🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ የመጨረሻ ክፍል ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 148

  • @Radioaddis
    @Radioaddis  4 месяца назад +15

    ሰላም ውድ ቤተሰቦች! እዴት አላችሁ! እዚህ ያልተስማማችሁ ካለ ራሱኑ ትንሽ ማሻሻያ ተደርጎበት ሁሉም ክፍል አንድላይ የያዘው Video በ Chapter ተከፋፍሎ ስላለ እሱን መስማት ትችላላችሁ። በተረፈ ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልቤ እያመሰገንኩ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!❤❤❤❤

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 4 месяца назад +21

    ትረካ መሆኑ ትዝ ያለኝ ሲያልቅ ነዉ ከነሱ ጋር ስስቅ ሳለቅስ ስታዘብ ስማር ስሰደድ ስደክም ሳፈቅር ድንቅ መፅሐፍ ከድንቅ ተራኪ 👏

  • @tadeyosgetachew9002
    @tadeyosgetachew9002 5 месяцев назад +21

    ለደራሲው
    ውድ አሌክስ በዚህ ውብ መፅሐፍ ውስጥ በውስጤ አንድ ቦታ ተከድኖ የነበረን ስሜት ከፍቼ እንዳየው ያደረከኝ ሰው ነህ።በአንተ ድርሰት ውስጥ በእርግጥም አለሁ። በምን ቃላት ልገልፅህ እንደምችል አላውቅም።አመሰግናለሁ።
    ለተራኪው
    በአንተ የአተራረክ ብቃት ደጋግሜ ብሰማው ሁሌም አዲስ ነው።እራሴ ባነበው እንኳን እንዳተ አይጥመኝም።አመሰግናለሁ።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ! 🙏ክብረት ይስጥልኝ!

  • @ElianaAmdework
    @ElianaAmdework 2 месяца назад +4

    ከዚህ መጽሐፍ ልቤን የነካው የዮናስና የዝናታን የህይወት መንገድነው አተራረኩና ድምጽህ ሰላም አለው❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @hanaasged1421
    @hanaasged1421 2 месяца назад +3

    በየ ምእራፉ ተምሬበታለሁ የልጅነት ሂወት ለቀሪው ሂወታችን ኦርሾ መሆኑንም ።ምርጥ ድምፅ ምርጥ አተራረክ ❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @allahisgreat1
    @allahisgreat1 5 месяцев назад +15

    ድምፅህ አተራረክህ ሱስ ያስይዛል አንደኛ ነህ ወንድሜ በርታ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ! 🙏

  • @kiyafekadu2245
    @kiyafekadu2245 6 месяцев назад +26

    ይሄን መፅሃፍ ማግኘት ስለማልችል በትረካ ስፈልገው ነበረ በእውነት በጣም ወድጄዋለው ድምፅ ጥሩ ነው ጥርት ያለ ነው እናመሰግናለን በርታ እኔ ያገኘውህ የፀጋዬ አብራር ላይ ኮሜንት የፃፍከውን አይቼ ነው በርታ ጎበዝ ነህ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም!🙏😊❤❤❤

  • @tsehaymekebib868
    @tsehaymekebib868 4 месяца назад +6

    ክብረት ይስጥልን ለደራሲውም ለተራኪውም የሆነ ቦታ በሆነ መልኩ የሆነ ነገሩ የብዙሀኑን ህይወት ይመስላልና

  • @heavennegaheavennega9128
    @heavennegaheavennega9128 2 месяца назад +2

    ባዬመለሱበትም የተሻገሩበትን ድልድዬ መስበር ግዴታ አይደለም😢😢

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      ዮናስ❤...አመሰግናለሁ!🙏

  • @Hanu0108
    @Hanu0108 4 месяца назад +5

    በቃ አንደኛ ነው በ1 መፅሀፍ 4ቱን ጨለጥን እኮ እናመሰግናለን

  • @KirubelAtsnafu
    @KirubelAtsnafu 3 месяца назад +3

    የመጽሃፋ ታሪክ ምንኛ ድንቅ እንደሆነ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ያንተ የማንበብ ብቃትህ ትልቅ የሚያምር የሰርግ ኬክ ላይ የሚሳለው የሙሽሮቹ ቅርፅ ያለው ክሬም ነው የመሰለኝ እጅግ አክባሪህ ነኝ ታሪኩን ስታነብ እንዴ ይሄ ሰውዬ ስለኔ ነው እንዴ የሚያወራው ልል ነበር በተለይ ስሙ ዮናስ ሆነ እንጂ ሙሉ ታሪኩ እኔን የሚገልፅ ነው 😮

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  3 месяца назад +2

      ክብረት ይስጥልኝ!🙏 በለህበት ሰላም ሆንልኝ!

  • @MerryBekele-h9x
    @MerryBekele-h9x Месяц назад +1

    በስማም የተሰማኝ ድብልቅልቅ ስሜት ነው እኛ ሰዎች ስንት መስዋዕትነትን የከፈሉልን ሰዎች በመሃላችን ይዘን ሳይገባን እንጓዛልን ስናጣቸውስ ለምን ይሰማናል ለመታመም አላውቅም! አመሰግናለሁ በጣም ስለመልካም ትረካ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  Месяц назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @asterkidane1584
    @asterkidane1584 Месяц назад +1

    ግሩም ድንቅ ነወ አገላለጽ ዉብ ነው የህይወት ዘርፍ በየቀለማቱ የሚገልጽ ነው
    Thank you

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 4 месяца назад +5

    ❤❤ እሚገርም ነው በውነት ከጽሃፊው አተራረክህ ይልጥ እንዲዳመት እና እንዲወደድ ይጋብዛል ❤

  • @seifugezahegn6497
    @seifugezahegn6497 4 месяца назад +5

    ፍቅር ስቃዩ ደስታው.....

  • @EyerusAlemYonas-l5z
    @EyerusAlemYonas-l5z 7 часов назад

    አተራረክክ ከሙዚቃው ጋር ደስ ይላል መፅሀፉን ያነበብኩት ያህል ነው የተሰማኝ።አመሰግናለሁ ።ቀጥልበት

  • @orithailu4856
    @orithailu4856 21 день назад +1

    ታሪኩም አተራረኩም ድንቅ ና መሳጭ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @EthiopicaTube
    @EthiopicaTube 2 месяца назад +1

    በጣም ድንቅ መፅሐፍ ትረካውም የተዋበ እና ለጆሮ በስሱ የሚፈስ ድንቅ አተራረክ ነበር እናመሠግናለን🙏🙏🥰

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @AdisAman-n1v
    @AdisAman-n1v 16 дней назад +1

    Dimtsih selam alew ❤ bertaln 👍hulem terk👏👏👏

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ❤

  • @TinsaeTinsu12
    @TinsaeTinsu12 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ ሌሎች እረጃጅም ልብወለዶችንም በዚሁ መንገድ ብታቀርብ እላለው

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @fikrukebede838
    @fikrukebede838 4 месяца назад +4

    ዋው የሚገርም ታሪክ የምትገርም ተራኪ ነህ በጣም አመሰግናለሁ ግን ታሪኩ ከባድ ስሜት ውስጥ ነው ያስገባኝ ❤❤❤

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 2 месяца назад +2

    Menem aletebekum nebr like tareku ende yehoonale beye betamm konjooo new antem konjo aregeh new yeterekeww love it ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 2 месяца назад

    በዕውነት የሚገርም ድምፅ ና ፅናት
    ተባረክ🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv 6 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን በርታ ግን ክላሲካው ይረብሻል ሌላው በጣም ጥሩ ነው

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 месяцев назад

      Thank you so much!🙏 ❤

  • @ethiohabesha2389
    @ethiohabesha2389 Месяц назад +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @kidstdebebe3716
    @kidstdebebe3716 4 месяца назад +2

    Betam ejeg betam dess nw milew alex techlalh ❤❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 4 месяца назад +1

    ፊልም የሚመስል ታሪክ❤እረጋ ያለና መሳጭ አተራረክ ❤

  • @EyuFeyisa
    @EyuFeyisa 3 месяца назад +2

    በጣም በጣም ምርጥ መፅሐፍ ከምርጥ አተራረክ ❤❤

  • @TgLoveTg-ng7nk
    @TgLoveTg-ng7nk 4 месяца назад +2

    Betam aerife new🙏🙏🙏

  • @saranabil7399
    @saranabil7399 Месяц назад +1

    Yoni ketay lifu yasaznegnal yemeferaw lik endenatua tetaw endathed new😢

  • @fekertam
    @fekertam 5 месяцев назад +2

    ግሩም ነው ከነአቀራረቡ አመሰግናለሁ

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 4 месяца назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን ግሩም ታሪክ ነው ዮኒ ግን በጣም እሚገርም ታሪክ ነው በርታ ምርጥ አተራረክ ነበር❤

  • @mogesmessele2908
    @mogesmessele2908 Месяц назад +1

    It is really sweet thanks

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 3 месяца назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ እናመሰግናል። ሙዚቃውን ማስቀረት ባይቻል ቀነስ ቢደርግ ደግሞ በጣም ሀሪፍ ነው።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @bamlakbelew4970
    @bamlakbelew4970 4 месяца назад +2

    Betam migerm meshaf new the things i understand from this book will be a book too❤❤❤

  • @yeshiroba2049
    @yeshiroba2049 4 месяца назад +2

    በማለቁ አዝኛለሁ 😢

  • @eshetuzewdu2836
    @eshetuzewdu2836 3 месяца назад +1

    WOW!!!! እጅግ ድንቅ ነው፡፡ ፅሁፉም ትረካውም!!!

  • @HirutSasay
    @HirutSasay 4 месяца назад +2

    ድቅ አተራረክ ጥርት ያለ ድምፅ እናመሰግናለን

  • @abdurahmanahmed9194
    @abdurahmanahmed9194 2 месяца назад +1

    Thanks bero

  • @ZufanMamo-p1q
    @ZufanMamo-p1q 5 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነዉ ተራኪዉም በጣም ጎበዝ ነዉ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @siraktesfaye330
    @siraktesfaye330 5 месяцев назад +4

    It is perfect! And big respect to girls like Zanat! I feel that you give a breath to this book.1 Thank you!

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 месяцев назад

      Thank you so much!🙏

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 3 месяца назад +1

    Wow wow betam des mil metsefah ena aterark Alex kibret yisitilign ❤❤❤❤❤

  • @biniamanbesse3935
    @biniamanbesse3935 3 месяца назад +1

    ቆንጆ ትረካ ነው ትሽ ፍጥነት ብትጨምር ቆንጆ ነው ባይ ነኝ። በተረፈ አመሰግናለሁ ❤🙏🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @marlynandilao8687
    @marlynandilao8687 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትረካ ነበር

  • @tsegetsege5347
    @tsegetsege5347 4 месяца назад +2

    Eyalkesku neber bezu tarkan new yenkakagn hewtan new yasetawesgn ewnt

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 5 месяцев назад +2

    Wow በጣም ልዩ ነበር ዩሐንስ የዝናሲሳይ ጀምሮ አቋርጦት ነበር , ሙሉውን እዚህ ሰላዳመጥኩት በጣም ደስ ብሎኛል ከልብ አመሠግናለሁ ጎበዝ ተራኪ ነህ በርታ 🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ! 🙏

  • @hanan-hanan53
    @hanan-hanan53 4 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ በዚው ቀጥል:: የ አና ማስታወሻን ትርክልን

  • @bezaworkhaile1440
    @bezaworkhaile1440 4 месяца назад +2

    Ezaw botaw lay hogne new ysemahut

  • @makdj8803
    @makdj8803 2 месяца назад

    Betam dess Emil aterarek new ejig betam enamesegnalen!

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      Thank you so much!🙏

  • @endex777
    @endex777 4 месяца назад +2

    ከብዙ አመታት በኋላ የሰማሁት ትረካ ነው። ድንቅነው በዚሁ ቀጥል። ቢሻሻል ምለው። ገጸበሀሪዎቹ የራሳቸው ወጥ ድምጽ ብታደርግ እና የሴቶቹን እንስት ብታሳትፍ የበለጠ ተወዳጅ ይሆናል። ያለበለዚያ ሌሎች ትረካዎችህ ሁሉ አንድ አይነት ስለሚሆኑ።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @RedietRedietz
    @RedietRedietz 2 месяца назад +1

    I enjoyed 👏

  • @FirehiwotAbay-o6j
    @FirehiwotAbay-o6j 4 месяца назад +1

    የሚገርም ትረካ 👍👍👍 እናመሰግናለን

  • @ethiopiagebreselassie
    @ethiopiagebreselassie 3 месяца назад +1

    Betam betam newu yewededkut. Beziwu ketlebet ❤❤❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @fitsumgebre5441
    @fitsumgebre5441 4 месяца назад +2

    Girum new!!!!

  • @edilawitgetachew7143
    @edilawitgetachew7143 4 месяца назад +1

    I'm in love with ur voice yemir gobez

  • @zerihunengdawork9811
    @zerihunengdawork9811 4 месяца назад +1

    በጣም የተረጋጋ ድምፅ ...ለመመሰጥ እድል ሰጥቶኛል አመሰግናለሁ። በተለይ የወደድኩልህ የተለያዩ ገፀባህርያት ድምፅ አለመለዋወጡ መልካም ነው። ይህፃን ድምፅ ,የሽማግሌ ድምፅ ፣ የአሮጊት ድምፅ ወዘተ ...አስመስላለሁ ብለው ትረካውን ሲያበላሹ አስተውላለሁ። ያንተ ግሩም ነው ቀጥልበት። የአዳም ረታን ከቻልክ ሌላ ጀባ ብትልን ።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ! 🙏 ያክብርልኝ! ታዛዥ ነኝ! 👍

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 3 месяца назад +1

    😢❤❤❤❤❤ kebret yistelen ...

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 4 месяца назад +1

    እጅግ ጥሩ አድርገህ ተርከኸዋል!! የማየት ያህል, የማውቃቸው ያህል ነበር የተሰማኝ. አመሠግናለዉ!

  • @filiplarsson361
    @filiplarsson361 3 месяца назад +1

    Denne tarik

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 4 месяца назад +1

    Kitaabni baayyee gaariidha ture. Garuu sagaleen duubaa baayyee nama keeqa. Hirdhisuuf Yaali.❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      I don't understand it but Thanks! 😊

  • @SebleTemeselew-r9y
    @SebleTemeselew-r9y 5 месяцев назад +1

    Wow tshufu ena terakiw much aregu🏆🏅🏅 andegna new berta enamesegnalen

  • @gabaynesh
    @gabaynesh 4 месяца назад

    ድምፅህ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ።የሁሉም ገፀባሕሪያት በአንድ አይነት ድምፀት መተረኩ ለአድማጩ ከታሪኩ አኳያ የራሱን ድምፅ በምናቡ እንዲሰይም እድል ስለሚሰጥ በጣም ትክክለኛ ነው።
    የማጀቢያ ሙዚቃው ግን ትንሽ ረብሾኝ ነበር።ትንሽ ለስለስ ብታደርገው እላለሁ።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад +2

      አመሰግናለሁ!🙏 ሙሉ ክፍል አንድ ላይ ማጀቢያውም ተስተካክሎ ሰሞኑን ይለቀቃል።

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 4 месяца назад +1

    ዋው!👌

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 3 месяца назад

    Hulachenm yetenantena wetet nen, tenantenachen zareachen yiserawna lenege yiseranal or.... Yabelashewal,,,, or sensheshew enoralen.... Or leAddis ngr yazegajenal .... Bcha Alexye..... Be'ereh ayintef
    Tarakiwum gobez neh yeEWNET

  • @MameHussein-t4i
    @MameHussein-t4i 4 месяца назад +1

    Enamesgenalen merte aterarek

  • @danaytgualmekelle812
    @danaytgualmekelle812 5 месяцев назад +1

    እሚገርም ኣተራረክ👏🏻 እናመሰግናለን🙏🏽

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  5 месяцев назад

      Thank you so much!🙏

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 4 месяца назад +1

    ኦህህ ዮናስ...

  • @BelBel-g3z
    @BelBel-g3z 4 месяца назад +2

    🙏🙏🙏

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 4 месяца назад +1

    What a narrator. Thank you

  • @shalom744
    @shalom744 4 месяца назад +1

    This was very deep. It unlocks so many emotions. Alex set hono endemiawik hula hono detailed emotions , values, norms hulu eyeneka new yetsafew. Te tariku zewig betam mesach new antem betam tiru argeh terikehewal

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 4 месяца назад +1

    Wow Dink metshaf 🙏🙏🙏 Girum akereb

  • @ShewayeAmogne
    @ShewayeAmogne 4 месяца назад +1

    wow that was awesome when you perform the female part I forgot it was male voice

  • @sarahtaye575
    @sarahtaye575 4 месяца назад +1

    Wow

  • @SelamdestalemDestalem-st1mw
    @SelamdestalemDestalem-st1mw 4 месяца назад +1

    ከምለው በላይ ጥልቅ የሆነ ስሜት ነው የተሰማኝ ...በተለይ ታሪኩን የተረዳህበት መንገድና ኣቀራረብህ እናም ድምፅህ ደራሲው ሊሰጠን የፈለገውን ቁምነገር በቀላሉ እንድንረዳውና ወደን እንድናዳምጠው አድርገሀልና ከልብ ላመሰግንህ እወዳለው...

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ! ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @biruktawitnigussie9695
    @biruktawitnigussie9695 4 месяца назад +1

    👌wow betam des yilal

  • @leenaleena2941
    @leenaleena2941 4 месяца назад +2

    Thank you ❤

  • @abebebirhanu1562
    @abebebirhanu1562 4 месяца назад +1

    ❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 5 месяцев назад +1

    ❤ አመሰግናለው ❤

  • @HannaGebre-ht9gq
    @HannaGebre-ht9gq 4 месяца назад +1

    Wow 😢

  • @yonasyirdaw6778
    @yonasyirdaw6778 4 месяца назад +3

    መፅሀፉ ተጀመረ ወይስ አለቀ.....??

  • @abiyaniye9750
    @abiyaniye9750 5 месяцев назад +1

    👏👏👏👏👏

  • @Sabawodajeabayneh
    @Sabawodajeabayneh 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @liyateshome3662
    @liyateshome3662 6 месяцев назад +1

    👏👏👏🤝

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 месяцев назад

      Thank you! so much 🙏

  • @honeymoon6621
    @honeymoon6621 6 месяцев назад

    Woo

  • @MillionWorkneh-qe3zp
    @MillionWorkneh-qe3zp 4 месяца назад

    ልዩ አተራረከ ወጋየሁ ንጋቱን በዚህ ትውልድ በአንተ ውስጥ አገኘሁት።ክላሲካሉ ግን ቀነስ ቢል የሚል አስተያየት አለኝ።

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 3 месяца назад +1

    The background music is too loud and distracting. Thanks anyway.

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 6 месяцев назад

    ❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 месяцев назад

      Thank you So much! 🙏

    • @mesilegesse4187
      @mesilegesse4187 4 месяца назад

      It is the best thank you for both of you he writing magically you narrative heavenly thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfindemissie7074
    @mesfindemissie7074 3 месяца назад +1

    Background classical is over sounded.fix it in the future.

  • @bezaworkhaile1440
    @bezaworkhaile1440 4 месяца назад +1

    Ene ezihu Morocco negn temari negn ewnet sekayun k sedtegnoch semalew beka b tekekel new ytrkew

  • @hanankbrom-f2o
    @hanankbrom-f2o 4 месяца назад +1

    በቃ መፀሃፉ አለቀ ማለት ነው ወይስ ሌላ ክፍል አለው?

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 4 месяца назад +2

    Alex abreham fekad setoh new? Yesint gize yegeteraw wutet yehonewin mirt metshaf minim satawetabet lemetekem youtube lay tilekewaleh? Newir atakim? Amlakihinis atiferam? Hilinahis yalserahibetin ....sint ena sint genzeb ena gizewin akatilo yasatemewin Alex abreham yemigoda aymeslihim? Adamache nen yemitilu sewochim metshafun geztachu anbibu weyim asnebibu enji ataberetatu sirkot befetataw yemiyaregutin. Yeyazkewin yeserahibetin ateh yelelaw simet eskigebah atitebik tolo keyoutube lay atfaw... "yederasiw mebt behig yetetebeke new" malet eko kendante aynetu lemetebek new 1 mulu amet enkuan yalkoye metshaf....wey kiristos sint aynet fetata new yalew gin😭😏🤔😨

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      Ykrta mejemeriya Alex abrhamn mtakiw woy mtakew aymeslegnm....mejemeriya gn ene alterekutm leloch terkewtal ke ene befit aloddkutm yenesun aterarek siketl alex abrham betam tru sew thut kemetsehafu genzeb sayhon anbabiyan gar endiders yemisera sew new ene degmo anbabi yalhone sew treka bcha miwod sew beflagotu endisema ena begle metsehafun slewodedkut le admach bemimech melku akrbewalehu ....tnsh yetenadedk sle meselegn new betru lederasiw bemaseb new ygebagnal.... lela dersi gn metsehafkn lterkew ? Bye teyke tnsh ykoy blognal esun alserahum sifekdlgn mtsemut yhonal .... gn ene ye Alex abrham tlk adnaki negn ....esu wana sraw drset aydelem ye financial chgr yalebet sew aydelem anyway bez open minded honeh eyew Amesegnalehu! 🙏

    • @merafshumeye1492
      @merafshumeye1492 4 месяца назад +1

      @Radioaddis 3 negeroch. 1. Lelouch terikewital bejemeria bemalet antem abreh sihitet bemesrat Ena kedmew leloch tesastewal bemalet yanten sihitet meshefen ayichalim. 2. Alex abreham genzeb sayhon metshafu anbabiyan lay endidesr new yemifeligew.... fetera wutetun befelegew menged be audio Ena bedirset yasatimew neber endeza bihon plus yeanbabi etret yelebetim jemari adelem. 3. Alex abreham yegenzeb chigir yelebetim malet negrohal? Lemin billionaire ayhonim yerasun fetera erasu yagnignew... mebtun muluwin metshaf bemeterek yaldekemubetin lemagnet atimokir new..... lante yihe yemiseraw neger lik new adelem new tiyakew kehilinam antsar. Leloch bizu content ale yerasihin menged mefeleg yishalal

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  4 месяца назад

      @@merafshumeye1492 እሺ አመሰግናለሁ! ለ አስታያየቱም ለምክሩም እግዜር ይስጥልኝ።🙏

    • @samnams
      @samnams 4 месяца назад +1

      @@merafshumeye1492
      Enie ahun Amharic manbeb Gobez aydelhum gin ye manbeb filagot alegn if look around and try to find Amharic narrative 100% sure yelem even if you pay for it. This is the best solution you could find also getting this generation to read is hard worse if you add money.channels like this helps a lot.

    • @merafshumeye1492
      @merafshumeye1492 4 месяца назад

      @samnams sure I agree with you but what I am saying is..... they have to ask the writer Alex abreham to put the whole book in RUclips, it is his right and his saying only. We can't use others creativity without their consent.

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 2 месяца назад

    በዕውነት የሚገርም ድምፅ ና ፅናት
    ተባረክ🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @ibrahimsultan5805
    @ibrahimsultan5805 3 месяца назад +1

    Wow

  • @ገነትበቀለ-ቘ7ዘ
    @ገነትበቀለ-ቘ7ዘ 6 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @ruhamaeshetu3853
    @ruhamaeshetu3853 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @kalkidanfikira6754
    @kalkidanfikira6754 4 месяца назад +1

    🙏🙏

  • @ገነትበቀለ-ቘ7ዘ
    @ገነትበቀለ-ቘ7ዘ 6 месяцев назад +1

    ❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  6 месяцев назад

      Thank you so much! 😊🙏

  • @ZeynebaMohammed-ft6by
    @ZeynebaMohammed-ft6by 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤