የሁመራው እሥር እና የተደበቀው የዘውዴ አሟሟት ምሥጢር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 17

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይጉሳዕ-p3s
    @ይጉሳዕ-p3s 6 дней назад +2

    ውሽት ኣይዋሹ ባለፈ ድየ እኔ ነኝ ወደ ደብረ ሊባኖስ ውሰድዋት ያልካት ለዘውዴ እያሉ ኣልነበረም

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 7 дней назад +4

    🙏WHY YOU ARE NOT TALK ABOUT LIAR , KILLER AND GRADE SEVEN DOCTOR ABIY AHMED ALI SAID PUBLICLY , I AM GOD ,THERE IS NO DIFFERENT BETWEEN GOD AND ME ...MEANING ABIY AHMED ALI ACTING LIKE GOD ,WHAT IS YOUR COMMENT ON THIS POINT ........✍🙏

    • @elsa3589
      @elsa3589 5 дней назад

      አብርሃም ጋንጩሩ

  • @dawitteshome6667
    @dawitteshome6667 6 дней назад

    እባካቹ ትልቅ አባቶች ካሉ እዲፈቱት ማድረግ እንጂ የእንካ ሰምታ ሕዝቡን አናምታታው ሕግም ካለ ወደዚያ መምራቱ ይሻላል

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 6 дней назад +5

    ታቦተ ሙሴንም መስቀለ ብርሀኑንም ዕድሜ ከሠጠህ ወደፊት ታየዋለህ ስድብ ለምን ትወዳለህ የወንበዴ ስራ እየሠራህ ያለኸው አንተ እንደሆንክ ይታወቃል። ዘውዴ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ በርኩስ መንፈስ በሃይለኛው እያሠቃያት የመጣች ሲሆን ከነበረባት በሽታ መለስ ያለላት መስቀለ ክርስቶስ ስትመጣ ነበር ይህ ህመምዋን በጸበል ለመዳን ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ማህበርተኛው ወስደዋት ጻድቁ አባታችን ደጅ ስጋዋ እንዲያርፍ አምላክ ፈቃዱ ሆኖ በቀኖ ወደ ራሱ ወስዷታል። ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ በወቅቱ ሁመራ እስር ቤት ነበሩ የምታወራው እና የምትቀባጥረው የጥላቻ ወሬ መሆኑ ያሳውቅብሀል የሚያምንህ ስለሌለ ግዜህን ቁም ነገር ስራበት የከነከነክ ነገር ያለ ትመስላለህ ጠንቆይ ደብተራው ከፍቶታል ቻሉት የምታመጣው ለውጥ የለም።

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 5 дней назад

      እዛያላቹት በሙሉ ከሷጭምር የተለከፋቹናቹ አማኔል ግቡ ምድረሰይጣን ምንሆዳምማፈሪያለሆዳቹ ከቤተክርስቲያን ወታቹደሞእየተደበቃቹቤተክርስቲያን መሿክ መድረሻቢስ እዛው ጠቋይቤትሽ ካድሚ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 5 дней назад

      ለምንአባሽ ደብረሊባኖስ ሄድሽ እዛውእቤትሽአትቀብሪያትምነበር የቤተክርስቲያን ጠላትእኛጋርመድረስአይችልም ጠንቋዮች

    • @elsa3589
      @elsa3589 5 дней назад

      አንተ ሰዉዬ የትዕግስት ፍታወርቅ ስም በተነሳበት ሁሉ አለህ የግል አሽከሯ ነህ በፍራፍሬ የያዘችህ ፣ እንደ ሸንኮራ መጣ ስትጥልህ ዋጋህን ታገኛለህ ፣ ሴትየዋ እንደሆነ የእንግሊዝ ማፍያ ነች

  • @Truth-12
    @Truth-12 6 дней назад +1

    Anegagereh ye ignorant, ye denkoro sew nigigir new… yehonk haymanot yeleleh ye ebab zer

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 7 дней назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ
    ወንድም እንዴት ነው እስዋ እንደዚህ የፈለገችውን መንግስቱን ይሁን ሲኖዶስን ሰታዋርድና ስትሳደብ እስዋን ሳያስሩ እንዴት እስዋን ያጋለጣትን የሚታሰሩት ምንድነው ነገሩ በጣም ነው የሚገርመው ካሁን በፊት ብዙ ሴቶች ገድላ እዛ የነበሩ ሴቶች ተናግረው ነበር ግን ምንም የተደረገ ነገር የለም አሁንም ዝም ብሎ ማውራት እንዳይሆን እባኮ ጀምሮ መቶው ጥሩ አይደለም።

    • @ይጉሳዕ-p3s
      @ይጉሳዕ-p3s 7 дней назад +2

      ውሸት ስለሆነ ነዋ ሁሉ ክሱ ፡ነጻ የሆኑት ንግስተ ነገስታት እኅተማርያም ዘኢትዮጲያ ።የሚዋሹ ግን ይታሰራሉ ኣጋልጠው ሳይሆን ራሳቸው ተጋልጠው ነው የታሰሩት።

  • @MahammedFaara
    @MahammedFaara 7 дней назад +2

    መጀመሪያማ በቤተክርሰቲያን ነው ጋብቻው በስጋውደሙ ነው የተፈፀመው ግን የሚያሳዝነው ዛሬ እዛውስጥ ጓሮ የተጠፈጠፈ ቂጣ ነው ስጋው ደሙ እየተባለ የሚበላው እውነት አምነት ነው

    • @DANI-MAKTUBE
      @DANI-MAKTUBE 6 дней назад +2

      እንዴ መሃመድ አንተም?

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 7 дней назад +3

    🙏I DO NOT BELIEVE YOU BECAUSE , JUST TALKING WITH OUT PROVE ; YOU ! YOURSELF LIAING FOR US 🙏