ስግብግብ ተባይ ፍጥረት ከምድር ገፅ ማጥፋት እንዳለበት መረዳት አለበት።ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ጉግማንጉግና ወራዳ አገዛዝ አታስተናግድም ! መፍትሄውም አባታችን እንዳሉት ከነ ዘር ማንዘሩ ግንባሩን መበጥረቅ ነው።ያም የማይቀር ነው። ትንታጉ ፋኖ ያሸንፋል ።💪💪💪

    • @TSEHAY21
      @TSEHAY21 3 месяца назад

      ፡​@@arifrufay6524

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 6 месяцев назад +14

    ብፁ አቡነ አብረሀም እግዚያብሔር ከርሰዎ ጋር ነው. ደስ ይበለዎት. ከሀሰተኞች ጋር. እራሰዎትን ስላገለሉ. እንደቅዱስ ኤልያስ. ብቻዎትን ቢቆሙም እግዚያብሔር ከርሰዎ ጋር ነው.

  • @hanna9502
    @hanna9502 6 месяцев назад +19

    እግዚኦ እግዚኦ
    ከአቡነ አብርሀም በስተቀር ሌሎቹ በጣም ያሳፍራሉ በጣም ነው ያሳፈሩን

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu 6 месяцев назад +6

    አይ የማይቀየረው ፈጣሪ ብቻ ነው። በጣም ያሳዝናል አባቶቻችን ቤተ ክርስቲያን ግን እየታዘበች ነው።

  • @tsegeredabelay3912
    @tsegeredabelay3912 6 месяцев назад +17

    የአባቶች መገደል ነው መመቸት? የንጹሀን ደም መፍሰስ ፣ የምስኪን እናቶቻችን እና አባቶቻችን እንባ ማየት ነዉ መመቸት? አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ ፍረድ ።😭😭😭😭

  • @MelkamDebasu
    @MelkamDebasu 6 месяцев назад +4

    ምነው ለኛ መከራ የአንተ እድሜ ረዘመ????

    • @LeulKassa-o6p
      @LeulKassa-o6p 2 месяца назад

      አቅምህን ሰላወቀ ነው

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 6 месяцев назад +24

    አባታችን ብፁ አቡኑ አብራሀም. እውነተኛ አባታ. ፈጣሪ ይጠብቅልን. ግዜው. ከባድና. ሀሰተኛ. የሞላበት. ቢሆንም. እርሰዌ. ከውነት ጋር ስለቆሙ ደስ ብሎኛል. አከብረዎታለው.

  • @YalewBezaw
    @YalewBezaw 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ ፈረድህ አትበለኝ ለነዚህ ተኩላወች ልቦና ስጣቸው ሁሉ የማይሳንህ አምላክ 😢😢😢

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 6 месяцев назад +10

    የእግዚአብሔር እጹብ ድንቅ አምላክ ነህ ስለሁሉም ነገር አንተ ታውቃለህ !!!

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 6 месяцев назад +31

    እግዚአብሔር ከአቡነ አብርሃም ጋር ስለሆነ ደስ ይበለዋት አሁንም ይጠብቀዋት አይለየዋት የኛ አባት !!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 6 месяцев назад +2

    ውስጣቾው መናፍቃን ብውጫቾው ኦርቶዶክስ መሳዬች እነዚህ አባቶች ተብሎው ለማን ሊያስተዳድሩ ኖው

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 6 месяцев назад +18

    እግዞ መሀረነ ክርስቶ አቤቱ ስንቱን ቻልከው በድለናልና ይቅር በለን ከአብነ አብርሃም ግን ነኝና

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 6 месяцев назад +30

    አቤቱ እንደ ቸርነትክ ማረን ማልቀስ የሚያስፈልገን ዘመን ነው

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 6 месяцев назад +3

    ከቄለም ወለጋ አባት ተወካይ ግን በዚህሰውነቶ ሰግደውም የሚያውቁ አይመስለኝም እውነተኛ አባት ይሁን ለሆዶ ያደሩ እግዚአብሄር ልቦናን ይስጣቹ ህዝበ ክርስቲያኑን አንድ ያርግልን እንደዚህ እርስ በርስ መለያየት ልክ አይደለም

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 6 месяцев назад +25

    ደላላ ጳጳሶች እና መነኳሳት
    የንፁሃን ካህናት እና ምዕመናንን ደም ይፋረዳቹ

    • @gm3419
      @gm3419 6 месяцев назад

      እነዚህ መንኩስና ባለፈበት ያላለፉ ጫንቃቸውን ያደነደኑ የነውር ክምር ሰዎች ጳጳስ ሊባሉ አይገባቸውም::

    • @لينالسبيعي-ث5ظ
      @لينالسبيعي-ث5ظ 6 месяцев назад

      Wendme ansadeb hulun yemferd amlak eyalen ende abatnet enakebrashew leslitan slmshekedademu newko👏🏻😭

  • @SelamKuru-jq1uh
    @SelamKuru-jq1uh 6 месяцев назад +3

    እንደው ምን ዓይነት ህሊና ነው ያላችሁ እናንተ ናችሁ የሐይማኖት መሪዎች ህሊናችሁን መቆጣጠር የማትችሉ አድር ባይ አስመሰሠይ የመሆኑ ሚሊዎኖችንፁሀንን ከመግደል እና ገዳይን ከመርገም የቱ የከፋ ነው ወደልቦናችሁ ይመልሳችሁ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 6 месяцев назад +5

    አቡነ አብርሃም የእውነት አባት እድሜ ይስጠወት ሊሎቹ ባንዳወች ጉቦ ተቀብላችሁ ነው የገባችሁት 😢

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 6 месяцев назад +13

    ሩፋኤል የምትባል አጋሰስ እግዚአብህሄር ዘርህን ያጥፋዉ !!

    • @abdi9388
      @abdi9388 6 месяцев назад +4

      አሜን!!

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 6 месяцев назад

      Amene😂😂😂

    • @SofiaA-kq9bx
      @SofiaA-kq9bx 3 месяца назад

      ከሱ አነጋገር የናተ መልስ አሳቀኝ ወይ ዘድሮ ከቆየን ብዙ እናያለን

  • @Howmatch-z3r
    @Howmatch-z3r 6 месяцев назад +5

    ወለጋ ላይ የንፁሀን መታረድ ነው ሰለም ያረገችሁ የቅዱሳን አምላክ እርዳን

  • @ethio5184
    @ethio5184 6 месяцев назад +6

    እግዚሀብሔር አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝባን ጠብቅ

  • @tesfayefeleke
    @tesfayefeleke 6 месяцев назад +10

    እንደ አቡነ አብርሐም ትክክለኛ አባት የለም።

  • @onelove1703
    @onelove1703 6 месяцев назад +2

    ለምንድነው እየተሰደቡ 30 ጊዜ የሚያጨበጭቡት እረ እንደው ተቃጠልኩ እኮ

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 6 месяцев назад +5

    የችግሮቼ ሁሉ መነሻና መንስኤው እኔ እራሴ ነኝና ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከራሴ ጋር (በፍቅርህ) የምታረቅበትን ጥበብና ማስተዋል አድለኝ!🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏 የእውነት ክርስቲያን አርገኝ ፈጣሪዬ ጎዶሎነቴን እሞላ ዘንድ አግዘኝ😢

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 6 месяцев назад +2

    ዘመኑ ማለቁ ምልክት ሆድ አደሮች በግልፅ ወጡ......ምን አይነት ኬሻ አተላ የሆኑ ብል ደስ ባለኝ ግን የለበሱት የክብር ልብስ እና ሽምግልናቸው ይዘን .... ማረን ይቅር በበለን

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 6 месяцев назад +2

    ሆዳም አድር ባይ ካድሬ ጳጳ ሳት በደሙ መድሐኒዓለም የመሰረታት ቤተክርስትያን ለግል ጥቅም መሸጣችሁ የፈጣሪ ፍርድ እንዳለ ሁኖ የፈሰሰ የሕዝብ የንፁሐን የፈሰሰ ደም የቤተ ክርስትያን መቃጠል የመናኩስት መታረድ ሳያሳዝናችሁ እኛ መእመናን የአርቶዶክስ ደሞዝ ቪአይት እየነዳችሁ ለዲያብሎስ መገዛታችሀ ቀን ይመጣል እንፋረዳችሁ አለን በስጋ መንገጋው ባለ ቤት የነብስ ፍርድ እንዳለ ሁኖ ይነጋል እንደ ጨለመ አይቀርም❤❤❤❤❤😂😂😂🎉

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 6 месяцев назад +2

    ምን ብየ ልፃፍ እንባየ ቀደመኝ ሐጢያተኛ ብሆንም ልቤ ተሰበረ እሚፈሰው ንፁህን ደም ውሃ ነው እንደ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    እውነተኛ አባቶቸ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ሌላ ምን ልበል😢😢😢😢

  • @abdi9388
    @abdi9388 6 месяцев назад +16

    ሩፋኤልና መሠሎችህ ወደድክም ጠላህም እግዚአብሔር ይፈርዳል። ከዚህ ዱርዬ ጋር ተባብራችሁ ቤተክርስቲያንን በዚህ ደረጃ ስታምሷት ፈጣሪ ፈጽሞ የማያይ መስሏችሁ ነዉ ግን በእዉነት በቅርቡ ይፈርዳል። አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንዎት። አይዞት ይሄ ቀን ያልፋል።

  • @MesiSisay-hp9nu
    @MesiSisay-hp9nu 6 месяцев назад +1

    የአምላክን ህንፃ እያፈረሱ ሰው የሰራውን ህንፃና መሬት መመለስ ምን ያደርጋል???😢 እንደኔ ያናገራቹ የለም ላለው? ምን አጋጠመን ብለው ጠ/ሚ ጋር ይሄዳሉ? ካንተ ጋር ብዙ ጊዜ ያገናኛቸው አንተ ያመጣኸው ጣጣ ነው። አባቶች ግን ነገ ለሚዘጋ አንደበት ይህን ያህል ማስመሰል ምን አመጣው? አቡነ አብርሀም የእውነት አምላክ ይጠብቆት።

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 6 месяцев назад +10

    😢😢😢እግዚያብሄር ይማርህ አብይ አህመድ መሬት የእግያብሄር ነው

  • @BezaAbe-fl1hn
    @BezaAbe-fl1hn 6 месяцев назад +7

    አትጨነቁ ኦርቶዶክስ ያውያንበሀሰት ለመሠከሩ ወየውላቸው።

  • @Hagos6
    @Hagos6 6 месяцев назад +6

    የሚሸጥ ፌልም የሚሰራ ነው የሚመስለኝ እነዚህ ሰወች ሆን ብለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አይወክልም አሳፋሪ አባቶች ናቸው በተለይ አራቱ ሰወች ያሳዝናል አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር ይጠብቀወት እውነተኛ እባት

  • @ethio7572
    @ethio7572 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር እድሜህን ያሳጥረው አረመኔ 👿

  • @GjHl-e3q
    @GjHl-e3q 6 месяцев назад +4

    ይሄ ከውነት የራቀ ንግግራችሁ ያማል ፈጣሪ ከናንተ አይቸምረን

  • @tigaethio
    @tigaethio 6 месяцев назад +6

    ጌታ ሆይ ፈረድ

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr 6 месяцев назад +4

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በምህረት አይንህ ተመልከተን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለዉ አባታችን አቡነ አብረሐም ማንም እንደፈለገ ባወራ እዉነት ጠፍታ ዉሸት ቢበራም እዉነት ጨለማዉን ጥሶ መዉጣት አይቀርም ሠዉ ነገ መሞትን እረስቶ ለጠቅም እንደዚህ መሮጥ በጣም ያሳዝናል አቡነ እሩፋኢል ከናተ ዪህን አንጠብቅም እግዚአብሔር ፈረሐ ይደርበወት😂😂😂

  • @BelayisewAtnkut
    @BelayisewAtnkut 6 месяцев назад +1

    በስንዴ ዘር መካከል እንክርዳድ ሊኖር ግድ ነው ለዚህ ማሳያ ይሆን ዘንድ ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት ጌታውን በ30 ዲናር የሸጠውን ይሁዳን እናስብ።የሆነው ሁኖ ከእንክርዳዱ:ከሆድ አደሮች:ከአሰመሳይ አባቶች ይጠብቀኝ ዘንድ ብፁዕ አቡነ አብረሐምን ያስቀረልኝ እግዚያብሔርን አመሰግነዋለሁ።አባቴ ቡራኬዋ ይድረሰኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 6 месяцев назад +3

    ኧረ ካድሬ ፋኑኤል ዋናውን ስሙን አምጡልኝ??

    • @abdi9388
      @abdi9388 6 месяцев назад +2

      አምሣሉ ከርሳሙ ይባላል።

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 6 месяцев назад

      እኔም አላውቀው ምን ስማለው

  • @debrederseh7137
    @debrederseh7137 6 месяцев назад +1

    እነዚህ አባት ነኝ ብለው አፋቸውን ሞልተው የሚናገሩበት ዘመን ነው ዝንጀሮ የራሷን መቀመጫ ስታይ አሉ በጫካ በሆቴል ውስጥ ጵጵስና የሰጡ ወይም ይሾሙ መሆናቸውን የረሱ ይመስላሉ ደግሞ ሌላው አባት እንደዚህ ዘመን ለቤተክርስትያን የተመቸ ግዜ የለም ብለው ሲሉ የሚመርዎት ጠቅላይ ሚኒስተር እንኳ ሳይታዝብዎት አልቀረም እሳቸውም አባት ሁን ሲሏችሁ ዝም ብለው አይደለም ስንቱ የቤተክርስትያን አባትና ቤተክርስትያን ሲገድልና ሲቃጠል ሕዝብ ሲታመስ ለዚህ ችግር መልስ እንደማግኘት ስለ አውሮፕላን ማረፊያ መጠየቅ አያሳፍርም ወይ ሰው ሲኖር ነው ይህ የሚፈልገው ግን አባቶቼ ባካችሁ ስለ ሕዝቦቻችሁ አስቡ ሁላችሁንም አላልሁም ግን በዚህ ደረጃ ይጨንቃል ባክህን አባቴ ይቅር በለን።

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 6 месяцев назад +4

    እግዚኦ ማረን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም አለ እያሉን ነው 😢😢😢😢😢 አቤቱ ለአባት ነን ባዮች ልቦና ስጥልን

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 6 месяцев назад +1

    የቤተክርስቲያን ቁልፍ ሰብሮ የውሸት ቄስ ለማስገባት ሞክረው አልሳካ ሲል ነጻ ነን ማለት ፍጹም ድራማዊ ንግግር ነው

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla9965 6 месяцев назад +2

    ከአንዳንድ ቅዱሳን አባቶቻችን በስተቀር ሌሎቹ ''ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ'' የተባለው ዘፈን የተዘፈነላቸው ናቸው ልብ ይስጣቸው ለኛም ልብ ይሰጠን ።

  • @KB-hd2wo
    @KB-hd2wo 6 месяцев назад +1

    እነዚህ ቁማርተኞች ቆቡን የጫኑት ለፈጣሪ መሆኑን ትተው ለፈርኦኑ ተጠሪ ሁነዋል ምዕመኑን ደም እንባ ቸላ ብለውታል ያሳዝናል።

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 6 месяцев назад +1

    ቤተክርስቲያን የተደፈረችው በሴት መድፍር ተከሶ ጳጳስ ሆኖ የሲኖዶሱ አባል የሆነ እለት ነው የተዋረድነው።

  • @getahunhailu9936
    @getahunhailu9936 6 месяцев назад +4

    ይህን ሳንሰማ ብናልፍ መልካም ነበር አቡነ ሩፋኤል ልቦና ይጥዎ!!!

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 6 месяцев назад

      አሁንም ሌላ ሳይመጣ ቶሎ እረፍ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 6 месяцев назад +3

    አቡነ አውስጦስ ???? ማስመሰለ ለምን አስፈለገ ?

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 6 месяцев назад +21

    ማርያምን አቅለሸለሸኝ አንተን መስማት

  • @Zelalemengeda138
    @Zelalemengeda138 6 месяцев назад +1

    ሀገራችን በእውነት በነዚ ወንበዴ የሃይማኖት አባት መሪ የሥውራ የካቶሊክ እና የአባታቸው የዳቢሎሥ ለጋሢ ከጥቂት አባቶች በሥተቀር ሆዳቸው ነው ክብራቸው

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 6 месяцев назад +5

    ለኢትዮጵያ የእግዚአብሔር
    ሰላም ይብዛ 🙏

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 6 месяцев назад +1

      በየትኛው በማን ፀሎትና ፅድቅ እግዚአብሔር ይቅረበን ????

    • @YemsirachYo
      @YemsirachYo 6 месяцев назад

      @@stmarytsegaye እኔ አለውኝ
      እፀልያለሁ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 6 месяцев назад +2

    Drama king pm

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አባት አድርጎ የሾማችሁ መልካም እረኛ ሆናችሁ በጎቹን እንድትጠብቁ ነበር እናንተ ግን ለተኩላ አስበላችሐቸው ፍርዱ ከፈጣሪ እንጠብቃለን እንደእናተ ውስኪና ቁርጥ በልተው አነበረም አባቶቻችን በየገዳማቱ ያሉት ቋርፋ በልተው የላመ የጣመ ሳይሆን መራራ በልተው በፆም በፆሎት ለሐይማኖታቸውና ለሐገራችን ብሎም ለአለም ሰላም የሚፀልዮ አባቶቻችን በየገዳማት ያሉ መገደላቸው በእናንተ በሁለት ቢላዋ ያላችሁ አባት ነን የምትሉ ፓለቲከኞች የውስጥ ጠላቶች አንዱን ይዛችሁ ወይ ካድሬ ወይ እውነተኛ ሆናችሁ እግዚአብሔርን አገልግሉ በእናንተ ዘመን ቤተክርስቲያን ተደፈረች አገልጋዬቿ ተገደሉ ተቃጠለች ሕዝቦቿ ተገደሉ እውነት ተናግራችሁ ፈጣሪን አገልግሉ እኛም በእናንተ አንቀጣ ሌላ ቁማር ይቅር አምላክ እንዳይሰማን በፀሎት የእናንተ መከፋፈል እያለ በየት ይስማችሁ ከእናንተ ፍቅር መማር ሲኖርብን እናንተ ፍቅር የላችሁ አድመኛ ዘረኛ ናችሁ መጀመሪያ እራሳችሁን ፈትሹ በመስቀልና በፓለቲካ ያላችሁ የውስጥ መርዘኞች እራሳችሁን ፈትሻችሁ ንሰሐ ግቡ እግዚአብሔርም እኛንም አታሳዝኑ ስለእውነት ቁሙ እውነት ከእናንተ ይኑር እንደአባታችን አቡነ አብርሐም

  • @geremewshenkute7789
    @geremewshenkute7789 6 месяцев назад +2

    ግዜው አልቋልና ነስሀ ገብተን ፈጣሪን እንለምን እንዳንጠፋ

  • @WoinshetKidane
    @WoinshetKidane 6 месяцев назад +2

    አባቶች ይህን የመከራ ዘመን በዘር ፣ (2 በጎጠኝነት ፣ ለስጋ ዊ ምቾት ጥቅም ፍለጋ ይህ ከናንተ መንፈስ አለመ ረቂ እኛን ተከታዮቻችሁን ማስዘ ንብቻ ሳይሆን በላኛው ቤት የምትጠየቁበት ስንቃች ሁ መሆኑ ጓ ለምን ዘነጋች ሁ ??? እናካት ሁ ለዚህ አላፊ ጠፊ ዘመን ክብራችሁን ጭምር በታሪክ ሱት እግዛብሄር ቅን ልብ ን ይሻል ልብና ኩላሊትን መርምሮ የሚያውቅ ስለ ሆነ የመንግስትም ላሽ > በጣም ደስ የሚል ምላሽ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እግዛብሄር ይታ ረ ቀን ወደቀ ልባችን ወደነፍሳችን ይመ ልሳን ኣሜን

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 6 месяцев назад +13

    እግዚኦ መሀርን ክርሰቶሰ ሩፈኤል መደኒያልም ያግሰፆት አባኮት ይወርዱልን ያኛ ጠላት ኖት አቡን አበርሀም እንደርሶ አይንት አባቶች ❤❤❤❤ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @altenatesfay2107
    @altenatesfay2107 6 месяцев назад +10

    ብጹእ አባታችን አቡነ አብረሀም የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እርስዎ እዉነት ስለያዙ አሸናፊ ነዎት

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 6 месяцев назад +1

    ስለ መሬት መች ጥያቄ ቀርቦ ነው ስለ ሰላምና የሰው ልጅ በግፍ አይገደል መስሎኝ ጥያቄው ፈጣሬዬ ሆይ ይቅር በለን

  • @workemengeshagebre9352
    @workemengeshagebre9352 4 месяца назад +1

    አባታችን አቡነ ማርቆሥ ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @JoniTa-o9q
    @JoniTa-o9q 6 месяцев назад +3

    በጣም ያሳፍራል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 6 месяцев назад +1

    ተው እህቶቸ አትፍርዱ የማርጉትን አያውቁም እና ይቅር ይበለን ነው ብቻ ተመስገንን በሉ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 6 месяцев назад +2

    ተስፋችን እግዚአብሄር ነው ንፁህ አቦቶቻችንን ያቆይልን

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 6 месяцев назад +1

    ለኢዮጵያነው ወይስ ሌላ ሃገር ነው የሚያወሩት እረምን ጉድ መጣብን ጌታ ይቅር ይበለን

  • @MahiderWondimu-z6x
    @MahiderWondimu-z6x 6 месяцев назад +1

    Gin, abat tebilachu yawum Egzeabher bet, endezih l hodachu mitinoru abatoch, Egizeabher Endenante ayinet, Saros tebiyoch egzeabher gin mengawun eybetenachu nachihuna egzeabher yefiredebachu. Ye egna emiba demi hulu ye enante hodamochi eji newuna Hulem ye ehitochachin ena abatochachin demi yeferedachu, Sarosina leloch Y ABIY, hodamoch.

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 месяцев назад +6

    ትክክለኛ አባት ጠፍቶ እንጅ ይሄ ጦርነት አይበዛም ነበረ የጠፈሮ ማርያም ሰላም ትስጠን ብቻ

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele165 6 месяцев назад +1

    ,,አቡነ አብረሃም ፈጣሪ አብዝቶ በእግዚአብሄር መታመንዕንያብ😅ያዝልዎ Chatይቆርጥላች ይቆርጥላች
    ኃኃል ልቦና ይስጣልቦና ይስጣችሁ አጨብጭቡ

  • @hiwihiyab4709
    @hiwihiyab4709 6 месяцев назад +1

    Abetu fetari min ken new yihe sew meri yehonew ende ayhuda simo eyesheten new eko 😭

  • @HaHa-df7in
    @HaHa-df7in 6 месяцев назад +11

    ልቦና ይስጥህ ላተ ማስተዳደር ስለማትችል ውረድ የህፃናት ያዛውት የሽማግሌ ደም ይፍረድብህ

  • @HaHa-df7in
    @HaHa-df7in 6 месяцев назад +5

    እግዞ መሀረን ይቅርበለን አተላይ ያለ ዳቢሎስ ፈጣሬ ያሳልን አተ አውሬ ምላሰቅቤ ውይ መልስ ውይ መለስ ነፕስህን ይማረው

  • @yezhealmehailemeskel1756
    @yezhealmehailemeskel1756 6 месяцев назад

    እግዚህአብሄር የየስራችዉን ይስጥ ፣
    ፖለቲካ ያማል
    ካድሬ በዛ
    ያሳዝናል አቤት ማነዉ ግን የነዚህን መስቀል የሚሳለም ።
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 6 месяцев назад

    እግዚያብሂር፡ይቅር፡ይበላችሁ፡ነገፈጣሪፊት፡መቅረብ፡አይቅርም፡ምን፡ይዛችሁ፡ትቀርቦ፡ይሆን፡ልብ፡ይስጣችሁ፡

  • @zewdua155
    @zewdua155 6 месяцев назад

    የሚመቻችሁን እባቴ ትላላችሁ በሃሳብ የተለያችሁን ትኮንናላችሁ:: ማቴዎስ ምዕ 23ን አንብቡ:: በፕለቲካ መርጣችሁ ታለቅሳላችሁ: በሃይማኖት አባቶችን ትመርጣላችሁ:: የሚጠሏችሁን ውደዱ: የሚያሳድዷችሁን መርቁ አይደለምን ወንጌሉ የሚለው? አንድ አባት አለን እርሱም በሰማይ ያለው የፈጠረን ፈጣሪ ብቻ! እነኚህ የእምነት አስተማሪዎች: የእግዚአብሔር አገልጋዮች: የቤተክርስቲያን ጠባቂዎች ናቸው::

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh Месяц назад

    ቸሩፈጣሪለንሳሞትአብቃንላባቶችምረጅምእድሜከጤናጋያድልልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @assefalake3518
    @assefalake3518 6 месяцев назад

    ሩፋኤልና መሠሎችህ ወደድክም ጠላህም እግዚአብሔር ይፈርዳል። ከዚህ ዱርዬ ጋር ተባብራችሁ ቤተክርስቲያንን በዚህ ደረጃ ስታምሷት ፈጣሪ ፈጽሞ የማያይ መስሏችሁ ነዉ ግን በእዉነት በቅርቡ ይፈርዳል። አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንዎት። አይዞት ይሄ ቀን ያልፋል።

  • @Selamtube-ht2zx
    @Selamtube-ht2zx 6 месяцев назад +1

    አብን አብርሃም እግዚአብሄር ይጠብቁት አባቴ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 месяцев назад

    ሐገር ማሥተዳደር የናንተ የብልፅግና ሥራ አደለም። አብይ ለዛ አልተፈጠርክም፣ ያም ሥለሖነ ነው በሕወሐት ሥር የተሠለፍከው። ይሔ የሣምንቱ ቀልድ ቢባል ይመረጣል። ጌተቸው ረዳ ዕኛ ፖለቲከኞች ሢል መሣቅ ያቆምኩት ቀኑን ሙሉ ዕንደ ጅል ሥሥቅ ዋልኩኝ። ኢዲያሚን ዳዳ የዑጋንዳወም ዕንንደናንተ ዓዋቂና ፖለቲከኛ ነኝ ብሎ ወደ ገደል ሢመራ ነበር። ከብቶች ከክልል ያልወጣችሑ።

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 6 месяцев назад

    ታሪክ ትጽፉ የለም እንዴ ማለት ተዓምረ ዓቢይ ወይ ድርሳነ ዓቢይ ጻፉልኝ እያለ ነው 147 በላይ ቤተ-ክርስቲያን መቃጠሉ አይነሳም ዶ/ር ዓቢይ በሐይማኖት በኩል በሚያረጉት ውይይት አያስደስተኝም ግን በፖለቲካው በዚሁ ይቀጥሉ ስራዎትን አደንቃለሁኝ በሐይማኖት ጉዳይ ግን አያስደስቱኝም

  • @ZelalemMolla-b1q
    @ZelalemMolla-b1q 6 месяцев назад

    እበት የቤተክርስቲያንን ልብስ መጫወቻ አረጋችኋት😢 ኦሮምያ ሚባል ሀገር ስለ እውነት የሚናገር ሰው መጥፋቱ ያሳዝናል 😢 ጳጳስ ተብሎ በዚህ የውሸት ልክ ማየት ያማል ጎጠኛ ጳጳስ አይቼ አላውቅም ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጣሪ ከርስዎ ጋር ይሁን ስለ እውነት የቆሙልን አባታችን እዎድዎት አለን ከጎንዎት ነን

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381 6 месяцев назад +1

    Ara min Nakachihu faxari libona yisixachihu Gadamawiyan manokosat diyaqonat qesawisit betakiritiyan Iyataqaxala iyatagadala yalaw manaw ahun iwinat inidananita ayinat abat Alan bilan lamanagar bawinat yasafiral abuna abraham idimena xena tsagawun yabizalot abate Lanazihim faxari libona yisixachihu

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 6 месяцев назад +1

    አጭበባሪ ሁላ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ አባትችን አቡነ አብርሃምእንወድሆት አለን የድንግል ልጅ ይጠብቅዎት

  • @ሰብለወጌልየሚካኤልልጅ
    @ሰብለወጌልየሚካኤልልጅ 6 месяцев назад

    የህዝብ አድነት እየታየበት ነዉ ይላል ከቱ ጻጻስ በቪዲዮ ተቀርጦ ለሌላ ሀገር ይማሩበት አላለም እሬሳዉን የህፃናት የአዛዉቱ አምላክ ይፍረድብህ ከቱ ሽማግሌ😭😭😭😭

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 6 месяцев назад

    እኔ ግን አብይ አህመድ የሚናገረው ትክክል ነው ነገር ግን ከስሩ ያሉት ዘረኞች የሚሰሩትን ተንኮልና ደባ የውቃል ወይስ አያውቅ? የሚናገረው ንግግር እውነት ከሆነ ችግሩን ማን ፈጠረው ለምን ብሎ ተከታ ትሎ ማወቅ የለበትም?
    ከኔ ሌላመንግስት 6 ሄጄ አሁንም ጠርቸ አነጋገርኮችሁ ማን እዲህ ያረገ መንግስት አለ እያለ የሚመፃደቀው ችግር ያለው በአንተ ግዜ ነው ቤተክርስቲያኖች የሚቃጠሉት መ ምናን የሚታረዱት በአንተ ዘበን በአንተ አገዛዝ ነው የሚል እደት ጠፋ?

  • @bekiao
    @bekiao 5 месяцев назад

    ጮሌዎች ይገርማችኋል እኛ ድቁና ስንቀበል ሶስቱ ጳጳሳት ነበሩ ዱቁና የሰጡን እና ያኔ ይገርማል ንጋት ላይ መጠው ያለስረአት ነው ንጋት ላይ የመጡት እኔ ምንም አልልም አሳፋሪወች ናቸው በጣም ብቻ መጨረሻቸውን ያሳየን

  • @AbbaHaqaa-z2r
    @AbbaHaqaa-z2r 6 месяцев назад +1

    Abune Abereham ye ayemanot abate sayehonu ye politika abate naw yememeselu !!

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 6 месяцев назад

    እንዴ ግን ጆሮን የፈጠረ አይሰማም አይንን የፈጠረንም አያይም አላችሁ በቃ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እግዚአብሔር ይፈርዳል እንዲህ ግራ እንዳጋባችሁን እሱ ፈራጅ ነውና ከማንም ከምንም በላይ ግዴለምምም

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад

    አቡነ አብርሀም እነዚህ ነው እንግዲህ ይሄ መሠሪ የጠፋትን በጎች ይዤ መጥቻለሁ ያላችሁ ?
    ያፈነገጡት ጳጳሶች በይቀርታ ተመለሱ ሲባል መጀመሪያም አላማረኝም ነበር ?

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 6 месяцев назад +2

    የትነው፡ሚሔደው፡?አረረረ፡ቶሎ፡ይዞት፡ይሂድ

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 6 месяцев назад

    እረ እናንተ ሰዎች እግዚአብሔር ን ፍሩ እናንተ ሆዳሞች ወይ ልብሱን አውልቁና መስቀሉን አስቀምጡና ማጅራት ምቱ
    ሲቀጥል መንግስት በእምነት ውስጥ ምን አገባው የራሱን ስራ አይሰራም እንዴ

  • @AddisGirma-h7l
    @AddisGirma-h7l 6 месяцев назад

    አዳማ ላይ መዘጋጃን ያውቀዋል እንዴ?ህዝቡን ገንዘብ እየጠየቀ አማረሩት ቀረብ ብሎ የአገልግሎት አሰጣጡን ብትፈትሹት !!!

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 6 месяцев назад +1

    Amhara sigedel Zim blo yemimeleket oromo wuha bilut wetet emilew min yifeydal

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m 6 месяцев назад

    እውነትቱ ይወጣል ግድ የለም እግዚአብሔር ጊዜ አለው። እናማነው ብፁህ አብነ ሉቃስ ካልተወገዙ እያለ ሲጮህ የከረመው? ተወካይ ምን ሰርቶ ይብላ ?

  • @Daoud-l5p
    @Daoud-l5p 6 месяцев назад

    እንደ ኦርቶዶክስ አሸባሪ አለ? 326 መግለጫ ምን ማለት ነው? ከፋኖ ጋር አብረውና አስተባብረው መንግስትን ለመጣል ይሆን?

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 4 месяца назад

    አብነሩፍኤልየሚባሉት ልቦናይስጠወት ይሰጠወት ይሰጠወት ሌላምንይባላል

  • @shekibahru9451
    @shekibahru9451 6 месяцев назад

    አይ አቢቹ በቃ ሁሉንም በእምነት ሽፍን ምን እንደሚሰሩ እያወክ እንዳህ እየታዘብክ ስታናግራቸው ጀግና መሆንህን ያሳያል

  • @atsb5323
    @atsb5323 6 месяцев назад +1

    Tadya yehulachum hagere sebketachu selam kehone hagerita menew selam atachu