Na Geta | ና ጌታ- Tesfaye Gabiso (Amen Maranata)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 24

  • @netsanettesfaye569
    @netsanettesfaye569 3 года назад +20

    ሕዝብህ ይጠብቅሃል ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    መገለጥህ ናፍቆታል ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    እባክህ ናልኝ ሳትቆይ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ጊዜው አልደረሰም ወይ ? ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    አዝ፦ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ! (3x)
    ጊዜው አልደረሰም ወይ?
    ስምህን ስለወደደች ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ነፍሴ ስድብን ጠገበች፡ ና ጌታዬ ጌታዬ ሆይ!
    ባርኮቷን እያሰበች፡ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ዛሬም በአንተ ታምናለች፡ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    አዝ፦ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ! (3x)
    ጊዜው አልደረሰም ወይ?
    ድካሙ ሳይበረታ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    አርበኛው ሳይረታ፡ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    የጔዳዬ አለኝታ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    በጠላትህ ላይ በርታ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    አዝ፦ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ! (3x)
    ጊዜው አልደረሰም ወይ?
    ጣኦቱ ተሰባብሮ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ልመልከት ስምህ ከብሮ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ከጥንት እንደታወቅህ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ምድር አንተን ትወቅ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    አዝ፦ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ! (3x)
    ጊዜው አልደረሰም ወይ?
    ሕዝብህ ይጠብቅሃል ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    መገለጥህ ናፍቆታል ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    እባክህ ናልኝ ሳትቆይ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    ጊዜው አልደረሰም ወይ ? ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!
    አዝ፦ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ! (3x)
    ጊዜው አልደረሰም ወይ?

    • @user-ht6eo8uc9g
      @user-ht6eo8uc9g 3 месяца назад

      Yemigermesh bezih MEZMUR adis cover yeteseraw video wede 4000 like alew yhe gn Gena 538 new yhe 4 amet befit new yetelekekew yasaznal

  • @selamawitassule6908
    @selamawitassule6908 2 года назад +3

    ናጌ ታዬ!

  • @KHADIJAYosf
    @KHADIJAYosf 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ameenameeen

  • @nahombefekadu2941
    @nahombefekadu2941 2 года назад +6

    ጣኦቱ ተሰባብሮ ና ጌታዬ ጌታ ሆይ ልመልከት ስምህ ከብሮ፡ና ጌታዬ ጌታ ሆይ አሜንን፡ይሰባበር ጌታ ይባርክህ

    • @KHADIJAYosf
      @KHADIJAYosf 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 15 дней назад

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnn ❤

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 2 года назад +2

    ና ጌታ ጌታ ሆ ቶሎ ና ጌታ ተባረክ ወንድሜ

  • @ashebirzerihun38
    @ashebirzerihun38 2 года назад +3

    ጊዜው አልደረሰም ወይ አሜን።

  • @haymeerussom6315
    @haymeerussom6315 4 года назад +4

    dekamu saybereta
    Arbenaw sayreta
    na getayegeta hoy....

  • @addisalemzeleke
    @addisalemzeleke Год назад +1

    Yemidenki zemare amen❤❤❤

  • @Rgetinfo
    @Rgetinfo 4 года назад +2

    Maranatha! Maranatha! Maranatha! Amen Lord Jesus come soon ❤

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +1

    Keftogn sale sesemaw wuste yerekal na Geta hoyyy na gizew dersual arjetual yehe alem

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregachamisso4191
    @aregachamisso4191 3 года назад +3

    አምን አምን ና ጌታ:

  • @bet-elgelan9735
    @bet-elgelan9735 4 года назад +3

    Nefsim aykerilign yihen sisema Geta eyesus yibarkih !!!

  • @debebeweyesa8375
    @debebeweyesa8375 11 месяцев назад

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ።
    አገልግሎትህ ሁልጊዜ ይባርኬኛል።
    አንተንና ቤትህን ጌታ ይባርክ።

  • @gedionzerihun4077
    @gedionzerihun4077 3 года назад +2

    ና ጌታዬ ጌታ ሆይ!!! አሜን!!!!!!

  • @eyobmulugeta4930
    @eyobmulugeta4930 4 года назад +2

    Amen

  • @benkidstube2711
    @benkidstube2711 4 года назад +2

    Amen 🙏

  • @addissuangedo5522
    @addissuangedo5522 2 года назад +1

    What a classic and dynamic message in the day of predicament and confusion that the Lord wants to encourage us to press on amidst toil, turmoil, and agony in sundry scenarios, to look forward to receiving the ultimate reward and condolences from our dear father in Heaven! All the blessings in Christ to the singer and those who are craving to carry out God's will regardless of facing a formidable and venomous environment!

    • @John.3_16
      @John.3_16 11 месяцев назад

      አሜን

    • @John.3_16
      @John.3_16 11 месяцев назад

      አሜን