እንቁጣጣሽ ነይ ግቢ በሞቴ.... መስከረም ተናፋቂ ናት //ልዩ የአዲስ ዓመት ዋዜማ በቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 164

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Год назад +102

    ማነው እንደኔ በዓል ሲደርስ ሚከፋው😢😢😢😢😢😢በተልይ አዲስ አመት፣ፋሲካ፣ጥምቀት፣መስቀል፣ መች ይሆን ስደት ለቆን ከቤተሰብ ጋር ምናሳልፈው 😢

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад +5

      እኔ ይሄው አዲስ አመትን ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝብዬ ስቆላ ስቆላ አሁንም ማዳምቤት😂ሰሀኔን አጥባለሁ😂ፓስፖርቴ ጊዜው አልፎበት ኖሯል😂😂አሁን፡ፒስፖርቴ፤ኢትዬጵያሄዷል፡አክብሮይመጣል😢😢

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n Год назад +2

      ​@@yese7783ኸረ ተመቸኝ አነጋገርሽ ውዴ አይዞሽ ❤❤❤ አክብሮ ይመጣሀ እሱ 😂😂😂😂

    • @mywollraya
      @mywollraya Год назад +2

      እኔ በተለይ ዘንድሮ የእጮኛየ እናቱ ባለፈው ሳምንት አርፋ ባአሉ እንደት እንደከፋኝ😭😭😭

    • @መሰረትአበራ
      @መሰረትአበራ Год назад +1

      አይ ዞን ዋናው በሕይወት መኖራችን ነው ስንቱን በሞት አተናል እኛ ግን ነገ በቃን ስንል በሰላም ያስገባን እግዚያብሔር

    • @tizitaadisu769
      @tizitaadisu769 Год назад +2

      እኔ ውድ ምናለ በአል ባይመጣ እላለው እንዳንድ ግዜ ግን ስለሁሉም ማመስገን ነው አይደል ያለብን ምክኒያቱም ይቺን ብዙዎች ሲመኟት ሳያያት የቀሩ እንዲሁም ታመው በአልጋ ላይ ሆነው ሚያሳልፉ አሉና ማመር የለብንም ጤና ከሰጠን ብዙ በአሎች ይመጡ የለ ውዴ እንዳይከፋቹ ሁላቹም እሺ

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Год назад +11

    አዲስ አመት ሲመጣ ከቤተሰብ እርቀን ያለነው በስልክ እንኳን እንዳናገኛቸው ዳታ ተዘግቷል እረ ግፍ ነው ይለቀቅልን ዳታ 😢😢

  • @ashenafitadesse1967
    @ashenafitadesse1967 Год назад +17

    በዳር በድንበሩ የምትገኙ ወድ የስራ ባልደረቦች እንዲሁም በዉጭ በሰዉ ሀገር ላለችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አዲስ አመት ያሰባችሁትን የሚሳካላችሁ ይሁንላችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Год назад +16

    ውድ የሀገር ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ እንኩዋን አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏❤️🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +17

    እንኳን ለ2016 አዲሥ አመት አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ዳታ ይከፈትልን ከሞት የተረፉ ወገኖቻችን እናግኝበት ፍትህ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ ዜጎቻችን እደሰው ካሰብን ሁሌም ከተበዳይ ጎን መቆም ውርደት አድለም ፍትህ 😢😢😢

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Год назад +8

    ዕፀገነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ !!!

  • @user-oj5bz4by6o
    @user-oj5bz4by6o Год назад +7

    አማራየ አድሡ አመት ነፃ የምንወጣበት ይሁንልን አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💪💪💪💪💞💞💞💞

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Год назад +8

    ማነው እደኔ በአል ሲደረስ ሚከፋው ከቤተሰቤጋ. ፏብትን ብዬ የማከበርበት ቀን ናፈቀኝ😢😢

    • @Kokebeti
      @Kokebeti Год назад

      እህቴ አይዞሽ መልካም ቀኖች ይመጣሉ። ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።😊

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Год назад +4

    ወይ ጉድ አረ ባካችው ይሄምት እናተ ቤት ሲመጣ ነው ወገን ማለቁን የምታውቁት ትገርማላችው ወገን እየምተ ዳኬራ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Год назад +1

      ጥቁር ለብሰው ሙሾ ይደርድሩ እንዴ? ህይወት ይቀጥላል አለም ባለብዙ መልክ መሆኑን እትዘንጋ/ጊ....ነገ የሚባል ቀን አለ እዛ ለመድረስ ደግሞ ተስፋ ያስፈልጋል...እነሱ እየሰሩ ያሉት ይሄንን ነው

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Год назад +3

    ጀሚላም ከማህሌት ጋ አብራ ትስራ አሪፋድምጽነውያላች😍😍

  • @user-kd5ex7oy5i
    @user-kd5ex7oy5i Год назад +8

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @HayahMalls-lq8ew
    @HayahMalls-lq8ew Год назад +1

    እንኮን አደረሳችሁ ኢቢኤሷ 2016 ለኛም መልኮምአዲስም
    መት ይሁንልን በስደት ያለችሁ እህት ወድሞቻ እንኮንአደረሳችሁ
    በሰደት ሆነን የቤትሰብ ሞትን
    ከመስማት ይሰዉረን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Год назад +6

    ኢቢኤሶች ሙሽራና ሚዜ መስላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ሀገራችን መጭው ዘመን ሰላም ፍቅር ሰፍኖባት እንደእናንተ አምሮባት ፏ ብላ ያሳየን እንባችን የሚቆምበት ዘመን ያድርግልን

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад +2

    Endana baa sedat lay lalalechaw enkan aderasachew laa addesu emate😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Год назад +1

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ታሬዋ እንዴት እንደምታምሩ ይሄንን የጭንቀት ዘመን ያሻግረን በዚህ ሰአት ለተጨነቀ የሀገሬ ህዝብ ይድረስለት

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад +3

    ኢቢየሶች ብዙ መልካም ስራ የምሰሩት ነበራችሁ ነገር ግን ዛሬ ትንሽ ተሳሳታችሁ ጦርነት እያለ ስደት እያለ አዲስ አመትን በዚህ አይነት መቀበል ይከብዳል
    ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን እንዲረዳት እንፅልይ እንስገድ ዳንኪራ በአሁን ሰአት አያዎጣም ::
    አምላክ ምህረቱን ይላክልን

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад +2

    መልካም አድስ አመት በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ ግን ተመልካቹ ቁጭ ብሎ የምትጠጡት ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @muleman778
    @muleman778 Год назад +1

    ቅዳሜወች ግን እሁዶችን አየበለጣችኋቸው ነው ። ምን አሰባችሁ ነው? በጣም ታምራላችሁ መልካም አድስ አመት ኢቢኤሶች እና ለሁሉም ኢትዬጲያዊ በሙሉ የሰላም ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰተኛ ነኝ ሁሉም ቤተሰቦቸ በህይወት አሉ😍😍 በጦርነት ህይወታቸውን ያጡ አሉ እና ፈጣሪ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад +1

    ዎው ጀሚላ ድምፅሽ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Год назад +2

    ኧረ ተይ ሙስሊሟ ልጂ ይሄ ቦታ ላች አይሆንም

    • @user-kg6fx7ud1s
      @user-kg6fx7ud1s Год назад +2

      ምን ታራጊ ወለሽ አለመታደል ነው አሏህ ሂደይ ይስጣት

  • @user-tj5ro7it4i
    @user-tj5ro7it4i Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አድሱአመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @adanedagalo4222
    @adanedagalo4222 Год назад

    Yedastaa
    Yefikir
    Yesalaam
    Yeblsiginaa yihunilin amen

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን

  • @abby8509
    @abby8509 Год назад +1

    2016 የሰላም የፍቅር የደስታ ቸር ወሬ የምንሰማበት ሞት መፈናቀል መገዳደል ከኛ ያርቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽. ለፈጣር የሚሳነው የለም በሁሉም ነገር ፈጣሪ ጣልቃይግባልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @marshet1066
    @marshet1066 Год назад +1

    አይዞሺ እማዬ ሁሉም ያልፋል እኔ በጣም የምወደው አዲስ አመትን እና ጥምቀትን

  • @emunahom3267
    @emunahom3267 Год назад +1

    እንካን አብሮ አደረስን እኛ የመዳም ቅመሞች ደግሞ በሀገራችን የምናከብር ያድርገን እንወዳችኋለን❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +5

    ሰላም ለኢትዮጵየና 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Год назад +2

    ምንው የበልጠ ባማረብን ነቡረ አገራችን ላይ ጡቅላላው ምድር ሠላም ፍቅር እውነት ሠፍኖ ብንኖር እንዱ ጋ ደስታ አንዱ ጋ አዘን ሞቱ ቡዝቶ ምን ዋጋ አለውው!!!!

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Год назад +1

    እንኳን፣2016አደረሳችሁ ለ ኢትጵያ ስላም ናፈቅኝ...

  • @hali721
    @hali721 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊኖች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ቅዳሜ ከሰዓቶች እባካችሁ ለአማራ ህዝብ ድምጽ ሁኑ ኢንተርኔት ይለቀቅልን የሞቱትንም የተረፉትንም የቤተሰቦቻችንን ድምፅ መስማት እንፈልጋለን

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ 2016_ አዲስ አመት

  • @degis9636
    @degis9636 Год назад +2

    እንኳን አደረሰን አደረሰችሁ እህት ወንድሞች ለ2016 አመት በስደት ኖራን ሀገር የምንናፍቀሁ ፈጣሪ በሰላም የሀገራችን የብቀን የምር በአል ስደርስ ላምን? ወድ ይቢሰነል

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +2

    እንኳን አደረሳቹ አቦ ዳጊሻ ቅመም እኮ ነው😂😂😂

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад +2

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ ውዶቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያን 😂❤❤ ፈትህ ለአማራ ተወላጅ 😢😢 ፍጣሪ ሀይ በቃ በሌላ በልን 😢😢😢

  • @user-zi2fp3ur5w
    @user-zi2fp3ur5w Год назад +2

    እንኳን አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Год назад +2

    እኾሀን አደረሰን መልካም አለሀገራችን ዘመን ይሁንልህ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ቅድስትአርሴማአማላጄ

    በደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ለሀገራቹ ያብቃቹ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቅልን

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 Год назад +2

    እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉እኔ ግን ከፍቶኝኛል😢

  • @user-yu8qm3jx4u
    @user-yu8qm3jx4u Год назад +1

    እንካን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻መልከም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 Год назад +1

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🎉🎉🎉

  • @munaarega5145
    @munaarega5145 Год назад +1

    እንኳን ለ"2016" አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን :: ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::

  • @ahmedaliy9383
    @ahmedaliy9383 Год назад +3

    ፕሮግራማችሁ አዝናኝ ከመሆኑም በላይ አካታች አስተማሪና መካሪ ነው ይሁን እንጂ የሁሉንም ተመልካቾቻችሁን ማንነት ስለማታውቁ ሴቶች አዘጋጆች አለባበሰችሁ አስተካክሉ

  • @ssss7510
    @ssss7510 Год назад +1

    ዘድሮምሳይሳቃልኝቀርቶአድስአመትንደገምኩትአይስደት😢እኛስደተኞችበቃአመትእስካመትበቀጠሮብቻ😢😢በቻበአለንበትሰላምፍቅርያርገንእህትወድሞቼእደኔበስደትያላቹእካንአደረሳቹ😢እዳታለቅሱአድቀንእኛምበሐገራችንእናከብራለንአብሽሩ😢😢እካንአደረሳቹብያለእኔስደተኛእህታቹ💋💋💋💋💋
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @adismulugeta9984
    @adismulugeta9984 Год назад

    ውድ የሀገር ልጆች በውጭም በአገር ውሰጥ ያላቸው በያለንበት የአለም ዳርጃ ሁሉ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ የሰላም የጤና ያድርግልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Год назад +1

    እሚገርማቹሁ አቅጄ ተሳክቶልኝ አቅም እሰራለሁ ማድረግ ያለብኝ ነገር። አደርጋለሁ በጣም ደስተኛ ነህኝ አላህም ዲሊላሀ 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад +1

    በአሉ እስኪ አልፍ አስችሎኝ ከሚዲያ ብጠፋ ጥሩ ነበር ከ208 አ ም ጀመሮ ከቤተሰብ ተለይቶ
    ስንንት አመት ሙሉ በእባ እደታጠብኩ አይ ስደት ወይ አይሞላ ወይ አንደሰት

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +1

    እንኳ አደረሳችሁ አዲሰ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያረግልን❤❤❤❤❤

  • @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Год назад +2

    ፍትህ ለሙስሊሞች በስልጤ ላይ ለሚበደሉት እኛ በእምነታችን የተነሳ እየተጎዳን ነው የኛ እምነት አትስረቁ አትዋሹ በሰው አትቅኑ ህስድና ጥሩን ስራም ቢሆን ያበላሽባችኃል እየተባልን እየተገሰፅን አድገን ንብርት ፍለጋ ተሰደን በእምነታችን ፅንተን ለኖንር ካፊሮች በየቦታው ሰላም አጡ ሲዘርፍን ሲገሉን ኖሩ እና ምን አዲስ አመት አለ ክፉወች በበዙበት ዘመን

  • @EeEe-ws8zw
    @EeEe-ws8zw Год назад +1

    መልካም አድስ አመት ይሁንልን

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Год назад +4

    በዜ በአደረገኝ ስ አመት የሰው በላው መንግስት ተወግዶ ዘረኝነት ጠፍቶ አን ሀገር አንድ ህዝብ ብለን ፈጣሪ በሰጠን ቦታ አዳሻን ተንቀሳቅሰን ቤተክረትያን መስኬዶች ተከብረው የምንኖረበት ብልግና ፓረቴ ተወገዶ ከነገተቱ የምናይበት ዘመን ሆኖ ለወገን ለህዝብ የሜዋደቀው ፍኖ አረሶ ነግዶ ተምሮ የሜኖረበት በየቦታው የሜገደለው ሜስኬኑ አማራ ምቱ ቆም ያለጥፍቱ በየማጎርያው የታሰረ ወጣት ተፈቶ የተራበ የሜጠግብበት ዘመን እዴሆን እመኛለው ግን ይሄ ሁሉ የሜሆነው ኦሮሙማ ወይም የብልግና ፓርቴ ሴወገድ አብይና ግብራበሩ ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻነው ወገን አስተውል ይሄ እዴሆን ትግሉን ስንደግፍ ብቻነው አለበለዜያ ምኛት ብቻ ይሆናል

  • @SelamSelamselam-e3z
    @SelamSelamselam-e3z Год назад +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻
    🌻
    🌻🌹🌹🌻
    🌻
    👏👏👏👏
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻

  • @የደገርልጂ
    @የደገርልጂ Год назад +1

    መልካምአድስአመትይሑንልን

  • @SameraMhammed
    @SameraMhammed Год назад +1

    ፍትህ ለኢተርኔት ለአማራ ህዝብ

  • @almaz9061
    @almaz9061 Год назад +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Год назад +4

    ልደቴ ነው መስከረም አድ

    • @R.A52
      @R.A52 Год назад

      እኔም እንደዛው መልካም ልደት ብያለሁ

  • @mywollraya
    @mywollraya Год назад +1

    አምና ተደስቼ ያከበርሁት ነበር ዘንድሮ በተቃራኒው አስጠልቶኛል😢😢 በጣምም ከፍቶኛል😭😭

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад

    እንኮን አደረሰን መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @MdydhMfy-oc8lb
    @MdydhMfy-oc8lb Год назад +1

    ዘፈኙ ግን ብዙም አይደለም ድምጹ። ጎለ አለለም🍇🍇

  • @user-pt7op2uf8w
    @user-pt7op2uf8w Год назад

    Jemil wow👸❤️

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 Год назад +1

    እንቁጣጣሽ በሻምፓኝ? አይ ዮኒ ሻምፓኝ ስትወድ። ምናለ ቺርስ በቅራሪ ወይ ጠጅ በብርሌ ብታጋጩ።
    እንኳን አደረሳችሁ።
    መልካም አዲስ ዓመት።

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Год назад +1

    እንኮንአደረሳችሁ

  • @WerkeMelaku
    @WerkeMelaku Год назад +1

    መልካምአድሳመት🌻🌻🌻🌻🌻 9:20

  • @hawa7939
    @hawa7939 Год назад +1

    ቪዶዎው አይከፍትምሳ

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Год назад +1

    አረ እኛንም አላህ ከስደት አገራችንን ሰላም አርጎልን እኛንም በሰላም ላገራችን አብቃን አዲስ አመትን እረመዳንን አረፋን ፍሲካን ጥምቀትን ባገራችን እምናከብር አርገን አረአላህዋ አረበቃችሁ በለን ስደትን አገራቸን እምየ ኢቶጵያን ሰላማን አብዝተህ በፍቅር በመተሳስብ በመረዳዳት ያለው ሌለው ተካፍለን የምንኖርባት ኢቶጵያ አርግልን እኛንም በስደት ያለነውንም አላህ በሰላም በጤና ለምየ ኢቶጵያ ያብቃን አረወድም እህቶቸ አብሽሩ በስደት የላችሀለ አብሽሩ አድቀን ለኛም ቀን አለ ይነጋል አብሽሩ አይክፋችሁ አብሽሩ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад

    ሁለትሺ አሰራ ሰድሰት አደራ ከሁለት ሺ አሰሰራ አምሰት ምንም አይነት ነገር እንዳትኮርጅ አደራ እንላለን እኛ የማዳም ቅመሞች ከማዳም ኩሸና ሰምተካል

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Год назад +2

    ሙሰሊም እህቴ ከሙዚቃ አለም ወጨ አየጠቅምሸ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 Год назад +1

    Yehan comente yemtanebu yagera lejoche enkune le2016 ades amete adersachu

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 Год назад +2

    ወገን በማንነቱ በዚህ ግም መግስት ተብየው ትዛዝ የዘር ማጥፋት በእራብ ለብሀል በውጭ ያለነው ልጆቻቸው እዳንደርስላቸው ኔቶርክ ዘግተው በብሀሉ እየተሰቃዩ እናተ ትጨፍራላቹህ ከቱወች ፍርድ ከፈጣሪ

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Год назад

      Jil Tiger 3 amett tazagito chilowali chaluti ignam tara sederseni envhlwalemi 😢

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 Год назад

    Enkuan aderesachu aderesen Allah selamun yamtalin
    Set lij gin xutwan sitasay endet endamiyastela ba unat tsegii endat degmiw

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 Год назад

    Amen Amen

  • @sikosilo1249
    @sikosilo1249 Год назад +2

    እኔ አድ ጥያቄ አለኝ እደት 2016 ሆነ ለምድን ወደሆላ ቀረ የኛ የሚአውቅ ያብራራልኝ ??????
    በንግሊዝ 2023 ነው በረብ ደግሞ 1445 ነው
    የኛ ብቻ 2016 ግራ ነው የሚገባኝ ሆሌም

    • @sameeramuhammed4530
      @sameeramuhammed4530 Год назад +1

      የኔም ጥያቄነው. ግን ደም. ሁሉም ጎዶሎነው ዘድሮ

    • @zeynebbinttku2372
      @zeynebbinttku2372 Год назад +1

      የእንግሊዞች. ነቦዩላህ ኢሳ አለይሂሰላም (እየሱስ ክርስቶስ) ከተወለደ ቡሀላ ነው መቁጠር የጀመሩት የኢትዮጲያው ደግሞ ከተወለደ በ7 አመት ቡሀላ ዘግይተው መቁጠር ጀመሩ ረስቼዋለሁ ከተሳሳትኩ ግን ተምረን ነበር ትምህርት ቤት የአረቦች ግን ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከመካ ወደ መድና ከተሠደዱበት ቀን ጀምሮነው የሚቆጠረው አመተ ሂጅራ በመባል

  • @AmanZablom
    @AmanZablom Год назад

    enkwan le 2016 beal beselam aderesen mechiw zem yeselam yetana ye bltsgna yhunl
    betam tamralachu 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zinet4736
    @zinet4736 Год назад

    ታዳሚዎቹ ምነዉ ሲበሉ ሲጠጡ አናያቸዉም አሠጧቸዉም ኢበሥዎች

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад

    በእውነት፡ ጭንቀቴን፡ ቀነሳችሁልኝ! ወይ፡ ወገኖቼ፡ ብርቱዎች፡ በመከራ፡ ያማትበገሩ።

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 Год назад

    WOWOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋ግሩም፡ድምጽ፡ጀምላ፡💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад

    Melkam Adis Amet kfu yemansemabet amet yehunlen🎇🎇

  • @user-oq8pr4db7j
    @user-oq8pr4db7j Год назад

    አለባበስ አደኛ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Год назад

    ❤❤❤

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n Год назад +1

    ለምን አይጀምርም

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +1

    ምነው አይከፍትም

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 Год назад

    ሙዚቃው ለባለ ማተቦቹ ተይላቸው

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Год назад

    ክሪስታያን ተደለ እና መሰሎቹ አድሱን አመት በእስር ቤት ቤተሰቦቻ ቸዉ በድብርት አይ ዘድሮ ብቻ በሰላም ይፈቱልን

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Год назад +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @Senaitchernet
    @Senaitchernet Год назад

    Wooow❤❤❤

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu Год назад

    WOWOW❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Год назад

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw Год назад

    ኣይ ኢትዮጲያ አንዱ ሲዘፈን አንዱ ሲታረድ

  • @hwus9554
    @hwus9554 Год назад

    Aman aman aman

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Год назад +1

    ኢቤኤሶችአይከፍትም

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Год назад

    Yezih programme azegaje enkua agame neh yaleedemrh yeshevetek maferia weyane

  • @marksmukli
    @marksmukli Год назад

    Gin min meselachuhale Macup😢 BeteQnesut Chger Yenorewal?

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ Год назад +1

    ሰላም ለአገሬ ልጆች እንኳን አደራሰቹ 🌻🌻

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 Год назад

    Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️