እወድሀለው፡ ከጭንቅላቴ ላወጣህ አልቻልኩም፡ ሱመያ አለቀሰች😔😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 638

  • @AMIRZCOOL1
    @AMIRZCOOL1  4 месяца назад +61

    ምን ማድረግ ነበረብኝ?

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 4 месяца назад +7

      ባለፈዉ ያደረከዉ ምንም ስተት አልታየኚም ግን የምትወሰነሁን ሁሉ በጥንቃቆ ወስን ሰዉ ህይወትክን አይኖርም

    • @manayeralzabi6085
      @manayeralzabi6085 4 месяца назад +5

      ፍቅሯን ትቅብላት

    • @Hawa-g6z
      @Hawa-g6z 4 месяца назад +2

      ፍቅርን ተቀበላት ቆጂየናት ከሀዩም ባበልጥ

    • @nebeyat2000
      @nebeyat2000 4 месяца назад +7

      ከሀዩ ዉጭ ወደዉጭ ወላሂ ሀዩፍቅር ሰዉ❤

    • @RAHMASigo
      @RAHMASigo 4 месяца назад +3

      Amir ballah atonihim hayaa mibal yelatim hayaa leseat lij ke webet belay new

  • @umuuabdarazaaq
    @umuuabdarazaaq 4 месяца назад +69

    ወላሂ ወንደሜ ከዚችም ከዛችም ጋ መነካከት አላህን ፈራ ፀፀቱን ቡሀላ የረቢ

  • @RemlaAbdullah
    @RemlaAbdullah 4 месяца назад +20

    አላህን ፍሪ ለምንድን ነው ሚድያ ላይ የምትወጭው
    እህቴ የወደፊት ህይወትሽ ላይ ተፅዕኖ ይፈጥርብሻል
    አላህ ይጠብቀን አሚን አሚን አሚን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 месяца назад +10

    ሴት ልጅ እድብ ስትል ነዉ ደስ የሚለዉ በተለይ ለኛ ለአላህ ባሮች

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 4 месяца назад +13

    ጉድ በል ጎንደር..... "ኸረ አላህን ፍሩ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 месяца назад +6

    አንዳን ሰዋች ከእምነት ጋ አያይዞ ማሸማቀቅ ሁሉም ሀይማኖት ፍቅር ለሰዋች ነው ለእንሰሳም ጭምር እኔ የልጅቷን ግልፅነት ወድጄዋለሁ አብሺር ታገሺ ዱዐ አርጊ❤❤❤

  • @ekram2819
    @ekram2819 4 месяца назад +55

    እኔስ ማግባቴን ወደድኩት አልሀምዱሊላህ ማፍሪያ ቱ አኡዙቢላህ

    • @يسرايسرا-غ2و
      @يسرايسرا-غ2و 4 месяца назад

      ክክክ

    • @ekram2819
      @ekram2819 4 месяца назад +1

      @@يسرايسرا-غ2و ወላሂ አያስቅም

    • @SofiyeMekonn
      @SofiyeMekonn 4 месяца назад

      ያገባችሁ ለምን አትረዱም ወደን አደል ሰውን የምንወደው አኡዙቢላህ

    • @tamerARAGAW
      @tamerARAGAW 3 месяца назад +1

      ​@@SofiyeMekonn እዉነት ብለሻል ወላሂ አሳዘነቺኝ😢😢😢😢

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 2 месяца назад

      😢😢😢​@@SofiyeMekonn

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 месяца назад +15

    መገን ሴት በስመ ሴት እኛም ረከስን ወደፌት ጥሎሽ እየጣሉ ያገባሉ

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 4 месяца назад +122

    ኧር ሙስሊም እህቶቺ እድዝህ አታድርጉ ከ ሙስሊም ሴት አይጥብቅም ሴት አስዳቢ😢😢❤❤

    • @mestawetmiste
      @mestawetmiste 4 месяца назад +8

      ሲጀመር ሙስልም ክርስቲን አይልም
      በማንኝውም አይማኖት ክል ነው
      በላችንም አይፈቅድም እኔም ሴት
      ነኝና ሴቱ አብዶል በተለይ ተዋቂ ሲዩ
      ያብዳሉ😢😢😢

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 4 месяца назад +13

      ሴት ልጂ ወንድን መጠየቅ ሀራም አይደለም መለጣጠፍችው ነው ሀራሙ::

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 4 месяца назад +1

      እና የማን ሃይማኖት ንው ሚፍክደው ዘረኛ የትኮቲክ አልበቃ ብሏችሁ በዚ ደሞ መጣችሁ ልንግግራችሁ ለከት ዩኑራችሁ ሙስሊሞች ዘላችሁ በቃ ስለ ሃይማኖት

    • @Mimikassaye
      @Mimikassaye 4 месяца назад +1

      ምን መብት ነው ፍቅር እኮ ልብ ላይ ነው ምንም ልታረጉት አትችሉም የምን እምነት ላይ ወስዶ መለጠፍ ነው

    • @ElisaElisa-hv9nj
      @ElisaElisa-hv9nj 4 месяца назад +2

      ማነው በክርስትና ይጠበቃል ያለሽ የመጨረሻው ዘመን ብትል ይሻላል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +52

    ባቃ ወድ ልጅ አፋቃርኩሽ ብሎ መልቃስ መለማን አቆማ ጊዜው ለሴቶች ነው እዴ 😮😮አምለኬ ሆይ ትግስቱን ስጣኝ 2016 ምን ጉድ ነው😢😢😢

    • @rwdetube
      @rwdetube 4 месяца назад +1

      እኔም በጣም ገርሞኛል ጉዳችን ፈላ😢😂

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 4 месяца назад +1

      ወላሂ እኔ እራሡ አስጠላኝ እርካሽ ሴት እደዚ ናት😢😢😢

    • @1sebehadin
      @1sebehadin 4 месяца назад +1

      ​@@rwdetubeየወድ እጥራት አለ😢

    • @MadinaSeid-p2v
      @MadinaSeid-p2v 4 месяца назад

      በጣም ይደብራል

    • @hananA-e4f
      @hananA-e4f 4 месяца назад

      Welahi betam yigermal

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu 4 месяца назад +21

    አኡዙቢላ አሁንሥ በዛ ከሙሥሊም ሤት ይህ አይጠበቅም ሲበዛ ተንዘላዘላችሁ

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 4 месяца назад +18

    አይይይ ግዜ መበላሸት የኛ ግዜማ ደጉ ወንድ ሲጠይቀን ራሱ አይናፋር ነበርን አጎንብሰን ዝም ነበር የነዝህ ግዜ ግን አልልም ምክንያቱም እኔም ገና አላገባሁም ዝም ብል ይሻላል

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ 4 месяца назад

      አይዟሽ ብቻ አቺም አፍቅርሀለሁ እዳትይ አደራ ክክክክእኔስ በሰት መክራ በልመና ያዉም ፍቅር ምንእደሆንእራሱ ሳይገባኝ ተዳርኩ በደህናዉ ጊዜ

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv 4 месяца назад

      @@የበራሀዋእርግብ ሙቸነው ቁሜ አፈቅርሀለሁ የምለው ሲያምረው ይቅር

  • @Eosf-zg9xx
    @Eosf-zg9xx 4 месяца назад +14

    አላህ ያግማማቹህ

  • @RihamYebaba
    @RihamYebaba 3 месяца назад +1

    አረ አላህ ፈሪ ያቺ ክብር ካላስጨነቀሽ የኛ ክብር አታቅልዪው እጅ 😭😭😭😭ወላሂ ደግ አረገ ላቺ የህነው ሚገባሽ አላህ ኢዳያ የስጠሽ 🤲🤲🤲🤲

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 4 месяца назад +7

    እር እህቴ ሀያእ ይኑርሺ ሤትልጂ ሀያእ ሢኖራት ነው አችኮ ማለት እህቴ ውዲነሺ ገና ወደፌት ብዙ ነገር ይጠብቅሻል!!!!!!!!!! ያኡመተ ሙሀመዲ አሏህ ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን😢😢😢😢😢😢

    • @Fcf-yf3oc
      @Fcf-yf3oc 4 месяца назад +2

      አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረብ

  • @SaadaMuhammad-i8v
    @SaadaMuhammad-i8v 4 месяца назад +26

    ፍቅር አዙሮቢደፋኝ ወንድንልጂ ወላሂ ሱመወላሂ አልጠይቅም ሲጀመርም ወንድልጂ ካልጠየቀኝ መቸምቢሆን ፍቅርአይዘኝ ቱሴቱተበላሻችሁወላሂ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @Ekru-h6x
      @Ekru-h6x 4 месяца назад +1

      እኔምወላሂ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 4 месяца назад +1

      እኔም❤

    • @Zainb1-ce7im
      @Zainb1-ce7im 4 месяца назад +1

      አረ ገደል ይግቡ ምንዋነች😢❤❤❤

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 4 месяца назад +1

      እኔም ወላሂ😅

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 4 месяца назад +2

      Be halal satnekaki meteyeq yetefeqede new geltu mahaym

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 2 месяца назад

    እውነት ሥታምር ማሻ አላህ እሺ በላት አሚሬ ❤❤

  • @Zuzu1230k
    @Zuzu1230k 4 месяца назад +6

    እግድሀረ ወንድሜ አዳንድ ነገሮች ከኛ የሚርቁት የተሻለውን ሊሰጠን ይሆናል እናም እድልህን ሞክር የተሻለ ይሆናል ደሞ ቆጆናት❤❤❤❤

    • @Fcf-yf3oc
      @Fcf-yf3oc 4 месяца назад +3

      የተሻለን የሚሰጠን አላህ ነው እድልህን ሞክር አይባልም ቁጅና በልብ ነው ምልክ አላቂ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +4

    አቦአትግማሙ ዘድሮደሞ ምንጉድነው ይህንንነገርማ ማስወግድአለብን ወላሂ አገራችንንእኮ ህንድ አደርጉት ሩታ ጀመርች ቀስእያሉ ጀመሩ

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 4 месяца назад +7

    ኢላሂ ሳታበላሸኝ መላ ፍጠርልኝ😂

  • @AaAa-o7y8p
    @AaAa-o7y8p 4 месяца назад +9

    ሴቱ ታሟል ዘንድሮ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን😮😮😮

  • @Yabii-je9fi
    @Yabii-je9fi 3 месяца назад +1

    የሚገርም ፊልም ነበር part 2 እንጠብቃለን ሻሩክ😂😂😂

  • @RataKebede
    @RataKebede 4 месяца назад +18

    ሀዩ የሴት ንገሥት ለመና ሥይሆን ተለመና የኔጀግና ሀዩቲ

  • @eexx5392
    @eexx5392 4 месяца назад +3

    እግዚኦ ዘንድሮ ምን አይነት ነገር መጣብን አምላኬ ሆንይ ልብ ስጠን

  • @Belcacanalee
    @Belcacanalee 4 месяца назад +3

    ልጁ ቆጆ ነው ግን ማፍቅር ቀልድ አርለም አላህ ይርዳሽ😢😢😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 месяца назад +3

    በቃ ወድ ልጅ አፋቅሪኩሽ. ብሎ. ማልቀስ እና መለመን አቆመ ማለት ነው. ወይ ግዜ😂😂😂😂😂😂😂

  • @S3dahAlsada
    @S3dahAlsada 4 месяца назад +2

    ከመሬተነስቶ እወድሀለሁ ተረዳኝ ብሎነገርአለደ ፍቅር እንደዚአይደለም መጀመሪያ ከጓደኝነት ከዛእያለ የሚሆን ከሆነይቀጥላል እጅ ተረዳኝብሎ ግግም አለደ ሴት በዚልክ ወንድሲለምን ደስአይልም ኦኬ ከተሳሳትኩ ይቅርታ❤❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 4 месяца назад +3

    😢 እረ ባካችሁ ሙስሊም ወንዶች ሙስሊም ሴቶች ለገንዘብ ብላችሁ ሃይማኖታችሁን አትሽጡ አላህን ፍሩ ደሞ በዚ አይነት መንገድ ያገኘሀው ገንዘብ ገንዘብም አይሆንም አላህ አመድ ያርገብ😢

  • @ነቢሀትሻፊአብሽሮ
    @ነቢሀትሻፊአብሽሮ 4 месяца назад +3

    አስርግዜ እጅ ይያያዛሉ አረው ግን ላኢላሀ ኢለሏህ አጭ😢

  • @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ
    @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ 4 месяца назад +4

    ሹሀዳ ኧረ ሴቶች ተረጋጉ

  • @shamsyashamsya-m1x
    @shamsyashamsya-m1x 3 месяца назад +1

    እጅግ በጣም የሳዝናን አሰዳቢ

  • @EndrseAdem
    @EndrseAdem 3 месяца назад

    ምን እየተካሄደ እደሆነ አልገባኝም ነገ አላህ ፊት መቆም እዳለ አስታዉሳቹ ለሰዎችም ሆነ ለነብሳቹ የሚጠቅም ነገር ብታስተላልፍ ኸይር ይመስለኛል

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 месяца назад

    ይቺን የመሰለች ለምድር እራሱ ብርሀን ትሰጣለች ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 4 месяца назад +2

    አኡዙቢላ ምን አይነት ሠአት ላይነን ኧረ ሴቶች ሠከን በሉ ኤጭ አሁንስ በዛ

  • @Rehima57
    @Rehima57 4 месяца назад +3

    ቆይ ወንዱ ሁሉ መጠየቅ አቆሙዴ ቱቱቱቱቱቱ😢😢 ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 4 месяца назад +2

    ደሞኮ የሆነ ነገር ቤፈጠር መጣሽብኝእጅ አልመጣሽብኝም ነው የሜለው ክብር ለሴትልጅ ክብሯነው

  • @EMANALI-nx9rq
    @EMANALI-nx9rq 4 месяца назад +2

    ወላሂ ውሸት ነው አውቀው ነው ልጁ ያስታውቅበታል እሷም ያፈቀረ ፊት ኖርማል አረገቺው😊

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 4 месяца назад +2

    ጉድ ፍላ አሁን ሴት መጠየቅ ጀመር አላሁ አክበር😮😮

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 4 месяца назад +2

    ጎበዝ ተደፍረናል ወዶች

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 3 месяца назад

    ሱበሀን አላህ ዉነት ከምርሽ ከሆነ አሰደብሽን😳 አኪሩ ዘመን ደረሰ መሠል😢😢

  • @TajudinLiyanu
    @TajudinLiyanu 4 месяца назад

    Ara balha tqablati❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaMohamed-wm8ou
    @MadinaMohamed-wm8ou 4 месяца назад +1

    ወራዶች ሴቶችማ ቆሻሻ ሆናቹህ ወላሂ😡😡

  • @Hanan-jr5pi
    @Hanan-jr5pi 3 месяца назад +1

    ያአላህ ምን አይነት ግዜ ነዉ ወይ ፈተና

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 4 месяца назад +3

    እምን ጊዜ ላይ ደረሰን😢😢😢

  • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
    @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 4 месяца назад +22

    ለምን ግን ሌላውን እደምናበረታታ ው እነዚህ እናሳድጋቸው 😢😢😢50kእናስገባቸው

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 месяца назад

    ጉድ ዘንድሮ ቃሚያው ደረሷል 😢😢

  • @QamrZman
    @QamrZman 3 месяца назад +1

    እሷ እሱን ወዳ ካለቀሰችና እሱን ካልተረዳች እኔ እሷን ወድጃታለሁ እስኪ ትቀበለኝ/ትረዳኝ እኔም ማልቀስ ላቁም😭

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 4 месяца назад +4

    እንደ ዉ እየተገጋጋጣቹሕ በላ አመጣቹሕብን አላሕን ፍሩ😢😢😢😢😢

    • @Rauda-nv1bp
      @Rauda-nv1bp 4 месяца назад

      እየተጋጋጣቺሁ ወዴየትብን ብዬ ልሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hdhf8413
    @hdhf8413 4 месяца назад +1

    የመጨረሻዉ ዘመን 1ጦረነትየበዘል 2መሰጅድይበዛ ሞት የለመዲል ሴት ወንዱን ትጠይቃለይ ሰሉ ወሸትነበረየሚመሠለኝ እናሊላሂ ወኢናሊላሂ እረጁኡን ከደሀለዉ ሰሜት አላህ መጨረሻቺንይሠምረዉ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 4 месяца назад +2

      ይሄ እኮ ትክክለኛ ነገር እንዴት ውሸት ይመስለኛል ይባላል

  • @RebkaMusema
    @RebkaMusema 4 месяца назад

    ወይ እኺሩ ዘማን. ያላህ አንተው ጠብቀን😭😭

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 2 месяца назад

    ጉድፈላ በሴትተጀመረ ጉድ😮😮😮😮

  • @abdelamohammed8041
    @abdelamohammed8041 4 месяца назад +1

    ሁለተኛ ሚስት አርጋት

  • @GutHtgj
    @GutHtgj 3 месяца назад

    አላህ ይጠብቀን ከውረደት እራስሺን ለምን ታረክሻለሺ

  • @ኢክራም-ሐ9ቘ
    @ኢክራም-ሐ9ቘ 4 месяца назад +13

    እኔምለው ሴቶች ማለትነው እደዝህ ለምናችሁ እሽ እከን ቢሎችሁ እደትነው እምትኖሩት ማለቴ አረ ይከብዳል ወላሂ ለምኖሽ ተበርክኮ ቤተሰቦቾ እሽ አሉኝ አላሉኝ ብሎ ተጨቆ ተጠቦ እኮ አብሮሽ ቢሆን ወንድነውእና ሊየሳስብሽ ይገባል እኳን ለምነሽው ሁሌ እደናቀሽ ነውየሚኖረው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 месяца назад

    ይህ የመጨረሻ ዘመን ነው ዘመኑ የሚለው የመጽሃፍ ቅዱስ ቃል ትክክል ነው ጊዜው አሁን ነው ሴት ልጅ ለዝያውም ሙስሊም በአደባባይ ውጥታ ወንድ ልጅን ስትጠይቅ እረ ያሳፍራል አቤቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala 3 месяца назад +1

    አሁን ይህን ምን ይሉታል አኡዙ ቢላሂ ሚነል ሸይጣን ረጂም ከማለት ዉጪ።።።።። ይህ ቪዲዮ ሙሉ በሙሉ ዲናችንን አይወክልም ሲቀጥል በስልሚናም የተወገዛ ከባድ ወንጀል ነዉ ።።። አላህ ለሁለታቹም ሂዳያ ይስጣቹሁ ያለ ኒካህ በስመ ወደድኩህ ወደድኳት በሚል ተልካሻ ምክኒያት በዚህ ልክ አላህን ሳንፈራ ተነካክተን አገት ላገት ተጠምጥመን ይቅርና ለህጋዊ ለኒካህ ምስትና ባልም አላህ አደብንና ዲናዊ የርስ በርስ ፍቅርን መግለጫ መንገድ ላይ ያስጠነቅቃል።።። ወላሂ ሙስሊም ሆናቹ የአላህን ስም እያነሳቹ በዚህ ልክ ማፈሪያ መኖናቹ ያሳዝናል።።።??????

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሴቱ ክብር አጡ ከአደጉት አገር የተለየ ነገር እያለቀሱ አፈቅራለው ወንድ ልጅን

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ 4 месяца назад +1

    ቆይ ሴቶች ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 4 месяца назад +4

    ሀዪ ናፍቃናለች ኡፍፍፍፍ

  • @abkmom3965
    @abkmom3965 3 месяца назад

    Allahn feru guadegna yemebal yelem . Mene syenet fmly naw yasadegachehu ere allahn feru allah hedia yesetachehuu

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 месяца назад +1

    አቤት ወላጆችሽን አያድርግኝ አሳዘኑኝ ከምር ያፍሩብሻል አይገልጸውም

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 4 месяца назад

    ወንዶችየ እንኳን ደስ ያላችሁ ጊዜዉ ለቤተ ሆኗል ሴቶችየ ቻሉት

  • @YesYes-zy7wc
    @YesYes-zy7wc 3 месяца назад

    Really yemirachun nw😂😂

  • @manhalam4141
    @manhalam4141 3 месяца назад

    Pls part 2 🙏

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 месяца назад +1

    መሬት ባይሸራተት ነበር የሚገርመው ወላሂ ሙስሊሞች ያአ አጣን ተለመኑ የተገኘው ወድ ገደል ይግባ

  • @Alpaslen
    @Alpaslen 2 месяца назад

    Ere atleast ye esalm meleketun awelkut ewnet kehone eyasedebachehun new enenm ketesastekut allah yeker yebelegne beteley allah yetelawen muzeka ere men eyehonen new asebubet

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 4 месяца назад +5

    ቆይ እኔ ምለው ጥያቃ አለኝ ወድች የፍቅር ጥያቃ መጥይቅ አቆሙ እዳ ወይ ዘድሮ

    • @FffccMohammed
      @FffccMohammed 3 месяца назад +1

      ቆዩ እኮ ሴቶቹ ቀድመዉ መጠየቅ ጀምረዉ አስረካሾች

  • @سعديهبنقلادشي
    @سعديهبنقلادشي 4 месяца назад

    የአላህ አላህየ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን ያረቢ❤ሤትልጅ.የምትወደዉንሳይሆን የሚወዳትን❤ብታገባነዉ.ደስ የሚለዉ❤ኤጭ😂ጭራሽ መተሻሸት

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 4 месяца назад +2

    አሳዳጊ የበደለሽ ስድ አደግ 🙃🙃

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 месяца назад

    አኡዙቢላ ስረአት ማጣት ኣረ አላህን ፍሩ ሴቶች ያረቢ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 4 месяца назад +1

    ኧረ ኧረ ተው ሴቶች አዳብ ግዙ በፈጣሪስም 🫢

  • @Àaaa-h7t7j
    @Àaaa-h7t7j 4 месяца назад +1

    ሀዩቲ ናፈቀችኝ😢 ሌላውን ተውት

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 3 месяца назад

    ቲሺ አትላላጡ እባካችሁ ህዝቡጋ እሚደርስ ጥሩ ነገር ልቀቁ አስተማሪ ነገር ሴቶችም እኛንም አታሰዲቡ سبحان الله ምን ጉዲ ነው 🤔

  • @SeidAhmed-j7u
    @SeidAhmed-j7u 4 месяца назад

    አለባበሷ እንኳን ሲያስጠላ ወላሂ አንቺን ከኒቃቢስቷጋ ሳስተያይሽ በጣም ነው የምታስጠላኝ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 4 месяца назад +7

    ሴት የማላይበት ቦታ የት ነው😢😢😢 ምን ጉድ ነው

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 4 месяца назад

      ያአላህ አተሶብርነን

    • @Fatima-ij4lh
      @Fatima-ij4lh 4 месяца назад

      እኔእራሱ

    • @Fatima-ij4lh
      @Fatima-ij4lh 4 месяца назад

      መገንሴት ቱ አበዙትወላሂ አዳደየ ሴትልጅ እዳሰጠኝ እላለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ እና ያአላህ

  • @Asru-123
    @Asru-123 3 месяца назад

    ውይ ድፍረት😢😢

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 3 месяца назад

    ምን ይሻለኛል ዘንድሮ የአገሬ ስላም ማጣት የንሮ ውድነት የመዳም ጭቅጭቅ 😢😢 የእናተ ፊልም እንዴት ነው ሴት ልጅ ሚዲያ ላይ አፈቀርኩ ምትለው መዋደድ ችግር የለውም እኮ በውስጥ አትጨርሱም 😢😢😢አላገባም ቆሜ ነው ምቀረው እውነት😢😢

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 4 месяца назад +4

    ሀዩ የኔ ልብ ሙሎ በአለሽበት አላህ ይጠብቃት ጀግና አየሁ እሱን ልጅ እደማንኛዉም ሴት ሜድየ መታ ስተለቅስ

    • @FatumaAhmed-jz3vi
      @FatumaAhmed-jz3vi 4 месяца назад

      በጣም ወላሂ የሴት ቆፍጣና እኔምስወዳት❤❤❤❤

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 4 месяца назад +1

    Aye satoch zendero abedewale ruta nate menigedi yekefetchew😂😂😂 amu ayezok chalew akiruzeman deresowal eko 😢😢

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c 4 месяца назад

    ኧረታው አላህን ፍሩ እያወቃችሁ የአላህን ደበር አትለፊ ሴትጋአትነካካ ወድሜ አሚር ይቺቀሪ አለምናት

  • @kamelaHussain-ns9oe
    @kamelaHussain-ns9oe 3 месяца назад

    Yo wandochii walhii set mafary jamaruu baqaa halqelin😢😢😢😢, untachuno

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 4 месяца назад +3

    አሚሮ አእምሮህ አድሰህ ይችን ልጅ ተቀበላት ነገ ላታገኛት ትችላለ ቆም ብለህ አስብ ባባ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 4 месяца назад +2

    አይዟቹ ወንዶችዬ እንግዲህ የአኺሩ ዘመን ሴቶች

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 3 месяца назад

    አኽየሩ ዘመን ሴት ልጅ ወድን በግድ እወደሀለሁ እሚልበት ዘመን ደረስንራስንታዳ ሻርቡ መጠምጠም ምን ያስፈልጋል ባልሽ ያላደለ ወድምሽ ወይንም አባትሽ ያልሆነን ሰው ማቀፍ እረ አሏህን የእስልምና ድን እንደዚህ አይፈቅድም

  • @gamy-y3q123
    @gamy-y3q123 3 месяца назад

    ወይ ጊዜ ሙስልሙ እህቶች ምን ህናቹ አላህ ፍሩ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 4 месяца назад

    ወይ ጉው በቃ ወንድ እወድሻለው ገደል ገብቶ ሴቶች ሆኑ የሚጠይቁት ፣ ተበርቼ ሰላም አሉ

  • @Kamila-dp2pl
    @Kamila-dp2pl 4 месяца назад +1

    በቃ ተረዳት አሚሮ 😢❤🎉🎉🎉❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 4 месяца назад

    ድርቅና የሙስሊም ሴቶች ረከሱ አኡዝቢላህ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 4 месяца назад +7

    እሠይ ይጠይቁኛል ብየ ቆሜ ልቀር ነዉ 😢😢😂😂😂ዳይ ወደ ወንድ መጠየቅ 😮😮😂

    • @ሀቢ
      @ሀቢ 4 месяца назад +1

      ክክክክ እንዳይረፍድብሽ ፈጠን በይ ገባየዉ ሳይመረጥብሽ
      አልሀምዱሊላህ ሽኩር ለአላህ እኔስ በስረአት ተበርክኮ ጠይቆ በስረአት ቤተሠቤ ድሮኛል ያረቢ ፍቅራችንን ለዘላለም

    • @asdqwe9814
      @asdqwe9814 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @أمحكمه
      @أمحكمه 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @MrrmMrem
      @MrrmMrem 3 месяца назад

      አይ ጊዜ እዉነት ብለሻል😂😂😂😂😂

    • @نورهاثيوبيا-ث1د
      @نورهاثيوبيا-ث1د 3 месяца назад

      ሀሀሀሀሀ

  • @HabibaQatar-k4w
    @HabibaQatar-k4w 4 месяца назад

    በናትክ ተቀበላት ስታምር ደሞ አድሰው ቢጎዳክ በሊላው አላህ ይክስካል እባክህ እርስቅክ አትመልስ አስብበት

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر 4 месяца назад +6

    አለሀን ፍሩ አትናከኩ በዝ ልክ አንቺ ደሞ ተራጋጊ መንገድሽን ፋልጊ

  • @ismailAhmed-z8c
    @ismailAhmed-z8c 4 месяца назад

    belesh belesh esu garem hedesh yanchis yileyal

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ 3 месяца назад

    አሏህሶብርይስጠነያረብ

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 3 месяца назад

    😢አረላላህ ብላቹህ እስልምናችን አታሰድቡን 😮ወላሂ

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 3 месяца назад

    ኑሮሮሮሮሮሮ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @sarontilahun5685
    @sarontilahun5685 3 месяца назад

    Give her a chance and see where it goes

  • @heyat3635
    @heyat3635 3 месяца назад

    አተም ዝብ ነብ ነህ ከሀዩ እንዃን ተገላገልሽ የኔ ውድ ሀዩ ቱቱ

  • @HikmaHik-g9i
    @HikmaHik-g9i 4 месяца назад

    Kakafir bamin talayah yidaboral hulum bahalal yihun❤❤❤

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA 4 месяца назад

    አሚር ተረዳት ሁሉም ሴት አንድ አይደለም

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 месяца назад

    ያላህያላህ 2017 መሰኑን ያመጣብን ይወን ሲቶቀለበት ያረጋል አዉን የፍቅርጥያቂ ማቅረብ ጀምረዋል ይኸዉላ የዚች እርካሽ የሩታነዉ ከነሱም አልፈሰ ሙስሊሙ ወድ ሠለመን ጀመረ እረ እባካችሁ ለቢተሰቦቻችሁ ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ