ታሪከ ብዙው ላዛሪስት ተማሪ ቤት/ ስንቱን ሰማነው ስንቱን አየነው /ትዝታችን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 67

  • @SelamEdom-l4b
    @SelamEdom-l4b 11 дней назад +15

    መምህር ስንታየሁ ነብሱን ይማረው በጣም ነው ልቤ ያዘነው እውነት 😢😢😢😢😢ላዛርስትማ ድሮ ቀረ አሁንማ ፎጋሪ ብቻ ነው ያለው

  • @leuluzemaye7804
    @leuluzemaye7804 7 дней назад +1

    በትዝታ ወደኋላ የሚመልስ ኘሮግራም ነው ተባረኩ። ክፍሎቹን ግቢው ቤተክርስቲያኑ ሜዳውን…..ከረጅም ጊዜ በኋላ ማየት በጣም ደስ ይላል
    አገር ውስጥ ኖሬ ዝግጅቱን ልካፈል ባለመቻሌ ባዝንም ነገር ግን አስተማሪዬን ሚስ ድባቤን እና ክላስ ሜቴን ደመቀን ስላየሁ ደስ ብሎኛል።

  • @elshadaysolomon-w6w
    @elshadaysolomon-w6w 11 дней назад +4

    LCS ትምህርት ቤቴ.....የሂወቴን ወሳኝ እና ጥሩ ግዜ ያሳለፍኩብሽ የልጅነት ትዝታዬ ቲቸር ሱራፌል፣ ቲቸር መለስ፣ ቲቸር ታዴ፣ ቲቸር ደረጀ፣ ሚስ ድባቤ፣ ሚስ ቲጂ የ ሂወት ዘመን ትዝታዎቼ ናቹ በጣም ወዳቹሃለው።

  • @meronayele7903
    @meronayele7903 7 дней назад +1

    ትምህርት ቤቴ እንኳን እኔ እናቴ የተማረችበት ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ኑሪ ለዘላለም እንደኮራሁብሽ አስተማሪዮቼን ባለማግኘቴ ቅር ቢለኝም ለዚህ መድረሱ ደስ ብሎኛል ዮኒዬ በዚህ ሰአት በአካል ባለመገኘቴ እንደቆጨኝ

  • @monicasitotaw3219
    @monicasitotaw3219 11 дней назад +11

    ምርጡ ትሙርት ቤቴ መቼም መምህር ሞግስን፣ ሱራፌልን፤ዳኒን ዳባቤን የመሳሰሉትን ምርጥ እናት እና አባት የሆኑ መምህራን አይርሱም።

    • @mikiasibrieyasin5538
      @mikiasibrieyasin5538 6 дней назад

      እኔ እና አንቺ ተቀራራቢ ባች የሆንን ይመስለኛል

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 11 дней назад +3

    Proud of all Catholic Schools in Ethiopia. Thank you so much for those who worked and served im those schools ❤

  • @BeteRaeyMinistry
    @BeteRaeyMinistry 6 дней назад

    ከ1981 እስከ 1991 ላዛሪስት ተምሬኣለው። የላዛሪስትን የጊቢውን ሽታ እንኳን ኣይረሳኝም። መሰረት የጣልኩበት፡ ድንቅ ስፍራ ነው። ብዙ እንክብካቤ ተደርጎልኛል እና ኣመሰግናለው። እንኳን ኣደረሰን። የህይወቴ 10ዓመት የላዛሪስት ታሪክ ነው። Thanks ebs

  • @hawigebissa374
    @hawigebissa374 11 дней назад +4

    I am proud to learn at Lazarist Catholic school 🎉🎉🎉 I have lots of fun memories. I wish I was in Ethiopia to celebrate my school. I wonder where my classmates 🤔 are. I am who I am today because of my teachers at this school.
    Congratulations, I wish many more years ahead!

  • @rachelnegatu6966
    @rachelnegatu6966 3 дня назад

    This school holds a special place in my heart, as I've spent my entire educational journey here - from kindergarten to 12th grade. It's more than just a school; it feels like a second home. Thinking about it brings up a lot of emotions.

  • @joyfulmisganamilkyas5183
    @joyfulmisganamilkyas5183 10 дней назад +1

    First, I want to thank the EBSTV production team and the host for taking the time to prepare and arrange this video. It truly brought back a lot of memories.
    Ms. Debabe, it was so lovely to see you! You look fantastic and are an inspiration in my life.
    Lastly, happy 100th anniversary to Lazarist School!

  • @israelcan7777
    @israelcan7777 3 дня назад

    Lazio one of a kind school,big respect to teacher ABEBE ,U KNOW WHAT I. MEAM😅😅😅😅😅,BIG UPS TO TEACHER TADE SPORT COACH, LAZIO BASKET BALL TEAM,YCS,DAYS ,MISS ALL OF THIS TIMES,TEACHER BREAHNE

  • @Gombet25
    @Gombet25 11 дней назад +5

    ሚስ ድባቤ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: you look great 👍

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 дней назад +1

    ዮኒዬ፤ የዛሬ 60 ዓመት ገደማ የፈረንጅ ሴር ነጭ የለበሰች ጸጉሯ የተሸፈነ፤ የቆርቆሮ አጥር ላይ ወጥቼ ዘፈን ሳይ ጣቴ ተተለተለ! ላቧ ጠፍ ያለውን እናቴን ቁጭ በይ ብላ እጄን ይዛ ወስዳኝ አከመችኝ! ተመላልሼ ራሷ አዳነችኝ! በነፃ ያህል እናቴ፤ ከቀለመ ወርቅ ት/ቤት ለተለያየ ሕክምና እናቴ ትሄድ ነበር። እናመሰግናለን!100 %

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 11 дней назад

    ዯኒ ገራሚ ዝግጅት ነው በጣም እናመሰግናለን የካቶሊክ ትምህትቤቶች ኢትዮጵያውስጥ ስንቱን አነፀ በሁሉም የስራ መደብ ላይ ላሉ ሁሉ ርናመሰግናለን

  • @SG-or9uo
    @SG-or9uo 9 дней назад

    Happy 100th Lazarist! 💕💕💕. Beautiful memories, some of us have kept over 40 years of friendship because of you!

  • @YonatanMulushewa
    @YonatanMulushewa 8 дней назад +1

    ላዛሪስት በጣም ምርጥ የልጅነት ጊዜ ነበረን!!!

  • @SamuelMekonen-q3m
    @SamuelMekonen-q3m 10 дней назад +4

    Endene lazarist memar yastelaw ❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 11 дней назад +2

    ላዛሪስት ላዛሪስት የጥንት ዘመኒቷ
    የመቶ አመት ታሪክ አዛውንት እናቷ
    ለውዷ ኢትዮጵያ ሊቃውንት ያፈራሽ
    ለውድ ሐገራችን ባለውለታ ነሽ❤
    መምሕር ወልደኪዳን የሚያዘምሩን መዝሙር አይረሳንም ነፍሳቸውን ይማርልን!

  • @HAGOSHAYISH
    @HAGOSHAYISH 11 дней назад +3

    Nice to see Dr Dawit

  • @melakukifle1703
    @melakukifle1703 8 дней назад

    Enquan le100gna amet yelazarist misreta beal aderesen .lazarist betam besnemigbar antso yastemaren ahun lalenbet tru base yeseten tmirtbet new . May long live to lazarist and all the teachers and staff that really worked hard .

  • @lomi_royal
    @lomi_royal 7 дней назад

    Full of memories thanks for all😢

  • @hawigebissa374
    @hawigebissa374 11 дней назад +1

    I studied in LCS for 10 years and T Yohannes was the Director in grade 1 & 2, my teachers were T kassaye, T Fantu, T Adnew, T Damte and of course T Yelma until grade 8. I remember Aba Ton Vocking, Teacher Berhane (Director), T Abebe Dawit, the two Dereje's (Maths and Physics), T Teddy (Biology/ science), T Danny (English), T Zewdu (Maths elementary/ basketball), T Tadesse (Amharic), and lots of friends and memories.

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 11 дней назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @rakavababa2981
    @rakavababa2981 6 дней назад

    ❤❤❤awww I missed you

  • @Brooksolomon-f2q
    @Brooksolomon-f2q 7 дней назад +1

    We r from lazarist des yilal lezi labekan zis is 4 all lazararist old students

  • @MG-GEH
    @MG-GEH 7 дней назад

    ላዛርስቴ ትምህርት ቤቴ ❤❤❤❤

  • @barakimari
    @barakimari 11 дней назад +2

    Temhrt biti yadkubsh ❤❤❤

  • @etsehiwotzewde3061
    @etsehiwotzewde3061 11 дней назад +25

    ቲቸር ይልማ ቲቸር ታደሰ ቲቸር ይኋንስ ቲቸር ተስፋዬ ቲቸር ካሳዬ ቲቸር አድነው ቲቸር ዳምጤ ሚስ ድባቤ ሚስ ኢሊኖራ ሚስ ህይወት ሚስ ጥሩነሸ ቲቸር ገሪማ ቲቸር ብርሀኔ

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 11 дней назад +2

      ቲቸር አጥላው ቲቸር ዯሴፍ ቲቸር ያሬድ ቲቸር ኤልያስ ቲቸር ገብረህይወት ቲቸር ነጋ...

    • @EyobelTilahun
      @EyobelTilahun 11 дней назад +1

      Teacher Yhones

    • @MenasseMesfin-z1w
      @MenasseMesfin-z1w 7 дней назад

      ቲቸር ይልማ ስፖርት አስተማሪዬ ነበር

    • @tameratshiferaw6013
      @tameratshiferaw6013 7 дней назад

      ፍሬህይወት ሽፈራው
      ቅድስት ታደሰ
      አበባ .......ምነው ሳትጠቅሻቸው😂

    • @mikiasibrieyasin5538
      @mikiasibrieyasin5538 6 дней назад +1

      ​@@MenasseMesfin-z1w በለው የጥንት ሰው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 11 дней назад +2

    የኔ ት/ቤት ሴንትሜሪ ከጀርባው ነው::

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 11 дней назад +2

    አቶ ሚሊዮን ነቅንቅ የእናቴ አጎት ነበሩ ጥሩ ሠው ነበሩ ነፍሳቸውን ይማር 🙏🙏🙏

  • @tameratlema1705
    @tameratlema1705 4 дня назад

    Waw I am very happy

  • @EyobGirma-pg8nx
    @EyobGirma-pg8nx 8 дней назад +1

    መምህር ደረጄ የናፈቀው

  • @NuhaminDesta
    @NuhaminDesta 11 дней назад +2

    Director dejene giza nberen 🙌🏻

  • @NatinaelMekonnenNano-e7n
    @NatinaelMekonnenNano-e7n 9 дней назад

    Letsh I'm proud of you

  • @mikiasibrieyasin5538
    @mikiasibrieyasin5538 6 дней назад

    ቲቸር ደረጄ ስፓርት አስተማሪያችንስ

  • @Nahom-h5m
    @Nahom-h5m 8 дней назад

    wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sosinaabuhay8527
    @sosinaabuhay8527 11 дней назад

    My Lazarist ❤❤❤

  • @mikiasibrieyasin5538
    @mikiasibrieyasin5538 6 дней назад

    ከ 1ኛ እስከ 12ተኛ ክፍል የተማርኩብሽ 2ተኛ ቤቴ

  • @mara-1427_C
    @mara-1427_C 10 дней назад

    Alexye yne melkam sew ❤

    • @DaveA34229
      @DaveA34229 10 дней назад

      mn😮

    • @mara-1427_C
      @mara-1427_C 11 часов назад

      @@DaveA34229ya betam melkam sew nw ejig betam

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 10 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @EtsegenetTadesse-x6l
    @EtsegenetTadesse-x6l 11 дней назад +1

    😊😊😊😊🎉🎉

  • @habesha9941
    @habesha9941 11 дней назад

    ላዛርስቴ ትምህርት ቤቴ 💯

  • @molla27
    @molla27 11 дней назад +3

    ዉድ ትምህርት ቤቴ ከቦሌ መድሃኒአለም በ9 ቁጥር ባስ እየተመላለስን የተማርንብሽ ብዙ ጥሩ ስነምግባር የተሞላንብሽ እግዚአብሔርን መፍራት ያወቅንብሽ ለዛሬው ማንነታችን ምክንያት የሆንሽን ላዛሪስት መቼም ቢሆን አልረሳሽም መውደድ ነኝ ከ ሜሪላንድ

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤ 😊😊😊

  • @tesfayezewdiehabtemariam9100
    @tesfayezewdiehabtemariam9100 11 дней назад +1

    ኩሩሩ እስፖርት አስተማሪ መምህር ዮሐንስ ;አድነው ;ፔተር

  • @hiwot4951
    @hiwot4951 11 дней назад +2

    በቲቸር ዘውዱ ጊዜ የነበራችሁ?

    • @tsionbelay5399
      @tsionbelay5399 11 дней назад +2

      እኔ ከነኩርኩሙ ትዝታ

    • @hiwot4951
      @hiwot4951 11 дней назад

      ​@@tsionbelay5399በጣም ኩርኩሙ አይረሳም😂

    • @MihretSeboka-iv7rf
      @MihretSeboka-iv7rf 11 дней назад +1

      እኔ

  • @samrawitzewge3229
    @samrawitzewge3229 11 дней назад

    Semien mazegaga

  • @molla27
    @molla27 11 дней назад +2

    እኔ መውደድንና ውዷን ጓደኛዬ ጤናዳምን የሚያስታውሰን ይኖር ይሆን ? አሁን ኢትዮጵያ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 11 дней назад

      ጤናዳም በቀለ አብዮት (ዐብይ) ደምሴ ....

    • @menbermaryam4971
      @menbermaryam4971 4 дня назад

      ጤናዳምን አኔም አልረሣትም

  • @yonasFikadu-j2w
    @yonasFikadu-j2w 11 дней назад +1

    የት አካባቢ ነው

  • @DaveA34229
    @DaveA34229 10 дней назад

    ጦጣው😂😂

  • @ayelemenasse5298
    @ayelemenasse5298 5 дней назад

    በፊት ቁምጣ ነበር የወንዶች ዩኒፎርም