توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .*.and repent to survive from the promise
I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .*.and repent to survive from the promise
It is nice 🤗🤗🤗 but i believe some songs are better left without a music video cause they can translate well with just lyrical video (as they are relatable to audience's personal experience) without the distaction of the dance & style that got nothing to do with it 🤔🤔🤔 But then again its my humble opinion nothing to hate 🙇♀️
can not understand the meaning but the song is like a WOW!!! Love from Nepal❤❤.had Been in Khartoum before might b the reason to love the song and culture. Congratulation!!!!
Gobez yene konjo, betam des yilal akerarebish, ye Ethiopian bahil endezi setasayi betam ende africawit yakoral. Dancunim yebahil bitaregiw yeshal neber gin still des yilal.
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .*.and repent to survive from the promise
ማርያምን ይህ የኔ ታሪክ ነው ለፍቅር ብዬ ትምህርቴን ገንዘቤን በተሰቤን ሁሉን ነገር ትቼ ተከትየ እንዳልሆነ አድርጎ ሰባብሮ ጥሎኝ ሄደ ወድቄ አልቀረሁም ፈጣሪ ይመሰገን አሁን ትልቅ ቦታ ላይ ነኝ እሱን አዘቅዝቄ ማየት ችያለሁ፡፡አያገኘኝም እንጂ አሁን ላይ ከኔ ጋር ለመሆን ያልቀፈረው ድንጋይ የለም ግን ሊሆን አይችልም፡፡እህቶቼ ጠንካራ ሁኑ ፍቅር ፍቅር እያላቹህ አትጃጃሉ፣ጠንካራ ሁኑ
😢አብሽሪ ?እ
Ende andandi wendovhi debar rase wedade betamm koshasha yelem
Gobez
Koy yasgededesh ale? Eèee were
@@YeshiTadesse-x5bawo ende wodoch dadab cheaters qoshasha chakagn wusha yelem dadab especially ye Ethiopia wondi gadal yigibu ayizoachu ehitoche
Im from mars and i love univers music specially amharic music ትላለህ
😂😂
😂😛
😂😂 wey nuro 👍
😂😂😂
አይ አም ፍሮም ዩናይትድ ሥቴት ኦፎ አምሀራ
አይዶንት ሥፒክ አማርኛ
በት ላቭ አማርኛ
የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ሀገራችንን ሰላም ያድርገው አሜን፡፡
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
amen amen amen
@@Mercy8164
አሜን ደምሬኝ ውዴ
eshi wd
@@astertube5406
አሜን🙏🙏🙏
I am from Turk Adana I love Ethiopian music very much
I wanted to visit Adana
I am from Ethiopia i love Turkish movie
Heloo there. I Abyssinia ian women I love Turkish film, drama and your culture too i very addicted. I love you
I have been in Adana twice. Adana is best place to visit. Much love from Ethiopia. We will be visiting again in July this year. So excited
😊000@@MimiZewdie-z8y
ራሄል ጌቱ የምትመቸው አስኪ ኑኑኑኑ❤❤❤
በጣምጠ
ጥሩነው😅❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:54
❤❤❤❤❤
I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨
❤❤❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇩🇪🇲🇴🇲🇱aleroe
I am From Earth and i love this song specally the song singer 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😊
የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነዉ ሪችየ 😍🎸🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤 wawo
Awo liknw gin maxeru bexam Arif ikkonw bizu view yinorwal I hope ba achir gize wusx view 1milion + yigebal ina ayikefam lemaletnw ykrta🙏🙏🙏
We in the diaspora are so fortunate to be part of the same motherland to witness our beautiful east African sisters.....
Betam konjo nesh swedsh holeye natural ❤️❤️ 👏👏
OMG, What a amazing voice and beautiful music......Appreciate lot and Thanks..can you please add more of her songs...
ይህ ሙዚቃ የሰንቶቻችንን ታሪክ ይገልጻል እዩት ዛሬ ሲለምነኝ እዩት እዪት እዩት ዋው ሙዚክ ❤💃
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد
repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls
.*.and repent to survive from the promise
" ገና ሳላገግም በሽታየ ሳይድን
ከ ቁስሌ ሳልጠና
አሁን ምን ሊረባኝ የሱ መለማመጥ
ድጋሜ ልመና"
ከሚሆን ይልቅ
ልክ አገግሜ በሽታየ ሲድን ከቁስሌ ስጠና
ሳገኝ የራሴን ሰው ስካስ እንደ ገና
አሁን ምን ሊረባኝ የሱ መለማመጥ ድጋሜ ልመና ።
ብትይው በኔ ብኩል በጣም አሪፍ ነበር ምክንያቱም ታመሽ እያለ በከፋሽ በቆሰልሽ ሰዓት ተመልሶ ከመጣም ብትክክለኛ ሰዓት ነው የመጣው ይቅርታ ሊል። ብዙ ግዜ ግን ሴቶችን ሆኑ ወንዶች ካለፈ ቡሀላ የራስሽን ህይወት ስትጀምሪ ነው የሚመለሱት ወይ ስህተታቸው የሚታያቸው። ለማንኛው ግን ደስ ይላል በርቺ 🎉
Gobez.
በጣም አሪፍ ስራ ነው
ያሀገር ሰላም የናፈቀው ማነው እንደኔ
💚💛❤🕊
Me and my family ☝️🙏✌🏽
we are nafkonal
❤❤❤❤
I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤
ራሔልዬ ምርጥ ልጅ ፡፡ ለስራዎችሽ ጥራት መጨነቅሽ ለአድማጭ ያለሽን ክብር ያሳያል ፡
ኡፍፍፍፍ፣ ይህን የምትሰሙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ፣ ፍቅር፣ ሰላም ጤና ይስጣቹሁ!!! እወዳችዋለሁ።❤️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኣሜን
Aenmmm❤❤❤
@@gazaliouadegbola2502
Been VA v😢😊
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አገራችንንም ሰላምያድርግልን አሜን!!🙏🙏🙏🙏
አሜን ደምሬኝ ማሬ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏
I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤I love you 🦋🤍✨❤
Thank you 🙏this is one of the best songs ❤️
እራሄል ጌቱና ልኡል ቢዘፍኑ ውብ ነበር እንላለን 🙏
ይሄን ድርሰት እኔ ሳላውቅ ሰጥቼሽ ነው የኔ ታሪክ ነው 😁 ምርጥ ዘፈን ነው ሪቾ በርቺ
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد
repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls
.*.and repent to survive from the promise
ቆንጆ ዘፈን ነው ። ግን አለባበሱ እና ዘመናዊ ዘፈኑ አልተጋናኘም አለባበሱን ሳየው የሀመርን ውይም አንዱን የደቡብ ዘፈን የምትዘፍን ነበር የመሰለኝ
ግን ሃመር ሆነ ደቡብ አንድ ኢትዮጵያ ነን።የሀመር አለባበስ ብትለብስ ምንም ችግር የለበትም😇
እና ደቡብ ዘመናዊ አይደለም እያልሽ ነው የሆንሽ ጎንዳን ነገር
Rachel Gatu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ethiopia 🙏 🌄 great story about you have been doing this song very Happy Happy nice
ከሀመር ጋር የተገናኘ የሆነ ባህላዊ ነገር ይኖረዋል ብዬ ጠብቄ ነበር ግል አልሆነም... ዘመናዊ music ከሆነ ባህል ጋር mix ሲደረግ በጣም ነው የሚያምረው:: ራሄል ሞክሪው
Poetically and artistically representing the more melanin-ly gifted sisters!
ቪዲዮው perfect ነው!😲😲😲
የሀገራችን የሙዚቃ ክሊፕ አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ ነው።
May 💜Mos❤️t High💚 bless💛 everyone❤️ always💙 much 💜love💚 blessings💙 Always ☺️ 🎇🌈🌐💛💙💚❤️💜💜❤️❤️💚✌️💯💙
ይህ ቪዲዮ ቫይራል ከመውጣቱ በፊት የነበራቹ የታላቹ?❤❤❤
አለን 😊
wow❤❤
It is nice 🤗🤗🤗 but i believe some songs are better left without a music video cause they can translate well with just lyrical video (as they are relatable to audience's personal experience) without the distaction of the dance & style that got nothing to do with it 🤔🤔🤔 But then again its my humble opinion nothing to hate 🙇♀️
yes! mam that was exactly my thought.
Wow that’s how I felt 😗
thank you
To be honest, the dancing choreography is not my cup of tea rather everything was well executed.
Hi
I'm from Dar es salaam, Tanzania, Ethiopian is my favourite music..
From Nigeria 🇳🇬 but so much love Ethiopia music ❤
The cutest in those traditional attire
Tekklegna zefen ❤❤
በጣም ገራሚ ስራ ነው።i love it.well done Rahel.every thing is amazing.
የምጥ ድምፅ ባለቤት ምርጥ ክሊፕ ምርጥ እስታይል በቃ ሁሉም ምርጥ ነዉ ሪችዬ በርቺ ከዚህ ድምፅ ገና ብዙ እንጠብቃለን
Rahiye swedsh yenkogo berchln yamral ❤❤❤❤❤❤
ለየት ያለ ምርጥ ስራ ነው ሀመሮችን መስለሻል በርቺ❤❤❤
Yen konjo betammmm eko new mewdesi ❤❤ ❤❤❤ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃 teciyalesi
በፍቅር ለቆሰለቹ ሁላ ነገ አዲስ ቀን ነው ተውት በይቅርታ እንለፈው ወንድሞች ና እህቶች በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ተባብለን ቁሰላችን እናክም።
ባጣ ቆየኝ ሲላት እሺ የምትለው ሌላ ይፈልግ😌😏 i love this music😍😍
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen Amen Amen❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ሀብታሙ ቦጋለ በጣም ድንቅ ግጥምና ዜማ ነው ።
ራሔል በርቺ
My love for Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️ for ever im sudanese 🇸🇩🫶🏾✊🏾
Enhebkum katir ya zool .....ahla nass sudanin
@@BilalBilal-lh3gq Batam āmeseginalaw bila 🫶🏾
ምርጥ wow😊😊
ዘፈን በወጣ ቁጥር የኔ ታሪክ የምትሉ ሰዎች ምረቱን ይላክላቹ!
😂😂😂😂😂
😅😅😅😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በጣም ደስ!! Beautiful thank you
ሙዚቃውና ክሊፑ አብሮ አይሄድም🙄 ዘፈኑ ግን አሪፍ ነው❤
Talk to your self 🤥🤥🤥🤫🤐
❤❤❤❤❤
Wow, wow wow ኡቭ ነዉ 😊 :: Seriously ግን ምርጥ ምርጥ ምርጥ ስራ 👏👏👏👏
ሰዎች ፡ ቅር ፡ ይላችዋል ፡ የሙዚቃ ፡ ንግስት ፡ ብላት
ዋው እንዴት እንደምወድሽ ስንቱቻችንን ይሁን የምትኩረኩሪው😢 ሁሊም አዲስ ዘፈን አልወድም ግን ትመችኛሽ❤❤❤
فنانة لديها إبتسامة ساحرة 😍😍😍فيديو كليب رائع | إثيوبيا العشق الذي لا يقل ولا ينتهي ❤❤ | محبكم من السودان ❤🇸🇩🇪🇹💛
شكورا
I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨I love you 🦋🤍✨
Konjo sira new Betam Desyilal🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹lezlalem tinur
God bless Ethiopia God bless Ghana 🇬🇭🇪🇹
What a masterpiece , the musical presentation , z melody & z vocalist .
Congrats .
ራሄል ጌቱ እግዚአብሔር እንደበትሽን ይባርከው እንቺ ልዬ ብቃት ያለሽ ዘፋኝ ነሽ ዘመን የማይለውጥሽ ሁሌም ጣፋሽ ድምፅ ነው ያለሽ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
❤ቤተስብ እንሁን
ዘፈኑ ሙዚቃው ጥሙ ቆንጆ ነው አለባበሱ ግን ከዘፈኑ ጋር አይሄድም
I'm from mars, I love Music song by human being specially love!!!I love all Ethiopian's, show me how much you love me 🙌🙌
Kkkkk alien
እኔ ፍሮም ጁፒተር ጥርት ያለ ውሸት
Mars internet yeserale
ሌላስ😂
❤❤❤❤🎉🙌🙌🙌👌🇪🇹🇪🇹❤🎉
🌺🌸🌻🍓💛🌼☘☘❤❤🧡😍🥀😘🥰🌷🧡💙😍💚❤❤💛🧡💛☘☘❤❤🥀🌼🍓🌻🌺🌸🌺
۱۴۰۲~۱۰~۲۸
عشق من اتیوپی
Iran loves Ethiopia
ስለ አለባበሱና ስለ ቦታ ምናምን መግለጫ ቢኖር እላለው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
can not understand the meaning but the song is like a WOW!!! Love from Nepal❤❤.had Been in Khartoum before might b the reason to love the song and culture. Congratulation!!!!
የኔ ወርቃማ ድምፅ እንዴት አባታቹ እንደምታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
Nice song with a beautiful video thanks and keep it up Ethiopian music industry 👍 👏
very lovely Melody and lyrics. Beautiful voice I'm proud of you
በዚ ምድር ስንት አላዋቄ ባለጌ አለ ስድብ የወደቀ ስው ማነት መግልጫ ስለሆነ በርቺ ውድ እኅት አንቺ ፈጣሪ የባረክሽ ትልቅ ስው ጨምሮ ይባርክሽ።
ዘፈኑና አለባበሱ አይገናኝም ልበል
This girl is really really great 👍🏿 once again she drops her master talent bravo 👏🏿 ❤❤❤
فنانة لديها إبتسامة ساحرة 😍😍😍فيديو كليب رائع | إثيوبيا العشق الذي لا يقل ولا ينتهي ❤❤ | محبكم من السودان ❤🇸🇩🇪🇹💛
Ihterami le sudan🙏🙏🙏
አሪፍ የአለማመን የመለማመጫ ዘፈን ነው ደምፆ ግን ዋው ዋው ነው
ምርጥ ሙዚቃ
ችግሩ ማጠሩ እና ማለቁ
ይመችሽ ድምፃዊ ራሔል ጌቱ
ለተወኝ ፍቅረኛዬ የሚመጥነውን ዘፈን አገኝው አሁን ነው የምጋብዘው እንዲ ናቸው ወንዶች ሁላቹንም ሳይሆን የሚመለከታቹ ዘፈኑ ተመችቶኛል
3:36 I'm a Nigerian who loves Ethiopian music. They got so much rhythm ❤
Wow andegna new rich yanchi jono yemidebr music yelem berrchi💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I love the lyrics and your dress code Hamer style thank you. Always on rope
WELCOME
GOOD JOB
ሴቶች ጠንካራ ሁኑ ሴት ከወደቀች የማትነሣ የማይመስላቸው ወንድ አለና ጠንክሩ
yena enate des sil uffff ❤❤❤
The queen is back ❤❤❤ melody 100% lyrics 100% her voice 100% tnxs rahu
Absolutely!!!
እማ ደምሬኝ ውዴ
Ere seyastela….eyute slemegnengn aynefme 🤫
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፤ሚሚሣሠ፣@@befekaduanteneh6412
ወላሂ የሄ ሙዚቃ ለኔ የተዘፈነ ነው የሚመ ስለኝ😭😭
Great job! It would have been more interesting if the video was made with in the tribe itself and outside the house. Keep up the good work as always
Beautiful video clip and lovely song 🎵
እዩት ሲለምነኝ....
She spoke for us ❤
That hair is actually so cool
I love everything about this song 🎶 Thank you Rahel !!
I THINK የራሷ ታሪክ ነው😊
Love Rahel Getu 🔥🔥🔥❤️from🇪🇷
Sewdshe yinae mare zemnshe yibark🎉❤❤❤
ቆንጀ ስራ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ለኔ ያመቱ ምርጥ ዘፈን ነዉ
ሪችዬ በጣም ቆንጆ 💚💛❤️
በርቺ ድምፅሽ ደግሞ ማራኪ ነው 💚💛❤️
Fikir ❤
wowwwwwwwww ቃላት የለኝም ለኔ ብቻ ነው ያጠረብኝ 🥰👌
Konjo sra ngeriln isti❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ውድ የምወዳቹ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ እግዚያብሔር አምላክ ሃገራችን ኢትዮጵያን ኤርትራን ሰላም ያድርግልን እያልኩ እኔ ኤርትራዊት እህታቹ የምግብ ቻናል አለኝ ፕሮፋይሌ ላይ በመግባት አበረታቱኝ አደራችሁን ❤
Eshi berechi
@@lovelyjobi7617 በጣም አመሰግናለው እህቴ እግዚያብሔር ያክብርሽ ❤❤❤
@@lovelyjobi7617 አመሰግናለው በጣም ❤
በጣም ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን ቦታ አመራረጡ ላይ አልወደድኩትም ከአለባበሳችሁ ጋር የሚሄድ ጫካ ወይም ገላጣ ሜዳ ቢሆን ባይ ነኝ ራሄል ድምፅሽን አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤
Love it Rachel Getu! We were waiting for your great job 👏
እንደሌሎቹ ዘፈኖችሽ አልሆነለኝም
Great music, i like the melody. Congratulations Rich.❤❤🎉
አይድጋፉ ይመችሽ እሪች አንደኛ ነው🎉
Gobez yene konjo, betam des yilal akerarebish, ye Ethiopian bahil endezi setasayi betam ende africawit yakoral. Dancunim yebahil bitaregiw yeshal neber gin still des yilal.
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد
repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls
.*.and repent to survive from the promise
Hestory of my life thankew so much Richo ❤
በመጨረሻም......
ትለያለሽ🙌🙌
ትችያለሽ👍👍 የምር 👏👏👏👏👏👏 i like it rahu❤
እንደልብሱ ጭፈራውም የነሱቢሆን ኣሪፍነበር ግጥም እና ዜማውም ያንቺንድምፅ ኣይመጥንም ንግግርነው የሚመስለው