በህልም ሱሬ ማየት ፍቺ ።ጠባብ፣ሰፊ ጅንሰ አሮጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 27

  • @DinkineshBefkadu-un7sb
    @DinkineshBefkadu-un7sb 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል ፣ አፈታትሽ አይሰለችም በዚው ቀጥይ💐💐

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ማማዬ🎉🎉🎉🎉

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉 በርችልኝ እህቴ ጎበዝ

  • @tigist1765
    @tigist1765 3 месяца назад +1

    በህልሜ አንድ የማውቀው ሠውዬ የቤት ካርታ ሲሰጠኝ አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ🙏🙏 አመረግናለው

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 месяца назад +1

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ

  • @አልሃምዱልላህ-ኘ8ፐ
    @አልሃምዱልላህ-ኘ8ፐ 3 месяца назад +2

    ሁቢ ሁሌም ተከተተይሽ ነኝ ማሸአሏህ በርች የምወድሽ🌸🌸💐💐💐🌹🌹🌹
    በህልሜ ከአንድ ልጅ አብራን ተኛን ልጁን አቃዋለው ከዛ ስልክ እያዬን ነበር የአንችን ስልክ ፓስወርዱን ቀይሪው አለኝ ከዘ የኔን እግር ወዳ ብልቱ ጋ አስጣጋው እናቴም ለብቸዋ የተኛች ይመሥለኛል እህቴ ነበራች ከዘ ለሡ እህቴ ነት ልላው ነበር ተናሠው ምንድናው

  • @qqww4242
    @qqww4242 3 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ተፈትቻለሁ በህልሜ ባሌ እሞገድ ዳር ይጨፍራን አዳይነትልብ ስ ለብሰዉ ሰማዋየሁ ነዉ የለበ ሱት ሙዚቃዉን እየተከተለ ዪዘፍንላታ አራትሴትች ይመስልኝን አሉ ቀይልጅናት የፍቅር ቴክስት በቀይ ቀለም ተፅፌን ደሜ ጋደኛዉ እቤተሰቤቸቤት መቴ እጀራ አቀርብለታለሁ እየበላ ቡዙ እጀራነዉ እማቅር ብለት ወጥ አለቀብኝ ዪለኝን ከዛ ከነድሱቱ ልዉስድለት ስል አይ በሰሀን አጭልኝ ዪለኝን, እንም ሰጠሁት በአላህ ፍችልኝ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 3 месяца назад +1

    አህለን ዉዴ በህልም የዱባ ወጥ መብላት ምንድነው

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN Месяц назад +1

    Ok. Ena. Gen. Adis. Suri. Bula. Suri. Selebes. New. Yayewt

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 3 месяца назад

    ሰላም እዴት ነሸ 3ግዜ ላኩልሽ
    አሁን ደሞ ልጄ ያየችዉ አላገባቸም
    ኾከብ ሲበራ ❤❤❤❤🎉

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele Месяц назад

    Fexari.yebarkesh.sewedesh.

  • @hyat315
    @hyat315 3 месяца назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱወበረካቱ😊😊😊😊❤

  • @KingKing-pr1bk
    @KingKing-pr1bk 3 месяца назад +1

    ቁልፍ ያለው ጥልፍልፍ ነው ከረኑ ዳልቻ ነው ተግሪጋ ማች ነው???

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 3 месяца назад +1

    ሰላም እህቴ እኔ ጥቁር ሱሪ ለብሼ ብዙ ሽንት ስሸና አየው በእውነታ ጥቁር ልብ እወዳለው

  • @YoyoLove-gf6hq
    @YoyoLove-gf6hq 3 месяца назад +1

    Agebeto yefeta new yayew beleto arezhemo anareg selate menme atemleselenm Godenaye Kendegena yemalkate sate beleto. Defen onu ayewalew malet degel yeonche sate new. Yayew ate

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 3 месяца назад

    የልጄ አባት ተለያይተናል በህልሜ ሱሪውን ቤቴ መሴኮቴ ላይ አንጠልጥሎት ወጣ ፍቺልኝ እባክሽ ❤❤❤

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 месяца назад +1

    አህለንን❤❤❤

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 3 месяца назад +1

    አሰላም አሊኩም እህቴ የባሌ እህት ሂጃቧን አውልቃ ሱሪ ለብሳ አየኋት ሂጃብሽን እንዴት ታወልቂያለሽ አልኳት

  • @BezaBeza-z1y
    @BezaBeza-z1y 2 месяца назад +1

    ጥቁር ሱሪ አሪገ ትንሽ የወስጥ ልብስ ሊሞልቀኝ ይሰማኛል በለትዳር ነኝ በናትሽ

  • @MadenaAbdullah
    @MadenaAbdullah 16 дней назад

    ሰላም እህት ህልም አፍታት ትችያልሺ ህልሚን ፍችልኛ በህልሚ የማላቅወሰውይ ክሰራ ባታይ ሁኛ የመሰልኛል አልጋላይ ቆጨበይ የምጣና እኔንኛ የምግባሺ ብሎኛ አመሰት መቶ እርያል በር የሰጥኛል ትቅበልኩት ልኔ የሚምሰልኛ ሁልት ሺ የምሰልኛል በሩ ሰወች ጥርኑ የጣፍጣል የሎኛል የሰወዬወ እህትዋ መልሺልኛበኮሚት አይዋልሁ የኔ ቆጆ እዳታልፍኛ ባልየልኛም ፍትቻልሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  16 дней назад

      አንቺ ባለሸ ጠንካራ እምነት ወደፊት እርዚቅ ታገኛለሸ ግን አንቺ ግን የበለጠ ትዳር ብትመሰርቺ ደሰ ይልሻል አምሰት መቶብር አምሰት ወቅት ሰላት መሰገድን በአግባቡ ይገልጻለ ሌላዉ የብሩ ሸታ ደሞ ጥሩ ሰም አለሸ ሰውች በጥሩ ሰምሸ ነዉ የሚያቁሸ ማለት ባህሪሸ ጥሩ ነዉ

    • @MadenaAbdullah
      @MadenaAbdullah 16 дней назад

      የኔወድ የኔመልካም እህት አመሰግናልሁ ህልም አፍታት ተችያልሸ አወ ደሰ የልኛል በሥካልኛ ብዱቃሺ አሰታወሺኛ እህቶች ሸር ላይክ አርጎት ምራጥ እህታችን ናት አላህ የጥበቅሺ ባልሺበት🙏❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @JemalBeyan-w1o
    @JemalBeyan-w1o 2 месяца назад +1

    አረ አጫር ቢሆን ጥሩ ነው
    ቢያንስ ከ5/10ቢሆን የተሻለ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 месяца назад +1

      ዉዴ ፍቺዉን እንድታገኙት ነዉ የማረዝመዉ

  • @KingKing-pr1bk
    @KingKing-pr1bk 3 месяца назад +1

    ሰላም እሀት በህልሜ ታኮ ያለው አዲስ ጫማ አጥልቄ ከቤት ወጥቼ ሴሄድ ፍችልኝ ምድነው ???

    • @lohafiker4441
      @lohafiker4441 3 месяца назад

      በቅርቡ ታገቢያለሸ