ቆይታ ከ ጃል በቴ ኡርጌሳ ጋር (ክፍል 2) // "የኦነግ አመራሮች እንዲፈቱ ኦፌኮም ሊያግዘን ይገባል"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 109

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 2 года назад +2

    I am neutral but this guy is amazing and real politician to express his and his party’s view

  • @gammachuuturaa5319
    @gammachuuturaa5319 2 года назад +2

    waw! I'm highly exited and tauched with this interview. My brother, you're smart enough to teach history. I learned a lot. Thank you!

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 2 года назад +2

    ኦቦ ባቴ ! በእጅጉ አደንቅሃለሁ ፤ እኮራብሃለሁም።
    በትክክልም የኦሮሞን የትግል ታሪክና መፍተሔ ጠንቅቀህ አውቀሃል።
    አንዳንድ የዞረባቸው ወገኖች በጥሞና ይስሙህ ። ምስጋና ይጋባሃል ። ተባረክ። ዕድሜህን ያርዝመው።

  • @gadaaoromo6398
    @gadaaoromo6398 2 года назад +3

    I personally understand everything you said . Thank you WBO first ❣️‼️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @tigistayano3767
    @tigistayano3767 2 года назад +10

    I admire your deep knowledge about the Oromo struggle, and I like the way you express it!

  • @osmanabbas9583
    @osmanabbas9583 2 года назад +4

    Happy to see u Bitee😍❤

  • @NetsanetSorri
    @NetsanetSorri 2 года назад +3

    What an astute man!!! Thank you!!!

  • @yismahendalkachew6241
    @yismahendalkachew6241 2 года назад +3

    Wow, so Brilliant

  • @gemedihassen2215
    @gemedihassen2215 2 года назад +6

    Your explanation is like a great Book by itself.
    Respect!

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 2 года назад +8

    Wow እጅን በአፍ ላይ የሚያሰጭን አገላለፅ

  • @binyamabraham7749
    @binyamabraham7749 2 года назад +5

    I am tigraway I appreciate this guys opinion about what it looks about Ormiyan stragle, which helps for tigriyans also generally for all people of ethiopia

    • @bengobezu8353
      @bengobezu8353 2 года назад

      Aya agame ygala asker honchu

    • @asayetemesgen208
      @asayetemesgen208 2 года назад

      ትናንት ህወሃት በስልጣን በነበረ ጊዜ የኦነግ አባል ነው ተብሎ የተጠረጠረ እንኳን በእስር ይቀጣ ይገደል ነበር፡፡ ዛሬ ከስልጣን ስትወርዱ ያሳደዳችሁትን ፓርቲ ደጋፊ ሆናችሁ ብቅ አላችሁ፡፡ ትንሽ እንኳን አታፍሩም፡፡ የሸርሙጣ ፖለቲካ ነው ፖለቲካችሁ

  • @MustafaAhmed-mc6kn
    @MustafaAhmed-mc6kn 2 года назад +8

    Batte is the man of principle💯

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 2 года назад +3

    This guy is a good guy. I appreciate him.

  • @tewodrosgd3632
    @tewodrosgd3632 2 года назад +5

    Much respect to Oboo Bete!

  • @efiefi8465
    @efiefi8465 2 года назад

    Hats off Jal Betie!

  • @robelrobe6100
    @robelrobe6100 2 года назад +2

    Bette Urgessa, calm and collected. The effort you gave others benefits of a doubt is remarkable. Extend that same attitude to other view points in Ethiopia, and engage in dialogs.

  • @radoabdo3575
    @radoabdo3575 2 года назад +4

    Great Man from Oromia❤️💚❤️

    • @Sinke24
      @Sinke24 2 года назад

      አፈር ጋላ

  • @brookmoti1055
    @brookmoti1055 2 года назад +3

    Thank you so much Mr. I have my answer this been in my mind for so long nobody wanna answer it but in an hour and 1/2 in your conversation to me kind of lecture more than I thought. the failure oromo what happened with OLF in 1993. Know I understand why all these problems happen. 😪

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 2 года назад +1

    Please continue your effort to solve the Empire.

  • @kokobtube3542
    @kokobtube3542 2 года назад +1

    ሙኒራ በርቺ ጀግኒት

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 2 года назад +1

    Wow Batte is great

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 2 года назад +6

    I always admire this man! He is intellect not yet known many

  • @yeshizelelew3542
    @yeshizelelew3542 2 года назад +3

    አላህ ጨርሶ ይማርህ

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 2 года назад +7

    Batee ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነው።
    ራሱን ብቻ ሣይሆን ድርጅቱንም የኦሮሞን ፖለቲካም በግልፅ ቋንቋ ያስቀመጠ ትሁት ፍጡር ነው።

    • @Sinke24
      @Sinke24 2 года назад

      ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!

  • @itstimetowakeup477
    @itstimetowakeup477 2 года назад +3

    Agreement comes from talking the truth!

  • @kulenikitessa9010
    @kulenikitessa9010 2 года назад +1

    Uuffee.....how lovely the truth sounds! 🎶 🎵

  • @rj7541
    @rj7541 2 года назад +1

    ጎበዝ ፖለቲከኛ ነው

  • @mamejaalala
    @mamejaalala 2 года назад +1

    Welcome Ubuntu✅
    Yooyyaa Yooyyaa Jaal Batte Urgesa

  • @derejegillo1334
    @derejegillo1334 2 года назад +1

    Politics is not a field of trust, but a matter of participation and representation. That is what we Call an inclusive System.

  • @ermifymta228
    @ermifymta228 2 года назад

    ጃል በቴ ሁሌ በከፍታ ሀሳብ ስለምትገኝ አክብርሀለው በእናንተ ውሰጥ የተሰዋው አጎቴ ሰለሚታየኝ

  • @seidibrad
    @seidibrad 2 года назад +2

    The more I watch your interview, the more I'm getting in love with you my men... Umrii nuuf dheeredhu.

  • @abbaaurjii4704
    @abbaaurjii4704 2 года назад

    ከሁሉ በፊት ለበቴ ኡረገሳ ቆራጥነት፤ ለኦሮሞ ትግል እዬከፈለ ላለው መስዋትነት፤ የፖሎትካና የታሪክ እውቀት ያለኝን አድናቆት ለመግለጽ እወዳለሁ። በቃለ መጠየቁም I am very impressed. ለበቴ ያለኝ የታሪክ እውቀት አድናቆት እንዳለ ሆኖ፣ ስለ ዛሬ የኦሮሞ የነጻነት ትግል አርማ ለሆነው ሰንደቅኣላማ ከታሪክ ማህደር የሚቀጥለውን ልበል።
    ሰንደቅኣላማው የተነደፈው እነ ጃራ አባ ገዳ በሞቅድሾ Dec 12, 1969 በመሰረቱት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ነው። መስራቾቹ አርማውን ብቻ ሳይሆን፤
    “Moggaan lameen diimtuu magariisaa idduu
    Walakkaan sii odaa handhurti isii aduu
    Madadni isii hedduu
    Alaabaa dhabuun gabrummaa namummaaniis irruu

    Nu alaabaa ni qabna tan akka aduu hangaatuu
    Gaameeysa duuluuf qabna odoo kofluu kan du’uu
    Haxaawamnee ol qabna kum-kumni-lleen haa dhumuu
    Baroode leenci Ormaa dhiiga suufe walleenii
    Xiqqaa guddaan Oromoo tanuma hin haasawanii
    Cufaa du’aa muratee if duuba hin deebi’anii
    Yaa kiyyoo amaarsaa yakka garuu qotame kee gonninii
    Biyya gadhiisi tolaan hadhaa du’aa hin dhuginii” የምል ግጥም ያለው መዝሙር በግዜው አውጥተውለት ነበር።
    ጃራና 35 ታጋዮች የተደራጁለትን ግብ እውን ለማድረግ የጦር ስልጠና ውስደው፣ ታጥቅው፣ Oct. 17, 1970 ከአደን ተነስተው፣ ሰንደቃለማውን ኣባዝተው፣ እያውለበለቡ፣ በሶማልያ በኩል ሐገር ቤት ለመግባት ሲጥሩ Oct. 19, 1970 ቡሎ-ሀር የሚባል ስፍራ በሶማልያ መንግስ ጦር ተከበው ታስሩ። እነሱ ቢታሰሩም ሰንደቃለማው ከእነሱ ጋር አልታሰረም፡ ተነድፎ በ2 አመቱ ሐገር ቤት ገብቶ ወደ ፍንፍኔ ሲያመራ Dec 05, 1971 አዋሽ ላይ ተያዘ። ነፍሱን ይማርና ከውጪ ያመጣውና በእጁ የተያዘው ታጋይ ሙሳ ሰኡዲ ለድርጊቱ በሃይለ ስላሴ መንግስት ተሰዋ።
    Nov. 04, 1973 ሰንደቅኣላማውንና ፕሮግራሙን ይዞ ከየመን ሃገር ቤት ገብቶ Sep. 05, 1974 ጥሮ የተሰዋው ኤሌሞ ቅልጡ የእነ ጃራን ጥረት ለማስቀጠል የነበረው ምኞት አልተሳካም። ከ5 አመት እስር ቡኋላ እንደተፈታ ጃራ ሰንደቅኣላማውን ይዞ በእግር ጉዞ Mar. 14, 1976 ኦሮሚያ ተመልሶ ትጥቅ ትግል ሲጀምር በሰበቡ June 11, 1976 Finfinnee, Jaan Meedaa (Hurufa Boombii) የተገነባው ኦነግ ሰንደቅኣላማውንና ግቡንም አብሮት ቢረከብም፣ በተገኘ እድል ሁሉ ወደ ፊንፊኔ መሮጡ ከሃዲዱ የተንሸራተተ ባቡር አድሪጎታል።
    የሰንደቅኣላማውን ግብ እውን የሚያደርገው የወያኔው ህገ መንግስት አንቀጽ 39 ሳይሆን የትጥቅ ትግል ጉልበት ብቻ መሆኑ በተደጋጋሚ ተመስክሯል።

  • @ruhinasemer1626
    @ruhinasemer1626 2 года назад +2

    በዚህ ዝግጅት አድናቆት ቢኖረኝ በቀጣይ ተቃራኒ ሃሳብ ያለውን ብታቀርቡ ይበልጡን ጥሩ ነው እላለሁ;;

  • @tsegawoldeselassie6378
    @tsegawoldeselassie6378 2 года назад

    Tefachu

  • @horrie33
    @horrie33 2 года назад +1

    አንድ ፖለቲከኞች የማይረዱት ነገር፥ ምዕራባዊያን በምንም መልኩ ብዙ ብሔር ያለው ጎን አይቆሙም። ለምን ቢባል ወደ ሥልጣን ካወጡ ብኃል ማውርድ ስለማይቸሉ ነው። ስለዚህ ኦሮማና አማራ በምዕራባዊያን ተስፋ ቁረጡ

  • @birhanudeneke8732
    @birhanudeneke8732 2 года назад

    its convincing

  • @demekssasenbeta255
    @demekssasenbeta255 2 года назад

    Oduu oduu oduu oduu oduu

  • @muhammeddesta6407
    @muhammeddesta6407 2 года назад

    Jabbaa nama waan dubatuu fi waan debisuu bekuu nuufi jiradhuu

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 года назад

    Ahlen

  • @asteraster3063
    @asteraster3063 2 года назад +2

    ወንድማችን በቴ ኡርጌሳ እጅግ ጠባም ግልፅ የሆነ ማብራርያን ስላደረግህልን ከልብ አመሰግናለሁ !
    ለታሰርክለት ለተደበደብክለት ዋጋ ለከፈልክበት የኦሮሞ ህዝብ ነፃነቱን ተቀዳጅቶ በአካል ታይ ዘንድ ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ !
    እንዲሁም በተለያየ የትግል አቅጣቻ ለኦሮሞ ህዝብ ይበጃል ብላችሁ ለታገላችሁ ላታገላችሁ ጀግኖቻችን በሙሉ ትዉልድ ከፍሎ የማይጨርሰዉ ዉለታችሁ አለብን ! ከልብ እናከብራችኻለን እንወዳችኻለን !
    ልዩነታችሁ ላይ ሳይሆን ግባችሁ ላይ ትኩረት አድርጉ ስለዚህ !
    ለጠላት መጠቀሚያ አትሁኑ !
    ለጠላት በር አትክፈቱ !
    እርስ በእርሳችሁ እዉቅና ተሰጣጡ !
    ተዋደዱ !
    ተከባበሩ !
    ተነጋገሩ !
    ተወያዩ !
    ተግባቡ !
    ተስማሙ!
    ከዚያ ታሸንፋላችሁ ! 🌳🌳🌳❤❤❤

  • @tinamogga1856
    @tinamogga1856 2 года назад +5

    አንተን መሰይ ሰላለን እድለኛ ነን ፋጣሪ ከክፉ ይጣብቅህ!!!! አንተን የለመድነቅ ንፍግነ ነው

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 года назад +1

    ሚኒትዩ መመሰጥ አቁመሽ ጠይቂ ጠይቂ ምስጥ አትበይ !!!

  • @kumaoltsega8877
    @kumaoltsega8877 2 года назад +1

    Afi-gaaffii kana namitti maraatuu fi inaaftuu Andaergachew Tsige jedhamtuuf hiriyoota ishee kan finfinneen keenyaa, Adaamaan keenyaa, Baalee keenyaa, shashamanneen keenyaa, wantii Oromoon qabu hundi keenyaa, kan jedhan ijoollee naafxanyaafi jala deemtuu isaan tokko tokkoo jiru isaan sana naaf Affeeraa maaloo, yaada beeka Oromoo kana haa dhageettu, haa gubattuu!

  • @biniamchanie1286
    @biniamchanie1286 2 года назад +1

    ደቡብን መሰልቀጥ ነው አጀንዳችሁ ?ጭራሽ ቤንሻንጉል እና ጋምቤላ

  • @Sinke24
    @Sinke24 2 года назад +1

    ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!

  • @asmahabib2813
    @asmahabib2813 2 года назад

    The guy presented his case very well, I now understand what oneg stands for.
    But it was pretty much a presentation, rather than an interview. He was not challenged at all. He should be changed on his attitude that he doesn’t care about what happens to the rest of Ethiopia, what oneg’s plan is for bi-ethnic Ethiopians and whether or not a one Oromo state is viable at all.

  • @barisoballa1974
    @barisoballa1974 2 года назад

    The best Oromo idea ever made to make sure that we are?!.

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 года назад

    ውይይይ ኢንተርቪ ሳይሆን እንዲናገር ነው እድሉ የተመቻቻለት ባይ ነኝ እርሱ አውርቶ ጨረሰው እርሱ ሲያወራ ስንት ጥያቄ የሚያስነሳ ሀሳቦች ተናግሮአል ግን ዝም ብለሽ ነው ቁጭ ብለሽ የሰማሺው የብዙ ግዜ ችግርሽ ይመስለኛል ቢታረም ጥሩ ወይም ከዚህ ሰውዩ የተለየ ሀሳብ ያለውን ሰው ብታቀርቢልን ??

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 года назад

    ዋስትና ስልጣን መጋራት ነው።
    ........አበቃ!

  • @abdellaadem3765
    @abdellaadem3765 2 года назад

    ሙኒራ በርቺ አንድ ነገር ግን ከይቅርታ ጋር ወንበርሽ (ወይም) የጋዜጠኞቹ መደገፊያ ባይኖረው ጥሩ ነው

    • @mamailove4943
      @mamailove4943 2 года назад

      ለምን?

    • @abdellaadem3765
      @abdellaadem3765 2 года назад

      እጇን ስትደገፍ የተስላቸ ወይም አዳማጭ ብቻ ያስመስላል ጣያቅ መምስልን ይቀንሳል ይህ በቅንንት በመቆርቆርም በለው በተይ ለሙኒራ ሌሎችም ለአጋራችን እንዲህ ሁሉንም ያቀፈ ሚዲያ እመኝ ስለነበር በአንድ ውገን የሚዘወር ስላልሆነ ከመውደደ ነው አመስግናለሁ

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 2 года назад

    አሁን የአፍሪቃ እና የአሜሪካ ንቃተ ሕሊና የሚወዳደር ነው ???

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq 2 года назад

    We are living in the present. Let’s leave past history for historians. Truth or fiction the dream has no relevance.

  • @sabamula818
    @sabamula818 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🙏🙏

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 года назад +1

    ሙኒራ የእርሱን ለመስማት ነው እንዴ የመጣሺው መስቅለኛ ጥያቄ የለም ስውየው ዝም ብሎ መስማት ብሎም ጭካ ሰው ለሚያርዱት ጓደቹ መልክት ነው ያስተላለፈው ብቻ ጋዜጠኛ ለምን እንዴት ብሎ ነገር የለም እንዴ ???

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 года назад

    Mr. Banite Uregessa you're eloquent very intelligent and interesting great (OLF) spokes-man ever however got few cases questions for you sir. 1- if in your theory independent Oromia republic become the reality at demises and disposables, disintegrations of Ethiopian empire's. 2- What's the challenges an independent Oromia republic will face immediately ? 3- What's the options of other's groups located insides and outside surrounding Oromia republic in terms of security and stability, trade's and business also good neighbors in question mark? 4-What's the rights of political minorities ? 5- What's the economic opportunities justice for all applications looks like? 6-How do you ending the current trend discrimination and ethnic apartheid system inside's independent Oromia? 7-How do you discarded contributions generation of ethnic Oromo generals and civil service , artistic, sport's other? 8-What do you think about former entire OLF, leadership who had latter formed ODF, latter melted into OPDO/PP ? 9-How do other's non afaan Oromo speakers will communicate with you? 10- How about the old and current flags national symbols are you going to dismiss permanently or keep in museum?

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 года назад +1

    ወለጋ ላይ ሙስሊሞች ሲጨፈጨፋ ምነው ዝም አለሽ
    አማራ ስለሆኑ ነው

  • @jaredtesfaye9281
    @jaredtesfaye9281 2 года назад

    Y cheak west eshok

  • @demekssasenbeta255
    @demekssasenbeta255 2 года назад +1

    The objective of OLA is hating Amhara. They have no political idea if there were no Amhara. How could an organization is established by hating on ethnic group. What you should know is no one Muslim should be displaced by christian OLA.

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 2 года назад +1

    It will be a day dream and very destructive for the Oromo people to think to establish Oromo state. For two main reasons
    1) what he was saying is let’s break it down and rebuild it again. It’s very easy to say it but practically do it ....never. When it break down it will be uncontrolled non stop anarchy. The region geopolitics makes it impossible. What the west would love to see is what he was saying and they will shower the region with petrol.
    2) Let’s imagine his wish has been fulfilled, let’s imagine for discussion sake. The day “Oromo region” become independent there will be a war from every direction because of land, water and soon.
    He is so evil. If he care for the Oromo people he wouldn’t say what he said. Look what happen to Eritrea, the boarder conflict between Eritrea and Ethiopia (according to him Tigray) will never cease. It will never stop. All the thing he has said is recipe for self distraction. What is he going to do the nonOromo's in the region. Is he going to do what the OLF did to Amhara in Welega?
    Shame on you. You are a disgrace to your family. You don’t represent the people of Oromo.

  • @tujarmahmad2174
    @tujarmahmad2174 2 года назад

    💓💓💓💓💓😍😍😍😎😋😋😊

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 2 года назад

    I’m an Oromo but when I hear this man ideological thoughts i understand why we’re not successful in democracy. He talks about 100s years ago while he has the opportunity to democratize and civilizes. This bad ideology is an illusion if it implemented that could deteriorate Oromo and bring us back to 1000 years back. We want to live with peace with all people. Such an evil 👿 concept. We need educated and civilized people to modernize Oromo and Ethiopia. Backward Backward Backward!!

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 года назад

    Mr. Banite Uregessa my own brother Wossanu Makonnen Beyena II. He is not OLF member accused on false promises was killed by OPDO/TPLF ganta killer squad's on 20th August 1997 in Borana zone at Mega- Magado district. My brother was born and raised in Mega town southern Ethiopia. My father's is a police officer world war II. Veteran was in prison during Italy fascism capital city occupation. My grand father fought Adowa war." History is a contract and contrast between past, present and future in another words. History is a contract and contrast between the dead, the living yet to be born". Qoute from Mahamud Alkite professor of history at McAlister's college in Saint Paul MN.

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq 2 года назад

    I need someone to answer me what Oromo question is??

    • @osmanabbas9583
      @osmanabbas9583 2 года назад +1

      @Adam Apple 😅 U r right 😍. But i don't think James understand what u mean 😅. Still difficult for him to understand it

    • @Sinke24
      @Sinke24 2 года назад

      @Adam Apple ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!

  • @oumerahmed4134
    @oumerahmed4134 2 года назад

    የሙኒራ ድምፅ አይሰማም

  • @mohbeshir5139
    @mohbeshir5139 2 года назад

    Namoonni jajjaboon fuulduratti utuu fidanii silaa gaariidha
    Obbo Daud dubbille haasaallee akkanatti hin danda'u

  • @abaweabawe9438
    @abaweabawe9438 2 года назад +1

    የአብይና የናንተ መንገድ የተለያየ ነው ሌላ አማራጭ ፈልጉ ለነገሩ ከህወሃት ጋር አብራችሁ እየሰራችሁ አይደል ።

  • @barisoballa1974
    @barisoballa1974 2 года назад

    I am good IQ to be careful on how he feels like that we are still doing good enough to keep Oromo people in the system right away from what we do?!.

  • @nuredin537
    @nuredin537 2 года назад

    Ubuntu would've been fair Media if that Muslim-hater Eyaspad had not been a "main commentator" of the the media!!

  • @zelalemtakele2442
    @zelalemtakele2442 2 года назад +1

    This is not an interview. I understand the eloquence is appreciably mesmerizing. He talks about the subjugation of the Kush, but concentrates on what Abyssinians did in the past 100+ years.. The effect of Oromo migration on the various kingdoms in the South was not mentioned, What guarantees do the peoples in the South have not to be revictimized other than your words? Second, what is wrong to engage and challenge the Government that brought opposition forces from abroad. Even then following ያልጠረተረ ተመነጠር ብህል you guys left a sizable number of forces in the bushes but continued to operate legally in Addis. Whose fault is that? Why is that ONLY independence the option? I'm genuinely asking these question because I fail to understand the argument

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 года назад +1

    Mr. Banite Uregessa the current TPLF/ EPRDF constitution doesn't serve the best interest of Oromo people's and other's in Ethiopia. This country needs new draft constitution to fix pertaining lingerie political crisis in the whole country. For Oromo people's however the best options is California styles people's Republic with in the political Union like American styles the old . USSR, Stalin's nation and nationalities question toxicity mindsets is hangovers from Vodica.

  • @shimelistbizuye9152
    @shimelistbizuye9152 2 года назад +1

    Oromia shall be free! Galata guddaa qabda Batte Urgeessaa, dhaloota hundaaf barumsa guddaa kenna

  • @25centhasen32
    @25centhasen32 2 года назад

    ባንዲራው ሳይሆን የፖለቲካ ርዕዮቱና ትክክለኛ መሆን ነው ለኦሮሞ ሕዝብ የሚጠቅመው። ባንዲራውን ጎጎል አድርጋችሁም እዩት Beautiful flag but Nothing behind ነው የሜለው። ለምን እንዲህ አሉ? ትግሉ ትግሉ ትግሉ ትግሉ.......ከዚህ በላይ ምንም አልል።

  • @felekeasibot5775
    @felekeasibot5775 2 года назад

    Bute, I believe you are a man of great intelligence, but I would disagree on most of your points on this interview. You sound like Kiflu Tadesse of EPRP and you should seriously review your points again.

  • @nimonaberhanu1542
    @nimonaberhanu1542 2 года назад

    I disagree with your standing regarding the flag! I read from many history materials that the flag was created before OLF inaugration!

    • @dketema1
      @dketema1 2 года назад

      he said too. those who created the flag were also those who found OLF, which means they were members of OLF before its inauguration of OLF ofiicialy.

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 2 года назад +1

    I hate this interview. It is one way and man keeps on talking non stop and keeps on repeating the some content over and over again. Interview should be engaging, lively and challenging

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye8160 2 года назад

    ONG IS ASHEBARI . THEY ALL THE SAME . ALL SHANNE.

  • @yareddibab3933
    @yareddibab3933 2 года назад

    ኑዛዜ ነው ?

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 4 месяца назад

    እራሱንና መሰሎቹን ባርያ እድርጎ እያየ ነፃነቱን ስይጎናፀፍ ሞተ እንዴት የሚያበሳጭ እምነት ውስጥ ሆኖ በነፃ እገር ላይ የራሱ ባርያ ሆኖ ማረፉ ያሳዝናል he has fabricated stories that never been written ትንሽ ኦሮሞ ብቻ ንው እንደሱ የሚያስበው may you rest in peace እውነትም የሚመኘው ምኞት ህልም ነው ማለምን ማንም እይከለከልም

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 года назад

    For example prince Susengose in 12th century Gonder raised by Oromo people's taught him how to rides horses.....etc all. Reality check he was converted into Christine and imposed his faith on Oromo people's themselves. The last emperor Haile Selassie I, came from Oromo family deeply Amharization. Please separate the state and system mechanism from the population just born or inherited the repressive coiled colonial system simply base on mixed up assemlations it self came from Oromo Gada system inorder to defused internal feuds conflict and frictions. I hope meeting you one day debating with face off but am located halfway around the world. I hope you learn from things.

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 года назад

    Mr. Banite Uregessa my deepest sympathy for you, OLF, Comeradaries. My friend respectfully disagree with your few of your opinion and options pertains to Oromo nation political question? Who's the enemy of Oromo people's? My answer is the State and System. What's up with African Unions are you closing down dynamite the building or dismiss permanently close down the office. My answer is you're over reaching yourself if your political intentions to demises with entirety. Oromo people's and other's are oppressed. Abyssinian political colony and dichotomy historical anti-Gala and Muslim manifest. However the so called. Amhara is historical christened Oromo. Amhara is nothing more or less than Christine Gala. Abyssinian history is distorted by Debitera liturgists. Kush is native to the land. However the so called. Amhara is Christine Kush but semitic in speech and cultures. Somalis , Muslim Cushites semitic in cultures and beliefs. Please read a book title 'The Stolen Dessert, The Making of Uhuru's in Kenya' by Earl Lytton.

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 года назад

    አናትሽ ይፍረስ ትዳርና ሀገርን አንድ አድርሀግ ማሰብህ እራሱ ቀደኛ ነህ !!!

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 2 года назад

    Bete አንድ ጥያቄ አለኝ።
    ሌሎች ኦሮሚያን ከበው ያሉትን ሀገሮች ማዕከላዊ መንግሥቱ ቀስቅሶ ጦርነት ኦሮሚያን ሠላም እንደሚያሳጡ አይታይህም ወይ ???

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 2 года назад

    ዛሬም በዚህ ዘመን ነፍጠኛ ትላለህ!?
    ምን አደረክለት ለኦሮሞ ህዝብ ሀምሳ አመት ሙሉ ስትርመጠመጥ
    ቆማችሁ ከሙት ጋርብምትጣሉ ጋኔሎች ኣንፈልግም በቃ የናንተን ዘመን ኖራችሁ የኛን ዘመን አታግማሙብን

    • @abebegezahegn6345
      @abebegezahegn6345 2 года назад

      አንተ ነፍጠኛ ነህ? ነፍጠኞች በዝህ ሀገር ላይ ለፈጸሙትና እየፈጸሙ ላሉት ግፍ ተጠያቂነትን ትቀበላለህ?

    • @tinamogga1856
      @tinamogga1856 2 года назад

      ለተገለው ውጤት ለንተ መግለፅ አሰፈለጊ አይደለም ለኦሮሞ ግል ስለሆነ የኦነግ ትግል ለኦሮሞ ብቻ ነው ሚገበው ነፈጠኛ ነፍጠኛ ነው።

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 2 года назад

      @@tinamogga1856
      ዛሬ እንኳን ወለጋላይ የንጹሀንን ደም የህጻናትን ጭምር አፈሰሳችሁ
      ያረብ የዋቃ ወለጋላይ መአትህን አዝንብ ያች የደም መሬት ዘር አይብቀልባት ያረብ መአት ያውርድባችሁ

    • @Sinke24
      @Sinke24 2 года назад

      @@abebegezahegn6345 እናመሰግናለን ለትንተናው።ኦነግ የአማራ ጠላት መሆኑን ቁልጭ

  • @mimiabebe1012
    @mimiabebe1012 2 года назад

    Your dream of a new nation of oromia will say a dream ,,,,just amazing u talk this same nonsense in 2022 obbo urgessa . Should we have to wait until u get to an old age like obbo lencho to wake up from this nonsense ??

  • @reemalreem1538
    @reemalreem1538 2 года назад

    ስው በላ !!!
    የህዝባችን ደም ባህር ሆኖ ያስምጥህ

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 года назад

    አንች ሙሰሊም ከሆሽ ለሀቅ ቁሚ ሰራሸ አራጅ ደጋፊ

  • @yirgagenet5700
    @yirgagenet5700 2 года назад

    ጭንቅላትህ ይፍረስ

    • @mamailove4943
      @mamailove4943 2 года назад

      አስተሳሰብ ሲያጥር ምላስ ይረዝማል። ምክኒያት ሲያልቅ ስድብ ይጨምራል።

  • @Sinke24
    @Sinke24 2 года назад +1

    ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!

  • @abdellaadem3765
    @abdellaadem3765 2 года назад

    ሙኒራ በርቺ አንድ ነገር ግን ከይቅርታ ጋር ወንበርሽ (ወይም) የጋዜጠኞቹ መደገፊያ ባይኖረው ጥሩ ነው

  • @Sinke24
    @Sinke24 2 года назад

    ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!

  • @Sinke24
    @Sinke24 2 года назад

    ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!

  • @Sinke24
    @Sinke24 2 года назад

    ወሎን ያልጠከስከው ለምን እንደሆን እናቃለን ነቄ ለነቄ የንጉስ ሚካኤል ሀገር የላሊበላ ሀገር በጭራሽ ኦሮሞ አደለም።እድሜህን ስታልም ትኖራለህ።ወሎ ቤተ አማራ የ አማራ መሰረት ነው!!! ጭባ ኦነግ አንተን ብሎ ተንታጘ አፈር ድሜ ብላ!!!