በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ አጭር መልዕክት አለኝ | Tamagne Beyene

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @merirobi527
    @merirobi527 Год назад +90

    ታማኝዬ ብርቅዬ ጀግናው ኢትዬጲያዊ ፍቅር ንፀህ ልቦና ያለህ አሰተዋይ ሰው ነህ እድሜና ጤና የሰጥህ ኢትዬጺዬ ታማኝን ሰወለድሸ ኩራት ይሰማሸ ❤❤

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Год назад +16

    እናመሰግናለን ታማኝ እድሜ ይስጥህ!!!! ጠንክረን ሀገራችንን ከነዚህ ደደቦች እንታደግ። ሁሉም ኢትዬጵያ ነኝ የሚል ተነስ

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 Год назад +16

    አዎን ታማኝ የምናየውና የምንሰማው ነገር ሁሉ እጅግ ያሳምማል:: እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን እንጂ ሁኔታዎች ሁሉ አዝማሚያቸው ጥሩ አይደለም:: May God bless the people and bring love, peace, & happiness to all…!!! Happy Easter, & Eid Mubarak…!!!

  • @SemereBariawethiopia
    @SemereBariawethiopia Год назад +26

    I wish I was in your position to speak my mind !!
    Bless you anyways

    • @movieswewontforget4116
      @movieswewontforget4116 Год назад +2

      ወሬ!! አንተም ያው ቆሞቀር ነህ!! ጥሩ ሀሳብ እያነሳህ ብትሰራም ጉድለትህ ብዙ ነው!! ያው ቆሞ ቀር ነሽ ለማለት ነው!!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Год назад

      We hope for the better day to come , Berta

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Год назад

      @@movieswewontforget4116Ye Weshsa liji 😡😡😡😡😡👿😈

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Год назад

      Seme ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🟩🟨🟥🙏

    • @movieswewontforget4116
      @movieswewontforget4116 Год назад

      @@Tigist-ww4gn ከስድብ ዛቻ ቀርቶ ውጭ አንቺም መሰለሽም አታርፉም!! ተለወጡ እንጂ, እድሜ ራሱ ብዙ ያስተምራል!!

  • @abdiebrahim1400
    @abdiebrahim1400 Год назад +16

    ታማኝ የሰዉነት የዉሀ ልክ ክበርልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልሰልን ያረብ..

  • @fethiyaahmed520
    @fethiyaahmed520 Год назад +17

    ግራ በገባኝ ሰዓት ኢትዮጵያውኖች የት ገቡ እስከማለት ደርሼ ነበር አመሰግናለሁ ታማኝ ሚሾመውም ሚሽረውም አላህ ነው
    ብዙ ሰራዊት ያልጣለውን አምባገነን የአንድ ተበዳይ እምባ ከሾመው ጌታ ሊያስነጥቀው ይችላል አላህ ስንቱን ማን ይደርስበታል የተባለውን ከኃላ ቀርቶ አይተነዋል አላህ ለሁላችንም እድሜ ሚባል እድል ሰጥቶናል ፈጣሪ ታጋሽ ነው አይቸኩልም ግን የተበዳይን እሮሮ ይሰማል

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ Год назад +27

    ታማኝ( አገር) ፈጣሪ ያክብርህ ስለአገርህ ያለህን የልብ መሻት ፈጣሪ ያሳካልህ( ልን)
    አንድ ህዝብ አንድ ኢትዬጵያ

  • @wud7713
    @wud7713 Год назад +2

    ታማኝ ጀግና ነህ። አንተ ለኢትዮጵያ አንድነት ከመቸውም ጊዜ በላይ አሁን ታስፈልጋታለህ። አቅሙም ስጦታውም አለህ ስለዚህ ኢትዮጵያን ወዳድ በሙሉ አሰባስበን አንምከር ጊዜ የለም ሀገራችን እንታደጋት።

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Год назад +24

    ታማኝ በየነ አላህ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @sandraabraham3828
    @sandraabraham3828 Год назад +10

    ሰወድህ በምክኒያት ነው ❤❤❤❤ እንወድሀለን ሰንል በምክኒያት ነው እናመሰግንል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 Год назад +18

    ታማኛችንንን ምን አለ ሁልጊዜ ድምፅህን ብንሰማ 💚💛❤️

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 Год назад

      ለምን ? ኢትዮጵያ እያለ እንዲያደነዝዘን አንፈልግም

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 Год назад +54

    We need more from you Tamagneye.

    • @wizyibe9606
      @wizyibe9606 Год назад +1

      A lot thanks for Tamagn❤❤❤

  • @meku90829
    @meku90829 Год назад +66

    ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለታሪክ ይቀመጥ ☝️☝️ ይፈርዳል 😭😭

    • @addisneka4034
      @addisneka4034 Год назад +3

      በግፉአን ደም ነው መበልጸግ የሚፈልጉት።አረመኔዎች!!!!!

    • @tirsiteguale7628
      @tirsiteguale7628 Год назад +2

      ጀግናው:ታማኝ:መጀመሪያ:የኦሮሚያ:ልዩ:ሀይል:ይፍረስ:

    • @helenzeleke5036
      @helenzeleke5036 Год назад +2

      Egzieao Antew maren egzabher hoye aree yedrslgen egzieo maren Amlke hoye derslen

    • @ddddariba6146
      @ddddariba6146 Год назад

      Tamagne,
      Dr Abiy didn't copy from obama. It is just a saying. to be our brother's or our sister's keeper means being willing to put aside whatever we might be dealing with at the present time in our own lives, and receiving direction from God on how best to help someone. This is was told for years. Thanks

    • @YohannesHagos-ec1oh
      @YohannesHagos-ec1oh Год назад

      አየ ካለፈው ስህተትህ የማትማር ከተስፋፊይ ትምክኽተኛ ማለት ለአንተ ለሃፍታሙ ወ ዘ ተ ከሁሉ በላይ በትግራይ ለከፈተው ጦርነት ተው አማራ አትሂድ አላልክም ይልቁኑስ ውጊያው ለመደገፍ እና ውጊያ ለመምራት ወታደራዊ ልብስ ለብሰህ አ አበባ የመጣኽው ትረሳለኽ ጥሩ አመርኛ ተናጋሪ ነኝ ብለኽ ኢትዮጵያን ስታገጭ አሁን ቦታ የለኽም አያ ዋሾ

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад +8

    ታማኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ ምን ልበልህ ጀግና ነህ።ኑርልኝ ስወድህ

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 Год назад +27

    Tamagn! no words to describe you as usual! Please we need your voice always.

  • @hiwotetadesse
    @hiwotetadesse Год назад +14

    ታማኝዬ በጨዋነት በቅንነት በማስተዋል በማስረጃ እና በመረጃ ሁሉን ነገር የተቃጠልንበትን በውብ ቁዋንቁዋ አስቀመጥከው። ዘርህ ይባረክ

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Год назад +6

    Tamagnu thank you!!! GOD BLESS YOU and our lovely country. We will be together and fight this leaders !!!

  • @rhemefamileyyoutube8685
    @rhemefamileyyoutube8685 Год назад +155

    አሞናል ታመናል ተሰደናል ተገፍተናል ተፈናቅነናል ቤታችን ፈርሷል በማንነታችን እደሁለተኛ ዜጋ ተቆጥረናል ባመነው ተከዳን😢😢

    • @selamworku8060
      @selamworku8060 Год назад +3

      😭😭😭😭😭 well said 😢😢

    • @OneEthiopia71117
      @OneEthiopia71117 Год назад +4

      አሁንም ለቅሶ ? መቼ ነው ቤቴ ድረስ ገዳይ መጥቶ የሚገለኝ ሞት ከሆነ ገጥሜ ልሙት ሚባለው ?

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed Год назад +2

      ትክክል😢😢😢😢😢😢

    • @ethiopia9281
      @ethiopia9281 Год назад

      ​@Selam Worku a great speech doesn't solve a complex problem.
      You know a plot created by Meles and his tegarus isn't a simple one.....Oromos were told Amara and Menelik killed your moms and you say "Well Said"
      Ethiopian Diaspora the most mis informed Starbucks crowd.

    • @dmeb4510
      @dmeb4510 Год назад +2

      Double standard at its best! ትላንት ትግሬ ሲገደል፣ ገዳይ እና ኣጨብጫቢ የነበርክ ሁላ፣ በምን እሳቤ ነው ዛሬ ኣማራ ተነካ ብለህ የምፍትጨረጨረው? What goes around, comes around!

  • @አቤቱጌቴሆይይቅርበለን

    አዳደ ምናለ ኢትዮጲያን አተ ብትመራት ብየ እመኛለሁ.ታማኝ አተ ሁሌም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ባለሁበት የኢትዮጲያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Год назад +11

    Welcome back, Tamagn.

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 Год назад +7

    1000 አመት ለታማኝ ወንድማችን

  • @wizyibe9606
    @wizyibe9606 Год назад +7

    Thank you Tamagn Beyene for being our voice❤❤❤

  • @senaitmiheretie7643
    @senaitmiheretie7643 Год назад +4

    ታማኝየ we love you እንዲህ አጋልጥልኝ ነጭ ነጩን እንዲህ አሳይልኝ❤

  • @antonioversari7391
    @antonioversari7391 Год назад +3

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ታማኝ 🙏🙏🙏 ሠላም ለኢትዮጵያ✊

  • @abukeryesuf-to9ro
    @abukeryesuf-to9ro Год назад +4

    ታማኝ ፈጣሪ ይስጥህ በሁሉም ህዝብ ዉስጥ ያለን ነገር ነዉ የተናገርክልን

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 Год назад +1

    Hi my brother save Ethiopia

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Год назад +12

    ሀያት ይስጥህ ታማኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Год назад +10

    የዘድሮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ቶሎ ና ታማኝዬ እውነት ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Год назад +11

    ታማኛችን ተቃጠልን አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሌላ ምን ይባላል

  • @neimak2207
    @neimak2207 Год назад +41

    በቃሉ አይገኝም ታማኙ ልክ ብለሀል❤አላህ ይሄን ወር አያስጨርሰውና ይሄን ከሀድ😢

  • @mekontesh7059
    @mekontesh7059 Год назад +22

    We love you❤Tamagn you are our hero

    • @tesseberhan7947
      @tesseberhan7947 Год назад +1

      ስውየው የስፈር ዱርየ ነው ሀገር ሊያፈርስ የመጣ አርመኔ ነው

  • @thedumbversionofeinstine6245
    @thedumbversionofeinstine6245 Год назад +1

    ምናልባት የእርሱን ሀሳብ ሊሆን ይችላል የሚያራምዱት ለዚህ ነው ዝም የሚለው ግን ለሁሉ ጊዜ አለው እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ አምላክ ነው

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +38

    ታማኝ የኔ ሰው ከልብህ ሰው ነህ እኮ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ክብር ሁሌም ይገርመኛል ❤

    • @habtommussa2561
      @habtommussa2561 Год назад +2

      ወደ ፊት ወደ ሃላ የፖሎቲካ ነጋደ ኣሁን ደሞ ምን የቀረህ ነገር ኣለህ ፈካሪ ተውጋሪ

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 Год назад +1

    Hi my brother u are right u are wonderful person

  • @amlakiayelegn4896
    @amlakiayelegn4896 Год назад +52

    የኢትዮ የቁረጥ ቀን ልጅ ታማኛችን ኑረልን

    • @YohannesHagos-ec1oh
      @YohannesHagos-ec1oh Год назад

      ምነው ያንተ መድረክ አንተ ለምትፈልገው ለተወሰነ ሰዓታት ነው ደር አብይ በኢህአደግ ፖለቲካ የተካኑ የተጠመቁ ከሆነ አንተ የጎንደር ጅብ ምነው በሞነሴታ ስትቀበላቸው ዝግጅት ንግግር ተረሳ አሁን ለምን አለቀስክ በትግራይ ለተፈፀመውማ ምን ይሰማሃል በመስኮት ቀርበህስትደንስ ትዝ አዪም

    • @AkliliemariamAdonay
      @AkliliemariamAdonay 7 месяцев назад

      Amed

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +1

    ተባረክ ታማኝዬ! አቃጠሉን እኮ ምድረ መሀይም ዘረኞች!

  • @eyea7297
    @eyea7297 Год назад +5

    ወይ ታማኝ GOOD MORNING
    ድሮም የ አራዳ ልጅ ተኝቶ አይቀርም እንኮን ነቃህ ታማኙ

  • @zelalemasfaw7544
    @zelalemasfaw7544 Год назад +5

    ታማኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @saraababu3150
    @saraababu3150 Год назад +5

    Having a true Ethiopian like you is truly a blessing. Well said ,Thank you !

  • @najlaomar407
    @najlaomar407 Год назад +1

    እናመሠግናለን፡ታማኝና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomonabebe9108
    @solomonabebe9108 Год назад +13

    Thank you very much, Tamagn. You made a very great analysis of problems this evil government, Abiy, has led. It is a great roadmap for the fight against the enemy of the Ethiopian people, Abiy.

  • @AlemneshTemesgen
    @AlemneshTemesgen Месяц назад

    ❤ታማኝ እንደስምህ ታማኝ። ምን የተባረኩ ወላጆች ወለዱህ? ተባረክልን ኑርልን ከልብ ይህን መልዕክት ስለነገርክልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ። ጡረትኛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ውስጥ የሰራሁ። ነኝ።
    ፓለቲካ ማለት ሰው ጨራሽ ነው ። ወንድሜን በደርግ አጣሁ። እንኩዋን ነገርክልን። እያለቀስኩ ።ሰማሁህ። ይባርክህ። ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ። ተባረክ።እናከብርሀልን።

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Год назад +12

    እውነት ይፈርዳል 😢❤

  • @mkditube
    @mkditube Год назад +33

    አሳፈረን ከፍቅሬ የተነሳ ሲያወራ አለቅስ ነበር በደስታ አሁን ግን ገዳያችን ሆነ😢😢😢

    • @neimacool6507
      @neimacool6507 Год назад +4

      me too

    • @ሕማማት
      @ሕማማት Год назад +1

      አንቧቻሪ ነበርሻ እባብ መሆኑን አወቅሽው

    • @merd24
      @merd24 Год назад

      ጪራሽ ማልቀስ 😂 አጨብጫቢ ነኝ እኔ መቅዲ ነኝ በያ

    • @mkditube
      @mkditube Год назад

      @@merd24 ደሜ ያጨበጨብኩበት እስካሁን እጄም ልቤም ቆስልዋል😂😂

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад +2

      እናንተ ናችሁ ህዝባችንን ያስጨረሳችሁት ገብቶን ከመጀመሪያው ስንናገር፤ መናገር እንዳንችል ሰብሀዊ መብታችንን ረገጣችሁ ወንጀላችሁ ከራሱ ከድሩዪው መሪ አይተናነስም። እናንተ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቃችሁ ስርሀቱን ለመጣል ከትግሉ ጋር መቀላቀል ይኖርባችኋል።

  • @hanaseife2479
    @hanaseife2479 Год назад +10

    Tamagh is a true hero ❤

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 Год назад +30

    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    ጽኑ ነው እምነቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    የጠላቴ ሣንጃ አሃሃ(2)💪💪
    ቢደቀን ከፊቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    በሳት ለነደደው ቤተእምነቴ(2)💪💪
    ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ(2)💪💪
    በግፍ ለታረደው ወንድሜ(2)💪💪
    ባጭር ለተቀጨው ለህጻኑ ልጄ(2)💪💪
    በግፍ ለታረደው ወገኔ(2)💪💪
    አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ(2)💪💪
    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    ጽኑ ነው እምነቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    የጠላቴ ሣንጃ አሃሃ(2)💪💪
    ቢደቀን ከፊቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    በትግል መንገድ ላይ ወጥቼ (2)(2)💪💪
    ጓዶቼን በጫካ ፈልጌ(2)(2)💪💪
    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    ጽኑ ነው እምነቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    የጠላቴ ሣንጃ አሃሃ(2)💪💪
    ቢደቀን ከፊቴ ኦሆሆ(2)💪💪
    አላፈገፍግም አሃሃ(2)💪💪
    ድል ለአማራ ህዝብ ሁሉ💪💪 💚💛❤️
    ውድቀት ለጠላቱ ‼️

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Год назад +4

    God bless you Tamagne. You sum up everything

  • @Fikerknojo
    @Fikerknojo Год назад +8

    ፈጣሪ ያንሳው !

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Год назад +14

    I can’t believe Abiy Ahmed is doing to Amhara people after they have been through a lot to defend him from tplf😮😢

  • @wubalemwube6882
    @wubalemwube6882 Год назад +6

    በጣም የሚገርም ነው! ታማኝ እንደአንተ አይነት በማስረጃ የሚያስረዳ ሰው የትም አይገኝም!!

  • @biniyamdemeke
    @biniyamdemeke Год назад +2

    GOOD BLESS YOU, GOOD BLESS ETHIOPIAN; YOU ARE LOVED, HERO FATHER OF A TRUE AND SAYMBL OF UNITY, TAMAGN BEYENE🥰🙏

  • @فاطمهعمر-غ6غ
    @فاطمهعمر-غ6غ Год назад +3

    እውነት ለመናገር የኔው ታማኝ ሁለየ ሰሻል ሜዳ ሳይህ አብሪህ ያለሁ ነው እሜመስለኝ ኖርልኝ ታማኝየ ስትጠፋ ደስ አይለኝም እኳንም መጣህ ታማኝ ❤ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +20

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዩጵያን ህዝብ በጥበብህ ይጠብቅልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂

  • @salebisat3183
    @salebisat3183 Год назад

    ታማኝ ልበ ሙሉ ታታሪ ጀገና አስተዋይ ዘረኝነት የማይነካካህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 Год назад +3

    Thank you. Its a matured talk.

  • @RobalGebreal
    @RobalGebreal Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም እንወድሀለን እባክህን በጣም አቅምህን ተጠቀምበት ትንተና ከሀገር ወዳድነት ጋር የአንተ ስጦታህ ነው

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja Год назад +3

    እንኳን ደህና ደህና መጣህ ታማኝ

  • @wakgirgemechu8018
    @wakgirgemechu8018 Год назад

    Ato Tamagne , I highly appreciate your discussion.Bravo!bravo! and bravo! You are a true citizen of Ethiopia.May God bless you!

  • @እሙሀሊማነኝ
    @እሙሀሊማነኝ Год назад +21

    ጀግኖቻችን ሙህሮቻችን ሁገራችንን እናድናት እናተ በእዉቀት እኛበዱአ በፀሎት ያረብ ነብዩላህ አብራሀምን ከእሳት ያወጣህ ጌታየ ሀገራችንን ከዘረኞች አዉጣት ያረብ☝☝☝🇪🇹💗🇪🇹💗😭😭😭😭

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 Год назад +6

    Thank you Tamagne good measage at good time.

  • @helana117
    @helana117 Год назад +12

    ታማኝ በእውነት በመጥፋትህ ምስቅልቅል ያለ ስሜት ውስጥ ነበርን አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ💚💛❤

    • @yaredsisay4461
      @yaredsisay4461 Год назад

      አያስፈልግም ጭሪሽ ህዝብን ያሳስታል ይህ አዝማሪ ፀረ-አማራ ለማንም አይጠቅምም

    • @yaredsisay4461
      @yaredsisay4461 Год назад

      አያስፈልግም ጭሪሽ ህዝብን ያሳስታል ይህ አዝማሪ ፀረ-አማራ ለማንም አይጠቅምም

    • @yaredsisay4461
      @yaredsisay4461 Год назад

      አያስፈልግም ጭሪሽ ህዝብን ያሳስታል ይህ አዝማሪ ፀረ-አማራ ለማንም አይጠቅምም

    • @yaredsisay4461
      @yaredsisay4461 Год назад

      አያስፈልግም ጭሪሽ ህዝብን ያሳስታል ይህ አዝማሪ ፀረ-አማራ ለማንም አይጠቅምም

    • @yaredsisay4461
      @yaredsisay4461 Год назад

      አያስፈልግም ጭሪሽ ህዝብን ያሳስታል ይህ አዝማሪ ፀረ-አማራ ለማንም አይጠቅምም

  • @SophiyaLala-ex6ec
    @SophiyaLala-ex6ec Год назад +9

    ቢዘገይም ...ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን ❤

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 Год назад +18

    This is what we missed for the past 5years well come back 💚💛❤️

  • @martamarta5209
    @martamarta5209 Год назад +9

    "ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው"

  • @dagmawigezahegn3586
    @dagmawigezahegn3586 Год назад +7

    Artist & activistTamagne Beyene is my Hero for ever!!!

  • @oumerahmed963
    @oumerahmed963 Год назад +3

    ታሜ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tigistsiyoum2430
    @tigistsiyoum2430 Год назад +25

    የሠማይ አምላክ ፍርድ ይስጥ ወደሱ እናልቅስ

  • @fethiyaahmed520
    @fethiyaahmed520 Год назад +6

    ኸረ እንደው ግራ ገብቶናል ተወልደን ባደግንበት ሐገር እንደው ለውጡ እኛ ላይ ምንም አልደረሰብንም የምነለው የስደተኝነት ስሜት ማስተመም ሆኗል ኑሮው

  • @fasilbirhanu8535
    @fasilbirhanu8535 Год назад +4

    yes as usual, you are the voice for voiceless people

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እጂ እሱስ ሊጨርሱን ነው ወይ ወገኔ ወይ ወገኔ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @MitkeAsfaw
    @MitkeAsfaw Год назад +11

    አውንት እግዚአብሔር ይፈረድ የነጽሀን ደም ይፈረደባችው የአማራ ድም እሰክመቸ ነው እሚብቃው😭😭

  • @zelalemtezera
    @zelalemtezera 6 месяцев назад

    tamagn beyene you are so constractive person.............i would like to say thank you!!

  • @igo1071
    @igo1071 Год назад +18

    💚💛❤️🙏ወደፊት በሉለት ይለይለት 💚💛❤️🙏🙏😭 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያድናታል 🙏

    • @NejibMohammed-ux4ub
      @NejibMohammed-ux4ub Год назад

      Silxaan fellaaggii nehi " yekillil sarawit yiqir

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 Год назад

      Yes 39💪👈😂

    • @sableqatar673
      @sableqatar673 Год назад

      ኢሔሁሉሰው ሲፈናቀል ሲጨፈጨፍ አንድ ጊዜአላፅናኑትም በጣም ያሳዝናል😮😮😮

  • @yhiwotmenged4795
    @yhiwotmenged4795 Год назад +1

    ታማኝዬ ብርቅዬ ጀግናው ኢትዬጲያዊ አንተ ነህ የአገር አለኝታ በደምብ ስራ መስራት አለብህ ተሰሚነት አለህ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Год назад +5

    እነሱ የሚያቀነቅኑትን ዘረኝነትን ትተን በፍቅር በስላም ህዝብ እንዲኖር እጅ ለጅ እንያያዝ ! I am with you brother!

  • @yonasmengistu7300
    @yonasmengistu7300 Год назад +1

    Thank you ታማኝ!

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 Год назад +3

    ታሜ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Год назад +4

    ታማኝ ፡ቅራጥ የሚታመን የጀግኖች ጀግና፡ ለኢትዮጵያ ኑርላት። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ!!!!!

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!

  • @yanetetshume
    @yanetetshume Год назад +5

    well said thank you 🙏🏾

  • @yared8686
    @yared8686 Год назад +3

    Thank you Tamagn as always.

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 Год назад

    ታማኝ በየነ እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ይሁን

  • @eyob3633
    @eyob3633 Год назад +9

    ታማኝዬ ምነው በጾሙ አስገደፍከኝ :
    እንጀቴን ቅቤ ነው ያጠጣኽኝ አቦ 😅

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Год назад +2

    ቆሽታችን አረረ ታማኝዬ! ከድጡ ወደ ማጡ ሆነ የኢትዮጵያ ነገር!😢

  • @aishayoutube4538
    @aishayoutube4538 Год назад +3

    ታማኛችን😢😢😢😢

  • @habiba4424
    @habiba4424 Год назад

    አላህይጠብቅህ፣፣፣❤❤❤❤❤ጀግና

  • @Darktube21271
    @Darktube21271 Год назад +7

    ኢትዮጵያ አና አምሀራ ክልል እንዳንተ አይነት ሰዉ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 Год назад +1

    እናመሰግናለን ታማኝ🥰😘

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 Год назад +34

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @mideya
    @mideya Год назад +2

    አቦ. ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የሆደነው የነገርክልኝ. ሆደሻረልኝ ባተንግግር እምር ታማኝነክ

  • @Flagot
    @Flagot Год назад +7

    ወንድሞቻችን ከአልጋ ሳይነሱ ተጫወቱብን
    እስኪ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ልተወው

  • @hanihusen9131
    @hanihusen9131 Год назад

    ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤

  • @sikosilo8554
    @sikosilo8554 Год назад +4

    እግዚአብሔር ስላማችን ይመልስልን እንኳን በስላም መጣህ ወንድምየ የኛ ጀግና ክፉ እይካህ ኑርልን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Год назад

    ታማኝ አንተ ተፅኖ ፈጣሪ መሆንህን አውቃለሁ አማራውን እባክህ አነቃቃው ዝም አትበል ዛሬ ዝም ካልን መጨረሻው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እናመሰግናለን

  • @Addis948
    @Addis948 Год назад +14

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽የልቤን ፡ ያንጀቴን ፡ ቁጭቴንመንገብገቤን ፡ ሽክን ፡ ባለ ፡ አገላለፅ ፡ ስለነገርክልን ፡ እጅግ ፡ አድርጌ ፡ አመሰግናለሁ ታማኝዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💯

    • @kingsolomon7052
      @kingsolomon7052 Год назад

      Abyi Ahmed Ali is A TERRORIST BRING THIS CRIMINAL TO COURT OR HE WILL BE LIKE GADDAFI AND DESTROY HIMSELF AND THW County

  • @jsojso5637
    @jsojso5637 Год назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ያቆይልን አሜን 🙏እና ደግሞ ጅግና ንሕ 🟢🟡🛑

  • @mengistuzeleke3076
    @mengistuzeleke3076 Год назад +4

    ጀግናችን በርታልን❤❤❤

  • @AsiaPalace-hp9dd
    @AsiaPalace-hp9dd Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅ ታማኝ በየነ

  • @igo1071
    @igo1071 Год назад +16

    💚💛❤️🙏Yes ወደፊት እንኳን ደህና መጣህ ሀገር ተነገደበት ባንዲራችን , ስማችን, አንድነታችን ክብራችን የእናት የአባት አደራችን ወደቀ ክብር ወደቀ ተዋረደ ኢትዮጵያ ሀገሬ አለቀስች😭😭😭😭😭😴ልጆቿ አለቁ እባካችሁ በአንድነት ቁሙ የኢትዮጵያ ህዝቦች በአንድነት ቁሙ የዘር ልዩነትን አጥፍተን በአንድነት የናት ጡት ነካሾችን እናጥፋ💚💛❤️🙏

  • @snoopdoog5975
    @snoopdoog5975 Год назад +2

    ስላም ይብዛልህ ታማኝያ ስላም እንፈልጋለን ስይጣን ሊያበልን ተነስቶ ጎሪ ፈጥሮብን