Ethiopian Music : Haregenesh Habtamu ሐረግነሽ ሀብታሙ (በማተቡ ጠና) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 496

  • @tube2978
    @tube2978 2 года назад +34

    ጎንደር የዉቦች አገር በጣም ነው ምወዳት
    አማራ ደሜቼ ኑሩልኝ ዘራቹ ይብዛልኝ❤❤❤🙏

  • @seklawicell3722
    @seklawicell3722 5 лет назад +25

    አማራ ውስጤ ደሜ ናችሁ ዘራችሁ እንምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ
    እኔ ሸዋ ነኝ ጎንደሮች ስወዳችሁ
    አማራ ኩሩ ህዝብ

  • @መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ

    ጎንደሬ ውስጤ ነው
    አማራ ነት ለዘላለም ይኑር
    ጠላታችን ይውደም

  • @milaskibrom8347
    @milaskibrom8347 3 года назад +8

    Endene eskahun bezi zefen lbu eskimitefah dres emiznanah sew kale👍
    Much love from 🇪🇷

  • @hellooo6109
    @hellooo6109 5 лет назад +116

    I love you gonder from Tigray.

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 5 лет назад +25

      ethio girl
      I am from gonder, I love you tigray people and music ❤️❤️❤️

    • @machiatorobel622
      @machiatorobel622 3 года назад +1

      You're liar . Digital weyane.

    • @longliveethiopia123
      @longliveethiopia123 3 года назад +3

      @@machiatorobel622 LOL 😂

    • @frezerabdela3143
      @frezerabdela3143 2 года назад +3

      the same to u

    • @ellegmye
      @ellegmye 2 года назад +7

      I'm from Tigray too I love Gonder such beautiful pristine habesha culture 🥰💚💛❤️ the main dancer in the video looks so much like my grandma 🥺

  • @tsegat21
    @tsegat21 2 года назад +9

    የጎንደር ሙዚቃን 🎧በጣም ነው የምወደዉ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በያላችሁበት አለም ዳር ሁሉ ፈጣን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙

  • @Hebrewsonglyrics
    @Hebrewsonglyrics 10 месяцев назад +5

    Who still listen 2024

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 5 лет назад +90

    ቀሚሱ በቂ ነው ውበቱ👌👌👌 ጎንደር የአማራ መኩሪያ ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад +3

      ኢትዮጲያ ዋልታ እና ማገር ጎንደርዬ እኔ የራያ ልጅነኝ አማራ ደሜነው😍😍😍😍😍

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 5 лет назад +3

      @@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም @አዎ ሰምህ(ሽ )ብቻ ያኮራናል ቤተ አማራወች ደማችን አንድ ነው 💪💪💪💪

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад +2

      @@alemitu8622 አንድ አማራ ለሁሉም አማራ💪💪💪💪💪💪💪 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

    • @vipamenamenamen4116
      @vipamenamenamen4116 4 года назад

      ❤❤❤

  • @rabiayemre8583
    @rabiayemre8583 5 лет назад +95

    ጎንዴሬወች ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ ❤❤ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወዳችኋለሁ ❤❤

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 4 года назад +14

    ጎበዝ ዘፋኝ ነች አማራዎችን እኛ ጉራጌዎች❤ ዘፋኝን ባገኛት እሽልማት ነበረ

    • @frezerabdela3143
      @frezerabdela3143 2 года назад

      ጉረኛ አጨብጫቢ ማንን ለማስቀናት ነው

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 5 лет назад +56

    ጎደሬዎች በጣም ይመቹኛል እኔ ወሎነኝ የጃማ ወራኢሉ ይመችሽ ድምፅሽ100%%%%

    • @ጎፈር
      @ጎፈር 5 лет назад +1

      enem alehubet zefenu lay wereilu wuste new

    • @eldanahonelegn8960
      @eldanahonelegn8960 2 года назад +4

      ጎንደረ ጎጃም ወሎ ሽዋ አንድ አማራ on ህዝብ እወዳችዋለዉ ሁላችዉንም

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራ መሆን መታደል ነው
    አማራ ዘራችሁ ይብዛ!❤

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን

    አወና በማተቡ የጠና ነው አማራው ኩራቶቼ የሰውነት ልክ ሀገሬ

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад +6

    ጎንደራዊያን የታላችሁ የተሞናሞነው ያ ሰው ታማኝ በየነ ነው💚💛💝💪

  • @emnet1125
    @emnet1125 5 лет назад +19

    ሁሌም ፍቅር መወለድ ከናንተ ነበር ግን አልሆነም እንጂ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ኢትዮጵያ ፍቅር ናት

  • @lilyhk701
    @lilyhk701 4 года назад +26

    ወይ ጎንደር አቤት ቆንጆ አገር። በተለይ ጥምቀት ሰሞን። አገራችን ሰላም ትሁን። 💖

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +17

    እስይይይይ የኔ ዲምፀ መርዋ
    ጎንደር ጎንደር የኢትዩጵያ ውልታና ማገር
    አማራ የኢትዩጵያ ዋልታና ማገር 🇪🇹🇪🇹
    ግቡ አማሮች እንቀውጠው💃💃💃🙏🙏

    • @መቅዲየማርያምልጅመ
      @መቅዲየማርያምልጅመ 5 лет назад

      ማሬ የሰይጣኒዚም አርማ አማራን አይወክልም የኛ👉👉🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘👈👈👈

  • @rehmaumushehd4811
    @rehmaumushehd4811 3 года назад +10

    አማራ በጣም እንወዳቹሀለን እኛ ጉራጌ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 2 года назад +1

      እኔም ጎንደሬ ነኝ ጉራጌ እወዳለሁ የሚያከብሩ ሰው የሚወድ ዘረኝነት የሌለባቸው እንወዳቹሀለን በኢትዮጲዊነት ትወዳላቹሁ እኛም እንወዳለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    እዉነት ሀገሬ ናፍቃኛለች ቁርጥ ነው ዘንድሮ ሀገሬን እገባለሁ ጎንደር ሰላሙን ያብዛልሽ 😘😘😘

  • @amsalmasfeen2792
    @amsalmasfeen2792 5 лет назад +8

    ዋው አማራ መሆን እንደት ያራል ምንም አይወጣላችሁም እግዚአብሔር ላማራ ህዝብ ቀኑን ይመልስለት

  • @mitkugetinet8012
    @mitkugetinet8012 4 года назад +36

    Come on Gonder, the pride of Ethiopia! We need you more than ever.

  • @abt1292
    @abt1292 Год назад +4

    Who still listen in 2023 ❤❤

  • @hayatyemer2430
    @hayatyemer2430 4 года назад +42

    I never get bored listening to Ethiopian music. I love my country songs it actually makes feel good.💯💯💯😊😊

  • @aderajewyalew2824
    @aderajewyalew2824 3 года назад +2

    የኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ ሚጣፍጥ ዜማ እና ግጥም እግዛብሄር እድሜና ጤና ከነነ ቤተሠቦችሽ አብዝቶ ይስጥሽ 👌👌👌👌👌

  • @Warrior_12345
    @Warrior_12345 3 года назад +18

    Much love to Ethiopian people and Ethiopian music ❤️🇪🇹🇸🇩.

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 3 года назад +15

    Waw. What a beauty. may God bless Ethiopia. Unity peace and prosperity to Africa

  • @tsohoabdullahi869
    @tsohoabdullahi869 3 года назад +21

    This woman song is fantastic, I'm a Nigerian but seriously in love with her music.

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 3 года назад +3

    በዚህ ፍቅር የሚቀና ሰይጣን ብቻ ነው ማርዬ ድምፅሽ ልዩ ነው

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 лет назад +4

    ሙሽራዬ ጎንደር የኢትዮጵያ ኩራት ስላምሽን ያብዛዉ አማራ መሆን መታደል ነዉ

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod 5 лет назад +22

    One of my favorite songs of all time!!!!!

  • @makindukitana6636
    @makindukitana6636 3 года назад +13

    From Kenya and have fallen in love with Raya music. Visiting Raya 15/5/21 to see this nice original music

    • @lyym5849
      @lyym5849 3 года назад +4

      this is not raya music it gonderian cultural music .It seem like that of raya since the two cultural dance have relation withn blood of people

    • @bashirmusazwall69
      @bashirmusazwall69 2 года назад

      I am bashir from nigeria i like this music all the best

  • @jem-tube
    @jem-tube 5 лет назад +127

    ወሎዬ ነኝ በላይክ አበሽሩኝ

    • @ጎፈር
      @ጎፈር 5 лет назад +2

      ezih zefen lay alehubet

    • @lgLg23
      @lgLg23 5 лет назад

      አብሽር አቦ

    • @dlrlr7852
      @dlrlr7852 5 лет назад

      ይመችሽ እኔ ጎጃሜ ነኝ

    • @asdhadf3850
      @asdhadf3850 3 года назад

      አብሽሪእኔምወሎየነኝሁቢ

  • @simonhailu8881
    @simonhailu8881 5 лет назад +22

    Amhara wisdom is reaching to the top.amharns music make you to love them.keep your culture.we proud of you.

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 года назад

      Tikikil !!!!!!!!!❣️

  • @seni2156
    @seni2156 5 лет назад +20

    የተሞናሞነው ያሰው ጎንደሬ ነው ያዝ እንግዲህ ወዝወዝ እናታለም ጎንደር ንፍቅ ብለሽኛል❤

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ጎንደር የአማራነት ማማ !💚💛❤

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 года назад +3

    በጣም ግሩም ነው ክብር ለኢትዮጵያ አማርኛ በመሆኔ ኩራት

  • @akulove17
    @akulove17 5 лет назад +22

    I am Eritrean so I like so much music Ethiopian

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 5 лет назад +17

    ጎንደርኛ ውስጤ ነው፡፡ ምርጤ ሀሪፍ ስራ

  • @kinfeyismaw6236
    @kinfeyismaw6236 3 года назад +6

    አማራ ይለያል ጌታን💚💛❤

  • @hargitubimerw9368
    @hargitubimerw9368 3 года назад +2

    Semin gonder yelayal❤❤❤

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 4 года назад +4

    Gonder,keep up the good job, Ethiopia tikidim thanks from USA tigrays to the United states Ethiopia

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ጎንደሮች ውቦች እኮነን ❤❤❤ መይሳው ካሳ❤❤❤❤❤❤❤ ዘላለም ይወሳ

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 3 года назад +1

    በጣም ደስስስ ይላል ይሄን ማራኪ ድምፅ ደጋግመን መስማት እንፈልጋለን

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    አማራነቴ ኩራቴነው ጎንደሮች ሥወዳችሁ😍😍😍አቤት ውበት

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 лет назад +5

    አማራ መሆን መታደል ነው በጣም ነው የምታምሩት ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @tigest..nasser9597
    @tigest..nasser9597 5 лет назад +3

    መገን ጎንደር ስታምሩ እንኩዋን ጎንደር የተወለድኩ እስክስ እስክስ ዲሂደሂ አቤት አቤት እረ አስነኮሁት

  • @AlebachewGashaw-t7p
    @AlebachewGashaw-t7p 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ጎንደር ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 4 года назад +3

    እንኮንም ጎንደር ተወለድኩ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 5 лет назад +7

    ጎጃምጎደረ፣ወሎ፣ሺዎ፣ሰላማችሆይብዛ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +13

    አማራ መሆን መታደለ ነው 😍

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 4 года назад +3

    ኢትዮጲያን እግዚአብሔር (አላህ) ይባርክ 🇪🇹😍🇪🇹😍🇪🇹😍

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 3 года назад +2

    Amahara elelelelelelelel 💚💛❤

  • @የወሎዋአምሐራ
    @የወሎዋአምሐራ 5 лет назад +12

    የእናቴልጅ ሀገር ጎንደርየ 😍😍😍

  • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
    @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 5 лет назад +21

    ጎንደሬወች ኑሩልን አድናቂያችሁ ነኝ 1000 ላይክ ቢቻል በሰጠኋችሁ ነበር

    • @nuzha4448
      @nuzha4448 5 лет назад

      አንቺም ኑሪልኝ ማርርርርርር😍😍😍

  • @ያይኔአበባያይኔአበባጎንደ

    ውቦች እኮነን አማራ ስንባል የኔ ውዶች በጣም ያምራል

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 4 года назад +9

    ያምራል ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @abdulomar.4799
    @abdulomar.4799 3 года назад +7

    Ethiopia very rich in history , beautiful songs ,I enjoy their songs , it would b nice if there was subtitles English.

    • @simreteabmekbib6793
      @simreteabmekbib6793 3 года назад

      it is cultural music and about ethiopians' beauty, love, Lifestyle

  • @davidkithuki9806
    @davidkithuki9806 3 года назад +3

    Blessed is you gondar, I love you gondar. From Isiolo.

  • @SamiriSisay
    @SamiriSisay Год назад +2

    I love you gonder from Eritrea ❤❤

  • @zerihungetnet5680
    @zerihungetnet5680 2 года назад +1

    ውይ እንዴት ደስ ስትሉ
    !!!.!!!!

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 года назад +4

    ጎንደሬን ሰወዳቺሁ ምረጥሰው❤❤❤❤

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 5 лет назад +6

    አማራ የውኃ ልክነው ብባል አስበትም ታምራላቹ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን

  • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ

    አማራነት በእራሱ ዉበት ነዉ❤

  • @ማቻክል
    @ማቻክል 4 месяца назад

    ኢትዮጵያየ ጎራማይሌ ለዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 10 месяцев назад

    The SUPER ENERGETIC Gondar "Eskista": Isn't It So, BEAUTIFUL!!
    ❤️❤️❤️😁👍👍!!!

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Год назад

    ዋውው በጣም ነው ምታምሩት ሀገራችን ሰላሙን ብዝት ያድርግልን

  • @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ

    ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤😍😍😍 እኔም አማራ ነኝ ያዉም የዴሤ 😘😘😘

  • @bedruismael5490
    @bedruismael5490 3 года назад +10

    Long live AMHARANS THE VAN GUARD OF THE ETHIOPIAN UNITY.

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 лет назад +6

    እኛ መች አልና የኦሮሞ ጠጅ እየበጠበጡ አስቸገሩን እንጅ በይሊኝማ እስዬዬዬዬዬዬ

  • @abenezerhabeshawi1089
    @abenezerhabeshawi1089 2 года назад +5

    Gondere women have something in their voice that makes the song so good

  • @اسماعيلعثمان-ث8ل
    @اسماعيلعثمان-ث8ل 4 года назад +3

    The best music othiobian I love music othiobian iam in sudan

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 4 месяца назад

    ጀግንነትና የባህል ዘፈንን ለአማራው እንተውለት።።።

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 4 года назад +3

    This is coming soon in Merkel tigray soon
    Ethiopia tikidim thanks from USA tigrays Ethiopia tikidim thanks.

  • @ElyasShewalul
    @ElyasShewalul 2 месяца назад +1

    Gonder is legend

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 года назад +1

    congratulation 💚💛❤️💪 is good bravo ! bravo !

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 4 года назад +1

    Eseyyyyyy elelelelel My Queen sewdesh I’m from israel gonder hagere nat Gondere ye fiker ena ye jeggna hager 😍❤️ ezi israelyewn yetem benhed hulgizi ye gonder lij negne❤️❤️❤️❤️Gondere lzelalem tinur💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wudaworekecho4860
    @wudaworekecho4860 4 года назад +1

    አቦ ይመችሽ ቅለፄው ምርጥ ነው

  • @moonlaity7872
    @moonlaity7872 4 года назад +4

    This is my community oromiya ❤❤❤

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 лет назад +9

    ይችን ሠትዮ ሰወዳት

  • @alem23able
    @alem23able 5 лет назад +5

    በጣም ያምራል❤
    እናታለም ጎንደር!

  • @galgalojattani
    @galgalojattani 6 месяцев назад +1

    I ❤ Gondor from Kenya 🇰🇪 moyale

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 5 лет назад +7

    አቦ ውበታችሁ ሥታምሩ ዋውውውው

  • @KelemBelayneh
    @KelemBelayneh 13 дней назад

    ilov yu gunder & shwa❤❤❤❤❤

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 11 дней назад

    እስኪ ቆየት ያሉ የጎንደር ዘፈኖች ጠቁሙኝ

  • @birhanutigabu2020
    @birhanutigabu2020 4 года назад

    woow guadegnaye alexon silayehut ejig des bilognal gonderewoch empuaaaaa nachihu

  • @Джулия-у9е
    @Джулия-у9е 3 года назад

    Shalom, Ethiopia, God bless you.aankju maach.bye.have a nice day.amen.

  • @መቅዲየማርያምልጅመ
    @መቅዲየማርያምልጅመ 5 лет назад +4

    ውይይይይ ስታምሩ ክፉአችሁን አልስማ

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 2 года назад +1

    ልበ ሙሉ ቆራጥ ተዋጊ ክርሥቲያን ፍቅር ጨዋ ታማኝ ደግና ገራገር ኢትዮጵያዊ ።
    እናንተ ሥትኖሩ እኛም እናምራለን
    በኢትዮጵያዊነት ደምቀን እንኖራለን ።

  • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
    @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 3 года назад +1

    ጎንደሬ ውስጤ ናችሁ ወዳችሆለሁ

  • @traorebintou4875
    @traorebintou4875 5 лет назад +1

    Je suis ivoirienne ?
    Mais je suis tellement heureuse de voir tes clips t'es professionnel

    • @wondante
      @wondante 4 года назад

      oui oui , ce la viet 🤔

  • @bedruismael5490
    @bedruismael5490 3 года назад +1

    I am not an AMHARA but I love you you people.

  • @kidistasnakew9484
    @kidistasnakew9484 5 лет назад +1

    Ethiopiawinete kurate 💪🏽💚💛❤️

  • @kukusetarge6292
    @kukusetarge6292 4 года назад +1

    best amhara music lovely thanks amharawoch

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 5 лет назад +1

    አገርነሽ ማር ስወድልሽ ሙዚቃሽ የአገር ልጀ እንኮን ወንሽ

  • @sara-kr3qu
    @sara-kr3qu 5 лет назад +3

    ብዝት በሉልኝ የኔ ደሞች

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 лет назад +4

    አለው አለው እና በማተቡ ዳኛው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ጎንደሪ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዋውውውውውውውውኑሩልኝ እሺ አመት

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад +3

    መገን አማራ💚💛❤💪💪💪

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 5 лет назад +11

    ጎደሬወች ስወዳችሁ ጎጃም ስዳችሁ ሸዋ ዉድድድድ እኔ ወሎየ እሰኪ አጋቡኝ ከናተ

  • @hemarasaili4211
    @hemarasaili4211 3 года назад +1

    I only know about the country as poor
    But its rich in music
    ❤❤ Nepal🇳🇵🇳🇵

    • @edenfekade8555
      @edenfekade8555 2 года назад +1

      Do not get mistaken Ethiopia is rich in spiritual celebrities, natural resources beautiful culture, and music. We are the only African nation that has never been colonized and an icon of Africa. Proud of being Ethiopian and African.

  • @BarokAwe
    @BarokAwe 11 месяцев назад

    በጣም ነው የምወደው ይህን ዘፈን