ቤታችን ላይ ማድረግ የሌሉብን 4 ❌✅ዋና ነገሮች | Four Home Styling Mistakes to Avoid | Betstyle | December 21, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 64

  • @BetStyle1
    @BetStyle1  6 дней назад +9

    ሰላም ወዳጆቼ:-🥰❤
    እንዴት ቆያችሁ! በዚህ ቪዲዮ ቤታችን ላይ ማድረግ የሌሉብንን 4 አላስፈላጊ ነገሮችን አጋራለሁ። እነዚህ ቲፖች እጂግ ጠቃሚ ሆነው እንደምታገኟቸው አምናለሁ።
    አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ ተውልኝ።
    አመሠግናለሁ

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 4 дня назад +1

      Betkekle yetenagereschew bemulu 👌👌👍👍👍

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  4 дня назад +1

      @ Thanks for watching my dear 🥰

    • @fevenmiruts
      @fevenmiruts 4 дня назад +1

      Can you please give me the curtain link that you bought in Amazon 🙏

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  4 дня назад

      @@fevenmiruts Sure dear. Here’s the link amzn.to/406uZQ7

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 11 часов назад

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 часа назад

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @almazabiyo4776
    @almazabiyo4776 19 часов назад

    በጣም ማራኪ አቀራረብ ነው
    ጎበዝ በርቺ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 часа назад

      እሽ! አመሰግናለሁ 🙏

  • @blenJoshua8251
    @blenJoshua8251 3 часа назад

    betam des yemil akerareb new yemitaweriwna riyal it lik new tnx 🙏🏾🥰🥰🥰🥰

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 часа назад

      Thanks for watching dear 🥰

  • @genetmengesha1854
    @genetmengesha1854 17 часов назад

    I agree, and Thank you

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 часа назад

      Thanks for watching 🙏

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 5 дней назад +1

    Mesiye very informative and useful! ❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  4 дня назад

      Thanks for watching Zinye😘💕🥰

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 5 дней назад +2

    ተባረኪ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад

      አሜን🙏Thanks for watching.

  • @fiorigebremichael6688
    @fiorigebremichael6688 6 часов назад

    Thank you

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 часа назад

      Thanks for watching 🥰

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 5 дней назад +1

    thank you ቤትየ ፡ ጎበዝ ፡ በርቺ ፡ ❤❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад

      እሽ!Thanks my dear 🥰💕

  • @Test-h8x7v
    @Test-h8x7v 6 дней назад +3

    I’m your biggest fan! ❤❤❤
    I absolutely love the way you dress and style your hair-it’s just as inspiring as your incredible videos. Thank you for being such an amazing role model and a source of inspiration for so many of us. Sending lots of love! P.S. I used to buy full sets of furniture, but not anymore-thanks to you! 😁

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад

      I’m glad that you’re inspired by my videos my dear. Thanks 🙏 Stay tuned for more 🥰💕

  • @gizewuahun3476
    @gizewuahun3476 5 дней назад +1

    እናመሰግናለን በርቺልን።❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад +1

      እሽ አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 дня назад

    Thanks for sharing ❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  3 дня назад

      Thanks for watching my dear 🥰

  • @yeomegatube5433
    @yeomegatube5433 5 дней назад +1

    Happy Christmas Mesi❤❤🎉

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад

      Thanks for watching. Merry Christmas too you too🥰

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дня назад

    ግሩም ስራ በርቺ❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  3 дня назад

      አመሰግናለሁ🥰

  • @eliltadawit4973
    @eliltadawit4973 6 дней назад +1

    Tebareki Messye Merry Christmas & Happy New Year 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад +1

      Amen 🙏yenekonjo. Merry Christmas and happy New Year to you too 🎊🎈🎆🎄🥰💕

  • @rutarutadesta
    @rutarutadesta 3 дня назад

    ቆንጆ ነው በርቺ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  3 дня назад

      እሽ! አመሰግናለሁ 🥰

  • @genetkentissa6175
    @genetkentissa6175 6 дней назад +1

    Danke

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 дня назад

    Gobez Yeni Eht tbareki ❤🎉

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  3 дня назад

      Amen. Thanks for watching my dear 🥰

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 4 дня назад

    ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን በጣም ደስ ይላል

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  4 дня назад

      እንኳን ደና መጣሽ። stay tuned for more dear🥰

  • @TilaAle-k3z
    @TilaAle-k3z День назад

    I like it

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  22 часа назад

      I’m glad you like it dear. Stay tuned for more

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 6 дней назад +4

    1ደኛምርጫ አድርጌ እከታተልሻለሁ ስትለቂ በስነስርአት ቁጭብየ ነው የማዳምጥሽ ቻናልሽ ከዚህ በላይ ማደግ ይገባዋል ቤትን ተኮር ያደረገ የተለያዩ ሀሳቦችን ምክሮችሽን እጠብቃለን በርች ጀግና ❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🥰

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 6 дней назад +10

    ገጠር ከገበሬ መሀበረሰብጋ ለምንኖር ግን ቤታችንን የከተማ ቤት ማስመሰል ለምንፈልግ ዝንጥ ያለቤት እድኖረን ለምንፈልግ ለገጠር የሚሆን የቤት ቀለም የሶፋ ቀለም ወዘተ ስሪልኝ ይህን ለምንደፈለኩት ይገባሻል ብየ አስባለሁ እኔ ቆሻሻ የማይችሉ ከለሮችን እወዳለሁ ምሳሌ ነጭ ከለር ግን ነጭሶፋ ላድርግ ብል አልችልም ምክንያቱም አብሬቸው የምኖረው ሰወችጋ አይሄድም እኔ ብጠነቀቅም ግን ሌሎች ? በቃ ሀሳቤት ተረዳሽኝ የነጭ ከለር ፍቅሬን አልጋ ቤቴላይ አወጣለሁ ሳሎን የማይታሰብ ነው

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 6 дней назад +4

      ኧረ እንኳን ገጠር ከተማ ሁኖ ልጆች ያሉበትም ድካም ብቻ ነው

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад +2

      እሽ ሀሳብሽን በደንብ ተረድቼሻለሁ። ደግሞም ሼር ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ። በገጠር ሀገር ያለውን ታሳቢ ያደረገ ቪዲዮ ለመስራት አስባለሁ።

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад

      እኔም ይገባኛል ልጆች ጋራ በጣም ከባድ ነው ሁልጊዜም ስለ ቤት (interior decoration) ስናስብ መረሳት የለለበት አገልግሎት +ውበት (functionality+beauty) ዋና ናቸው።

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 5 дней назад +2

    ❤❤❤

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 6 дней назад +1

    አመስግናለሁ ❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  5 дней назад +1

      Thanks for writing dear 🥰

  • @merontube1135
    @merontube1135 6 дней назад +2

    ❤❤❤

  • @sarazewide
    @sarazewide 6 дней назад +1

    ❤❤

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 4 дня назад

    𝙺𝚒𝚝𝚌𝚑𝚎𝚗 𝚜𝚎𝚝𝚝𝚒𝚗𝚐 𝚙𝚕𝚎𝚊𝚜𝚎?

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  4 дня назад

      Thanks for idea dear. I have a plan too.

  • @tsegay-x6l
    @tsegay-x6l 3 дня назад

    ቤት የሚያጠቡ ከለር እባክሽ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  3 дня назад

      ለወደፊቱ እሰራለው ስለሀሳብሽ አመሰግናለሁ እህቴ🥰 እስከዛ ይሄን ቪዲዮ ተመልከችው ruclips.net/video/3Iw1J9LMW9E/видео.htmlsi=TS63xVncQ0LwjbIV

  • @tobia283
    @tobia283 4 дня назад

    እኔ አልወድም ዡግርግር ያመኛል ጩሂ ጩሂ ይለኛል

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  4 дня назад

      እውነት ነው! 😊በጣም ሲበዛ ይረብሻል።