MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ሥጋዊ ስሜቴን ለማስታገስ ፊልም ማየቴ በደል ይሆንብኛልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 83

  • @GormasWorku-vg1rc
    @GormasWorku-vg1rc Год назад +4

    ማህበረ ቅዱሳን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ከአባቶቻችን ተረክቦ በዚህ ከፍተኛ ፈተና በፀናባት ወቅት መከታ እና ዘመኑን የሚያሻግራት ትልቅ ባለውለታ ነው። እናመሰግናለን!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +4

    አቤቱ የድፍረት ሐጥያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ጠብቅ ጌታ ሆይ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Год назад +1

    የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አባታችን።

  • @emuye869
    @emuye869 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😔😔😢አቤቱ የልቦናዬን አይነት አብራልኝ

  • @sarasara9141
    @sarasara9141 Год назад +2

    ንሰሐ ያብቃን የብዙዎቻችን ችግርነው😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን የኛ ዕንቁ መምህር

  • @AzmeraGalTewahdo
    @AzmeraGalTewahdo Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 👏የሁላችን ችግር ነው 😓👏

  • @Tsega_birhane
    @Tsega_birhane Год назад +1

    ሐበነ እግዚኦ አእይንተ ኣእምሮ ወትረ ኪያከ ይርአያ😢❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @አገርዬ
    @አገርዬ Год назад +3

    የቡዙዎቻችን ችግር ነው 🥺ለንስሐ ሞት ያብቃን 😢

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    😭😭😭።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!!

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 Год назад

    ቃለ ሕይወት ሰማልን ክብረ ሐዋርያትን ያድልልን
    ለዝግጅት አቅራቢዋም የመንግሥቱ ወራሽ ያድርግልን

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Год назад

    ቃለሂወት ያሠማልን ልቦና ይስጠን😢😢

  • @dawit5817
    @dawit5817 Год назад +3

    አጢያት በ3 ማየት እንችላለን
    በማሰብ በማየት በመተግበር

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Год назад +1

      የተግባረ እየተውኮ መጥቻለሁ ግን የሀሳብ ሁልግዜ ነው እማስበው መላ ካለሺ ንገሬኝጵውዴ

    • @tijasefe
      @tijasefe 6 месяцев назад

      ⁠የሀሳቡ ደግሞ ምን አለ መሰለሽ አይምሮሽን ቢዚ አድርጊው ማለትም በማበብ መንፋሳዊይ ነገሮችን መስማት በስራ በቅስቃሴ በቃ በተለያየ ነገር እራስሽን ከወጠርሽው ያነን ለማሰብ ጊዚም ስለማይኖርሽ እየረሳሽው ትመጫለሽ በብዛት ከምንመለከተው ነገር ነው ለስሚት የሚገፋፋን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Год назад +1

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig Год назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይህ ጥያቄ ለብዙዎቻችን መልስ ነው

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Год назад

    መሀበረቅዱሳን የሁሌ ምርጫየናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት Год назад

    ቃለ ህዬወቴ ያሰማልን ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አባቲችን🙏💒

  • @ምንጊዜምተመስገን

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🎚

  • @enatkasa2457
    @enatkasa2457 Год назад

    ቀለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነት ይሔ የሁላችንም ችግር ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመልሠን

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 11 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mefordad
    @mefordad Год назад

    አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን ፀጋ ክብሩን ያድልልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግል የብዙወቻችን ችግር ነው ቸሩ መድሀኒአለም በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን
    ማሐበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @khanpk166
    @khanpk166 Год назад +1

    በእውነት እግዜብሄር ይስጥልን ቃለህውት የሠማልን አባታችን

  • @emuyemekonentuybe8482
    @emuyemekonentuybe8482 Год назад +2

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen Год назад +1

    ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች የስጋን ፍላጎት ታስወግዳለች ታስተምራቸዋለች ለጎልማሶች መታገስን እውነት ነው። ማን እንደ ጾም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እንዲህ የሚያስቸግራችሁ እና የሚፈታቸናችሁ ከሆነ አንድ ነገር ልምከራችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መልክዓ ማርያም ላይ ለዓዕዳውኪ የሚል አንቀጽ አለ እርሷን እለት እለት ሶስት ጊዜ እየደገማችሁ አንድ አቡነ ዘበሰማያት በሉ ከዛ ጥሎ ይሸሻል ሃሳቡ እውነት ነው የምላችሁ።

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስበ ሊቃውንትን ያድልልን በእውነት

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    በእውነት፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን

  • @yafet2121
    @yafet2121 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zarahtegetese6062
    @zarahtegetese6062 Год назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Год назад

    እህታችን ለአንቺውም እንዲሁ

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    እኔ ደግሞ ከአምሮየ አልጠፋ ያለኝ ነገር አለ እንዴት ነው ህልናየን ስላም ንፁህ እማደርገው ግን ሀፂአትም ገባሁ በስጋየም በማሰብ ተጎሳቆልሁ መላ በሉኝ

  • @ሶልያናምስክሬነሽ

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @dawit5817
    @dawit5817 Год назад

    የሕይወት እንጀራ ይስጥልን: ያገልግሎት ዘመን ዎን ይባርክልን ያርዝምልን

  • @deresegetahun9498
    @deresegetahun9498 Год назад

    ሊቀ ጠበብት በጣም እናመሰግናለን

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign4436 Год назад +1

    እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው Год назад

    አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @meleyogeremew3225
    @meleyogeremew3225 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን😢😢😢😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Год назад

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Год назад

    ቃለህወት ያሠማልን❤❤

  • @rahelmoges5072
    @rahelmoges5072 Год назад

    ቃለህይወት የሰማልን

  • @mulumulu6983
    @mulumulu6983 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🌷🌷

  • @zena4992
    @zena4992 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube7299
    @tube7299 Год назад

    Kalhiwot yasemaln mmher Egziabher amlka ytbkln hagrachin selam yadrgln amlka kidusan 🙏🙏🙏

  • @yaredmamo846
    @yaredmamo846 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባ

  • @ertselam
    @ertselam Год назад

    አሜን አሜን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤😢

  • @tigistderese592
    @tigistderese592 Год назад

    ወየሁ እኔን እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የሁላችንም ችግር ነው😢

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Год назад

    ቃለ ህይወት ያአስማልን

  • @SelamDesta-r1f
    @SelamDesta-r1f 10 месяцев назад

    Egzabher amlak kale hiwetn yasemalin btm des mil tmhrt new kezih tmhrt bizu memare yichalal.

  • @asafawmulat2834
    @asafawmulat2834 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Год назад

    Ameen ameen ameen abatachin kal hiwot yasemalin

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Год назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ ጭራሽ ይብስብኛን አዳደዬማ 😢😢😢

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Год назад

      አንድ ነገረ ልገረሺ የስጋ ስሚት ስነሳብሺ ተነስተሺ ደክም እስኪልሽ ስገጂበት ብን ብሎ ነው እሚጠፍው 😭 አየዙሺ ስግደት አዘዉትሪ

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ Год назад

      እህቴ እኔም ልክ እዳቸ ነበርኩ በህልሜ ሁላ ነበር እሚያስቸግረኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በፆም በፆለት በስግደት ከዚህ ህይወት ወጥቻለሁ አችም እደዚሁ ብታረጊ ትወጫለሽ በየ አስባለሁ
      ሌላው ደሞ እደዚህ አይነት ስሜት ሲመጣብሽ ስራ መስራት ምክንያቱም ይኸ ሀሳብ እሚመጣብን ቁጭ ስንል ነው የአባቶቻችነን የተጋድሎ ፊልም ማየት በጣም ይጠቅመናን ሌላ ነገር አለማየት ነው እና አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ

    • @elroitube27
      @elroitube27 Год назад

      እንደ ቀልድ የሚታይ አይደለም ዛሬ ውኑ ካልተወሰነ የወደፊቱህ ህይወት የሚያበላሽ ከሰውም ከእግዚአብሔርም መንገድ አስወጥቶ ሰይጣን የራሱ መጫወቻ ነው የሚያደርገው በራስ መተማመንን ያሳጣል አስተሳሰብን ይቀንሳል የትዳር ፍላጎት አይኖርም

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Qaleheywet yasemalin Abatachin

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад

    ለንሰሐ ሞት ያብቃን😢

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Год назад +1

    እግዚአብሔርይስጥልንለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንበእዉነትየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንማህበሩንያስፋልን

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 Год назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yosefdibaba3741
    @yosefdibaba3741 Год назад

    kale hiwot yasemalen

  • @kaleabmanaze1054
    @kaleabmanaze1054 4 дня назад

    የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አባታችን።

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እመያፌት
    @እመያፌት Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን