አጃኢብ የሆነ ታሪክ 33 | የመርየም እናት ሃና፣ የመርየም፣ የዒሳ፣ የዘከርያ የያህያ (ዐ·ሰ) | አል ኢምራን ቤተሰብ የቁርአን ታሪክ | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 42

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 2 месяца назад +1

    አላህ ያኑርልን ሽሀችን ያረብ ያረብ

  • @seidawel-ne1xb
    @seidawel-ne1xb 11 месяцев назад +6

    ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ አላህ እድሜዎትን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
    የሙሉ ዕውቀት ባለቤት
    ሁሉም ውለማዕ እንደ እርስዎ እውቀቱን ሕዝብን ለማሰተማር ቢጠቀምበት

    • @GhgdGgf
      @GhgdGgf 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 11 месяцев назад +8

    ሁላችንን የአላህን ፍቅር ይስጠን

  • @habsha2529
    @habsha2529 10 месяцев назад +4

    *ያጀመዓ በአላህ ለሸህ አችን ዱዓ እናድርግላቸው በድጋሜ ወደ ቱርክ ሂደዋል በጠና አሟቸዋል አማና በዱኣ እንዳንረሳ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ሰቶልን በሰላም ወደ ሀገራቸው ያምጣቸው ያሀዩ ያቀዩም* 🤲🤲🤲🤲😥

  • @hayiriaahmed70
    @hayiriaahmed70 10 месяцев назад +1

    እድሜዎን አሏህ እንዲያረዝመው እለምናለው

  • @abdulhakimmohamedsaid
    @abdulhakimmohamedsaid 10 месяцев назад +1

    አለህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለሸይክ አች

  • @HassenAwol-ht5pw
    @HassenAwol-ht5pw 9 месяцев назад

    ጀዛከሏህ አሏህ እድሜንና ጤና ይስጥልን ሼህ

  • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
    @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 10 месяцев назад +1

    ያሸኸ አላህ አፊያወን ይመልስለወት ያረቢ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 11 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ይጠውል ኡምርክ

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 10 месяцев назад +1

    Allaum seli woselim al nbyna MOHAMMED (SAW)

  • @EmanFedlu-s2g
    @EmanFedlu-s2g 11 месяцев назад +2

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ያሸህ አላህ በሠላም ይመልሶት

    • @nureproduction
      @nureproduction  11 месяцев назад +1

      ከተመለሱ ቆይተዋል እኮ ሀገር ቤተሰባቸው ጋር ነው ያሉት

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 11 месяцев назад +1

    ሸህ አላህ አፊአዎን ይመልሰልዎ

  • @ousman.chekole-oc
    @ousman.chekole-oc 3 месяца назад

    جزاك لله

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ያሼይክና እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ረጋ ብለው እዲገባን አርገው ነው የሚያስተምሩት ሹክረን

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 10 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 11 месяцев назад +1

    አለይሁም ሰላም

  • @SikoSilo-c7w
    @SikoSilo-c7w 11 месяцев назад +1

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد

    • @nureproduction
      @nureproduction  11 месяцев назад

      አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐላ ነብይና ሙሀመድ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 10 месяцев назад

    አላህ አፊያቺሁን ይመልስልሁ ያረብ ሸክና

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 10 месяцев назад

    አሰላማላይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 10 месяцев назад

    አላህአፊያቸዉንይመልሥልንያረብ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 10 месяцев назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh 10 месяцев назад

    Shekana alahah ymarot yareb

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh 11 месяцев назад

    Alhamdulilah ala niametl islam

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 3 месяца назад

    ❤❤

  • @Hየአላህባሪያ
    @Hየአላህባሪያ 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🌹🌹🌹

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofiamohamad2765
    @sofiamohamad2765 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት
    @ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት 11 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HalidAli-yj5ll
    @HalidAli-yj5ll 6 месяцев назад

    እረ ይሄን ኢልም በሃያት እያሉ ካልተጠቀምንበት ቡሃላ ከሳሪዎች ነን 😢

  • @Ahmedkasim-ix6bc
    @Ahmedkasim-ix6bc 10 месяцев назад

    አላህ አፍያዎን ይመልስላችሁ

  • @MohamedRedi-s4k
    @MohamedRedi-s4k 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉