Melaiktu መላእክቱ ከፊቱ ይቆማሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 84

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 5 месяцев назад +14

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ከዚህ መሀል አንተን የነጠቀህ😭😭😭🙏 አቤት የተሰጠህ የድምፅ ስጦታ፣ ዕድሜህን ሙሉ ለጌታ ዘምርለት፣ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይጨመርልህ አባ🙏

  • @meskit1035
    @meskit1035 5 месяцев назад +29

    ፓስተር ትዜ ጌታ ይባርከህ ነፍስ አልቀረልኝም ሳመልክ የልጅነቴን አስታወሰኝ ኦርቶዶክስ ቤ/ ከርስቲያን ከዘማሪዎች ጋር ከበሮ እመታ ነበር

  • @RutaAddis
    @RutaAddis 5 месяцев назад +6

    የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልክ ወንድሜ ትዝታው መዝሙሮችክ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር በቅንነት የሚሔዱትን ከመልካም ነገር አያጎድላቸውም ተብሎ እንደትፃፈ መልካም ሆኖልሀል

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 5 месяцев назад +5

    ትዜ ወንድሜ ቀድሞ የጠራህ አምላክና አባት ለዘለአለም በቤቱ ያለምልምህ ተባረክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 месяцев назад +6

    መላእክቱ በፊቱ ይቆማሉ ኃያል አምላክ እግዚአብሔር እያሉ wow አሜን አሜን ተባረክ ትዝያችን ❤

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 месяцев назад +3

    ዋው ፓስተር የልብህን መሻት የሰጠንህ እግዚአብሔር ይባረክ አምልኮ ስግደት ለአንድ አምላክ ብቻ

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 5 месяцев назад +2

    እንደው እኮ የሚገርም ዝማሬ እኮ ነው እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 4 месяца назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ለሕያው ፍቅር ለሕያው ውድ ቅዱስ ይሁን!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitayalkibet-bt6tl
    @samrawitayalkibet-bt6tl Месяц назад

    ክብር ለ እየሱስ❤❤❤❤

  • @efalata806
    @efalata806 5 месяцев назад +2

    በጣም ይወድ የነበረው መዝሙር ነው። አሁንም ወደ አንድ ጌታ መጥቴናል።

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 5 месяцев назад +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወጌል ጌና ይሰፋል

  • @YoditObsa
    @YoditObsa 5 месяцев назад +5

    ፅድቅን የሚራቡ ብፁአን ናቸው ይጠግባሉና ተብሎ እንደተፃፈ ፅድቅን ያጠገበህ ጌታ የተመሠገነ ይሁን ወንድሜ፤ ፀጋ ይንዛላችሁ

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 5 месяцев назад +1

    ፓሰተር ትዜ ተባረክ እግ / ር ድንቅ ነው ኦርቶዶክአውያን ጌታ እየሱሰ እንደ ፓሰተር ትዝታው አውነቱን ያብራላች እሱን የረዳ ጌታ እናንተንም ይርዳችው ፓሰተርዬ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋው ይጨምርልህ ብዞችን የመታደግ የማሰመለጥ። ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርል ተባርከህ ለበረከት ሁንልን ተባረክ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 месяцев назад +2

    ትዜ አስቀድሞ የጠሪ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BelaynehEsubalew-py2cq
    @BelaynehEsubalew-py2cq 4 месяца назад

    Yedero kedasen asetaweskegn teze geta abezeto yebarekeh

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 5 месяцев назад +3

    በገዛ እጃቸው ያቃጠሉት የጌታ መዝሙር በገዛ አፋቸው ገና ሁሉ ይዘምራሉ። የዛሬ አምስት አመት በፊት ማን እዬ ለውጥ ይሆናል ብሎ ያስባል🙏ጌታ የራሱን ክብር የሚገልጥበት ዘመን አምጥተዋል።እውነትን መጋፈጥ ይቻል ይሆናል እንጂ ከቶውንም ማሸነፍ አይቻልም። በትንሹ ቀጣይ አምስት አመታት ውስጥ ታይቶ የማይታት (unprecedented change)* ይሆናል። እግዚአብሔር ሀሳቡን ኦርቶዶክስ ውስጥ በፍጥነት እየፈፀመ ነው። ደብተራ መተተኛ ለዘመናት የሰገሰገው ቆራልዮ ሁሉ በቅርብ ጊዜ ስወገድ አያለሁ። ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏

  • @adamugizaw7709
    @adamugizaw7709 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለዚህ ዝማሬ።ፓስተር ትዝታው ጌታ አገልግሎትህን አሁንም ጌታ ይባርከው።ዘመሪዎችና ሙዚቀኞች ጌታ ኢየሱስ ይባሪካችሁ።

  • @mimitube270
    @mimitube270 5 месяцев назад +3

    Wow 🤩 ትዜ ብሩክ ሁኑ 😍😍😍

  • @SolomonAberra
    @SolomonAberra 7 дней назад

    ❤ Thanks 🙏 B to The LORD GOD ALMIGHTY IN CHRIST JESUS.Amen ❤+! God’s Presence ❤. Let’s DO pray 🙏 and cry on behalf of OUR DEAR ETHIO-ERITREAN TEWAHIDO ORTHODOX CHURCHES ⛪️ IN THE NAME OF JESUS CHRIST ❤+! Amen 🙏!!!

  • @negestat12
    @negestat12 4 месяца назад

    በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 5 месяцев назад +1

    አሜን ❤❤❤

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 5 месяцев назад +3

    ሓያል ኣምላኽ እግዚኣብሄር 'ናበሉ
    ተባረኩ❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 4 месяца назад +1

    እልልልልልልልልል

  • @masara7252
    @masara7252 5 месяцев назад +3

    Ameen Ameeen elelelelelelel elelelelelelel ❤❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @RuthEmmanuel-mt7fl
    @RuthEmmanuel-mt7fl 5 месяцев назад +3

    ወንድሜ ትዜ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝመሮችህን እየሰማው ነው ያደኩት እና ጴንጤ ሆነ ሲሉኝ እንዴት እንዳዘንኩ😢 እና እኔም አብ አስቦ ለልጁ ሰጠኝ እንደዛ ጴንጤን እንቅ የነበርኩ❤ በእርግጥ ሀይማኖት አልቀየርኩም እየሱስን ለብቻው የሚመለክበት ስፍራ ፈለስኩ እንጂ😊

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 5 месяцев назад +1

    ትዜ ተባረኩ ! አሜን አሜን ለቅዱስ ጌታ ክብር ይሁንለት !!

  • @tikidemsamuel851
    @tikidemsamuel851 5 месяцев назад

    እሰይ ፓስተር ትዝዬዬ አሜንንን መላእክቱ በፊቱ ይቆማሉ❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን
    መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሬ ነው!
    ጌታ ይክበር።
    እግዚአብሔር ይመስገን!
    አምላከ እስራኤል በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ጸጋ በክርስቶስ ይብዛላችሁ❤

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 5 месяцев назад +2

    ትዝታው ሠላም ይብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 месяцев назад

    Wow Jesus is Lord❤❤❤

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 5 месяцев назад

    Elelll Elelll Elelll ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DafDoo
    @DafDoo 5 месяцев назад

    የዛሬውን አይቶልህ ነው የሚገርም መዝሙር ተባረክልን

  • @joeking2028
    @joeking2028 5 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen
    GOD bless you and your family pastor
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelthefinder
    @eyuelthefinder 5 месяцев назад

    ትዜ መዲሃነዓለም ይባርክህ ለካስ አንተ የእውነቱን መንገድ ከመረጥክ ቆይተሃል። አባቴ ይባርክህ።

  • @fikiruhailu6021
    @fikiruhailu6021 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @skailall3594
    @skailall3594 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲Ameeen Ameeen Ameeen tebareku 🤲🤲haleluyya haleluyya Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TasfnshDanile
    @TasfnshDanile 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazawoldezion9638
    @meazawoldezion9638 5 месяцев назад +2

    Just wonderful. May the Lord bless you richly💕💕💕

  • @yordakaleab8193
    @yordakaleab8193 5 месяцев назад

    Besmammm btami zbarkeka mezmur pastor tzie tebarek kulukum zemrty amlak ybarkum sle ebietu ka amlakna ztemesgene ykun

  • @MisrakTasew
    @MisrakTasew 5 месяцев назад

    ዕልልልልልልል ጌታ ይክበር🎉🎉❤❤

  • @merrytsegay8121
    @merrytsegay8121 5 месяцев назад +3

    Amennnn

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 5 месяцев назад +2

    Amen amen🙏🙏🙏💕💕💕🎉🎉🎉

  • @febenabate
    @febenabate 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 5 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ሃለሉያ ❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 5 месяцев назад

    ❤ተባረክ ፓስተርዬ በጣም ይባርካል ዜማው❤

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 5 месяцев назад

    እንዴት የሚባሪክ መዝሙር ነዉ!!

  • @abyya2271
    @abyya2271 5 месяцев назад

    Tebarek❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 месяцев назад

    ፓስተር ተባረክ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 5 месяцев назад

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Burukn Hulachunem Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarikachew zemanechew hulu be Geta Bate yelak wowowowow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedaskebeta683
    @mekedaskebeta683 5 месяцев назад +1

    Uuuuff ye dakubat muzmur, kibir hulu lageta yihun. Tabarek P/Tize

  • @Emabet4
    @Emabet4 5 месяцев назад

    Tebarak tize

  • @BelayMeseret
    @BelayMeseret 5 месяцев назад

    ተዜ ተባረክ ተባረከናል እኔ ውሰጤ ሀሤት ነው ያደረገው

  • @habibawalah653
    @habibawalah653 5 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏👍🏻👍🏻👍🏻🙏🙏🙏

  • @senaittesfai4494
    @senaittesfai4494 5 месяцев назад

    Pastor tize geta yelibun hasab yifetsimbih wendime yemidenik zimare new tebarek bebizu ahun kemita gelegilwe belay yitekemibh bless you more and more❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 месяцев назад

    ዋውውውውው የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው

  • @natnaeltesfahun7780
    @natnaeltesfahun7780 5 месяцев назад +2

    Tebareku❤

  • @SammyBereket
    @SammyBereket 5 месяцев назад

    Jesus is lord wow I can’t stop my tear from my eyes god bless you sisters and brothers I love you ❤❤

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 5 месяцев назад

    ሃያል አምላክ እግዚአብሔር እያሉ አሜን አሜን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏ፓስተርዬ ድምፅህ wooooooooo blessed

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 5 месяцев назад

    Amen!!!❤❤❤❤️🙏🏼

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen mezmur albasatum kebero tsenatsel yemuziqaw mesariya hulum melkam nw

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 5 месяцев назад

    Amen ❤❤❤

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 5 месяцев назад

    denk nw tebarek pastor tezetaw

  • @amanuelyoseph7952
    @amanuelyoseph7952 5 месяцев назад

    thanks God forever...

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 5 месяцев назад

    Love it then and now❤

  • @TasfnshDanile
    @TasfnshDanile 5 месяцев назад

    amen.❤❤❤

  • @GrumMstr
    @GrumMstr 5 месяцев назад

    Pastor Tiztaw geta yebarkeh

  • @JaleJembere
    @JaleJembere 5 месяцев назад

    Amen tabarku qedusani

  • @SenitHailu
    @SenitHailu 5 месяцев назад

    Tize Thega yebizalk

  • @mahlettalema700
    @mahlettalema700 5 месяцев назад

    Tebarek

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp 5 месяцев назад

    ትዜ ተባርክ ገና እየሱስ ይከብራል

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 5 месяцев назад

    ትዜ እዚህም.ምስል በምስል ነውኮ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 месяцев назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @menbereyeshima2841
    @menbereyeshima2841 5 месяцев назад +2

    ❤️❤️❤️🙏

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 5 месяцев назад

    Amen Amen💖💖💕💕💕🤲🤲🤲

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤